#አዲስ_ታሪክ❗❤
የቴሌግራም የህይወት ታሪክ August 14/2013 ይጀምራል:: ገና 12ኛ ዓመት የልደት ቀኑንም ያላከበረ በአካል "ህፃን" በምግባር "አዋቂ" ነው:: በእነዚህ ዓመታት ውስጥ ከአንድ ቢሊዮን በላይ ተከታይ አፍርቷል:: በዓለም ታዋቂ መገናኛ ብዙሃን መሳሪያ ሆኗል:: በመሪዎች፣ በንግድ ተቋማት፣ በታዋቂ ግለሰቦች፣ በምሁራን፣ በብሎገሮች . . . ተመራጭ ማህበራዊ ሚዲያ ለመሆንም በቅቷል።
ይፋ ከሆነበት ጊዜ አንስቶ የተጀመረው የድርጅቱ (የቴሌግራም) Telegram Tips የተሰኘ Channel እስከዛሬ ብዙ ተከታይ በማፍራት ባለታሪክ ሆኖ ቆይቷል። በ12 ዓመታት ውስጥ 10.5 ሚሊዮን ሰብስክራበሮችን አፍርቷል። የሚደንቅ ስኬት ነው። በነገራችን ላይ ይሄን ከቴሌግራም ጋር የተያያዙ አጫጭር መረጃዎች የሚጋራበት ቻናል
https://t.me/TelegramTips ነው። Subscribe ብታደርጉት ትጠቀማላችሁ።
ቴሌግራም ከያዝነው ዓመት መጀመሪያ ወዲህ በዲጂታል ፋይናንስ ዘርፍ የፈጠረው አብዮት ደግሞ የዘርፉን አስደናቂ ትኩረት ስቧል። በዚህ ረገድ አዳዲስ ታሪኮችን ስኬቶች እየጻፈና እያጻፈ ይገኛል። #በሰብስክራበር ረገድ ለ12 ዓመታት የገነባው ታሪክም በወራት ውስጥ ሊቀየር ችሏል። እንዴት❓
#Hamster_Kombat
ይህ የቴሌግራም ጌም #የNotcoin ስኬትን ተከትሎ እንደአሸን ከፈሉት አንዱ ነው:: ብዙዎች ስለዚህ #ጌም_ቦት ደጋግማችሁ ብትጠይቁኝም ከጊዜም ከምርጫም አንጻር ለመረዳትና ለእናንተም መልስ መስጠት አልቻልኩም:: ይሁንና Tapswap የቴሌግራምን የታሪክ ሪከርድ ይሰብራል ብዬ ስጠብቅ #Hamster_kombat ቀድሞ መንትፏል:: በአሁኑ ሰዓት ከ11.1 ሚሊየን በላይ ሰው #Subscribe አድርጓል። ይሄ ብቻውን በቢሊዮን ብሮች የሚቆጠር ሀብት ነው። በተለይም ባለፉት ስድስት ቀናት ከ5.2 በላይ #Subscribers ማግኘቱ የቴሌግራም ባለቤትም ጭምር ማመን ሳያቅተው አይቀርም:: ፈጽሞ ይሆናል ተብሎ የማይገመት ነው የተፈጠረው:: #Tap የሚያደርገው ህዝብ ብዛት ደግሞ 22 ሚሊዮን አልፏል:: #ከTapswap ወደ 1 ሚሊዮን ሰው አካባቢ ያንሳል። ቢሆንም ድንቅ ነው።
ጊዜ ያላችሁ Friends+Followers ይሄን የህዝብ ማዕበል እያጥለቀለቀው የሚገኝ #Game_bot የራሳችሁ ጥናት በማድረግ ብትቀላቀሉት መልካም ነው:: የጀመራችሁ ቀጥሉበት::
ያልጀመራችሁ ከታች ባለው ሊንክ ጀምሩ 👇👇
https://t.me/hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId1276277599
https://t.me/hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId1462220394
.
.
.
.
.
.
በክሪፕቶከረንሲ፣ በዲጂታል ፋይናንስና በተያያዥ ርዕሰ ጉዳዮች ብቻ መረጃዎችን ብቻ የማጋራበት የቴሌግራም ቻናሌን ተቀላቀሉ 👇👇👇👇
https://t.me/amole_hub

👍5❤1🔥1
ኦገኖቼ . . .
አልደብቃችሁም - ከጊዜ አንጻር ብቻ ሳይሆን መስገብገብ እንዳይመስልብኝም ነበር - #hamster_kombatን #Tap ማድረግ ያልፈለግኩት።
አሁን ግን በ28 ቀናት ውስጥ ሰብስከራብ ያደረገው ከ11.6 በላይ (በቴሌግራም ታሪክ በዓለም ቀዳሚ)፣ #Tap የሚያደርገው በዚህ ሰዓት ከ26 ሚሊየን በላይ በመድረስ #የNotcoinን #35 ሚሊየን ሪከርድ ለመስበር የተቃረበ #ታሪክ አካል አለመሆን የማልችልበት ደረጃ ደረጃ ዳርሻለሁ። ይነስም ይብዛም የዚህ ታሪክ አካል መሆን አለብኝ ብዬ ዛሬ ጀምሬያለሁ።
እናንተም እንድትጀምሩ #በአጽንኦት እመክራለሁ።
ከታች ባለው link በ5,000 ሽልማት ጀማሩ 👇
https://t.me/hamster_kombat_bot?start=kentId5881095412
https://t.me/hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId5095736057

👍2❤1
ማን ስለ ሆናችሁ ነው ከ12.6 ሚሊየን በላይ ሰብስከራብ ያደረገውን የቴሌግራም ቻናል #Varified አልሆነም ገለመሌ የምትሉት❓ ይሄን የሁለት አገራት ዜጎች የሚያህል ህዝብ የሆነውን መሆን ነዋ😏
ለማንኛውም #Hamster_kombat ዛሬ #YouTube ቻናል ከፍቷል። በቻናሉ ገና #Videos Upload ማድረግ አልጀመረም። ነገር ግን #Subscribe አድርጋችሁ ቆዩና በሳምንታት ውስጥ የሚያጋሯቸውን ቪዲዮዎች ከሚከታተሉት ለእድለኛ (በእጣ) 10,000 USD እንሸልማለን ብለዋል። ዝርዝር መረጃውን እና ወደከፈቱት ማስፈንጠሪያቸውን የቴሌግራም ቻናላቸው ላይ አጋርተዋል። ብታዩትና እድላችሁን ብትሞክሩ መልካም ነው።
.
.
.
በተያያዘም አሁን ካሉት ሁሉ ቀዳሚ ደረጃ ላይ የደረሰውን #Hamster_Kombat Tap ማድረግ ያልጀመራችሁ ካላችሁ አትዘናጉ።
አሁንኑ በ👇👇 ጀምሩ🙋🙏
https://t.me/hAmster_kombat_bot/start?startapp=kentId5620020073

👍4❤3
በጣም አስቸኳይ . . .
#በየቀኑ 5 ሚሊየን ተሸለሙ
#Hamster_kombat አጨዋወቱ ትንሽ ለየት ይላል:: ምንም እንኳን #በYoutubeን ጨምሮ በተለያዩ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ድረገጾች የተለያዩ ማብራረሪያዎች/መግለጫዎች ቢኖሩም #በአማርኛም መሰረታዊ ግንዛቤ ማስጨበጥ ተገቢ ነው::
ስለሆነም አዘጋጅቼ አጋራችኋለሁ:: እስከዛው ግን በጣም አስቸኳይ የሆነ መረጃ ላጋራችሁ::
#Hamster_kombat በየቀኑ 5,000,000 coiኖች ይሸልማል:: የትናንትናው ሊጠናቀቅ 1 ሰዓት አካባቢ ይቀረዋል:: በዚህ ጊዜ ውስጥ የቴኬግራም ቻናላ https://t.me/amole_hub ላይ በተቀመጠው ስክሪንሾት እና መግለጫ መሰረት ሰዓቱ ከመጠናቀቁ በፊት 5,000,000 መውሰድ ትችላላችሁ::
የዛሬውን በዚሁ ቻነል አጋራችኋለሁ::
ከታች #Mine የሚለውን Click አድርጉ:: በመቀጠል ከላይ ባሉት ጥያቄ ምልክቶች (3ቱንም) Click አድርጉ
በመቀጠል ከላይ ያሉትን ርእሶች #Click በማድረግ በScreenshot በተመለከተው መሰረት ዝርዝሩ ውስጥ ያሉትን Click እያደረጋችሁ ስትጨርሱ 5 ሚሊዮን ትሸለማላችሁ - አፍጥኑት👌
Click የምታደርጉት
👉 Pr & Team ላይ IT Team
👉 Legal ላይ Legal opinion
👉 Special ላይ Special Hamster conference መሆኑን አስታውሱ👌
ያልጀመራችሁ ካላችሁም ከታች ባሉት ሊንኮች በአንዱ ጀምሩና 5,000,000 ውሰዱ 👇👇
https://t.me/hamsteR_kombat_bot/start?startapp=kentId5614427854
https://t.me/hamSter_kombat_bot/start?startapp=kentId5957934124
👍5🔥2❤1
#Tapswap እየተዳረሰ ነው
~~~
May 30 #Exchange እንጀምራለን ብሎ የነበረው #Tapswap ዛሬ ታላቅ ዜና እያመጣልን እንደሆነ ገልጿል። ዛሬ May 25 በመሆኑ መቃረቡን እየጠቆመን ይመስላል።
በአሁኑ ጊዜ ከ25.6 ሚሊዮን በላይ የዓለም ሰዎች #Tapswapን Tap እያደረጉ ሲሆን 11.2 ሚሊዮን ደግሞ የቴሌግራም ቻናላቸውን #ሰብስክራብ አድርገዋል። ይህ ህዝብ በራሱ ከወርቅ የበለጠ #ሪሶርስ ነው።
በነገራችን ላይ . . .
ከMay 30 ጀምሮ በምን መንገድ Exchange እንደሚደረግ፣ ስለዋጋውም ሆነ ከዛ በኋላ #Tap ማድረግ ይቀጥል አይቀጥል የሚገልጽ ምንም መግለጫ/ማብራሪያ አልተሰጠም። አንዳአንዶቻችሁ የምታሰራጩት ትክክል ያልሆነ መረጃ ብዙዎችን ሊያሳስት ስለሚችል ብትታቀቡ መልካም ነው።
ወስዋስ ውስጥ ያላችሁ በቀረችሁ አምስት ቀናት የተሻለ ሰብስቡ። ያልጀመራችሁም ጀምሩ።
#Tapswap 👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_6129149777
🎁 +2.5k gift
#Hamster_kombat 👇👇
https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId1462220394

❤13👍3
ለግንዛቤ
#Hamster_Kombat አጨዋወት
የጨዋታው አብዛኛው ተግባር ያለው ሁለተኛው #Mine የሚለው Button ላይ ነው። Click ስናደርገው ከላይ በScreenshot 1 ላይ ያለውን ገጽታ ይመጣልናል። የተከበቡት Markets, PR & Team, Legal እና Specials የሚሉት ላይ Click ስናደርግ ከታች ያሉት #Tasks ይቀያየራሉ። አንዳአንዶቹ ክፍት የተቀሩት ቁልፍ ናቸው። ቁልፍ የሆኑትን ለመክፈት ክፍት የሆኑትን የተወሰነ ደረጃ ማድረስ ያስፈልጋል። ስናስከፍት በእያንዳንዱ level ላይ የተለያየ መጠን ያለው Coin ይወስዱብናል። (የራሳቸውን Coin በዚህ መንገድ እየሰበሰቡ ነው ማለት ነው)
እኛ level ስንጨምር በዛው ScreenShot ከላይ የተከበበው ላይ እንደሚታየው #በሰዓት #Autogenerate የሚያደርግልን ይጨምራል። ለምሳሌ የእኔ በሰዓት ከ277K በላይ #generate ያደርጋል። ምንም Tap ማድረግ ሳይጠበቅብኝ በየ3 ሰዓቱ Claim እያደረግኩኝ እሰበስባለሁ።
በScreenShot 2 ላይ በጥያቄ ምልክት ያልተከፈቱ 3 ሳጥኖች አሉ። እነዚህ ሳጥኖች #Mine ውስጥ ካሉት በርካታ አማራጮች ሦስቱን በትክክል ስንጫን በቀን አንዴ 5,000,000 ሚልዮን ሽልማት ይበረከትልናል። ነገር ግን እድለኛ የሚያደርጉን የትኞቹ እንደሆኑ ስለማይታወቁ ብዙ በመሞከር ብዙ ልናጣ እንችላለን። ስለዚህ እኔ በየቀኑ እየለየሁኝ በScreenshot https://t.me/amole_hub ላይ አጋራችኋለሁ። ከእናንተ የሚጠበቀው ቻናሉን join አድርጋችሁ መጠበቅና በየቀኑ 5,000,000 መውሰድ ብቻ ነው። ተያያዥ ጥያቄ ካላችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ።
👍44
#Hamster_kombat youtube Channel በ26 ሰዓታት ውስጥ ከ1,000,000 በላይ ሰው ሰብስክራይብ አድርጎታል:: የታሪኩ አካል ብትሆኑ መልካም ነው::
በነገራችን ላይ . . .
#Hamster_kombat Tap ማድረግ የተጀመረው ልክ የዛሬ ወር ነው:: ገና ብዙ ይቀራል ማለት ነው:
ጀምሩና መጨረሻውን ጠብቁ😃🙋
https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId5881095412

❤1
P2P trading የሚለው ቁልፍ በመሆኑ 5 ሚሊዮን ሽልማት ያልወሰዳችሁ በቀሩት 15 ደቂቃዎች ውስጥ legal ላይ ሄዳችሁ KYC የሚለውን level 7 ላይ አድርሱት:: ከዛ P2P trading ይከፍትላችኋል:: 🙋
ጀምሩ😃🙋👇👇👇
https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId5881095412
ጀምሩ😃🙋👇👇👇
https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId5881095412
👍3❤2
የዛሬው Daily Combo እለታዊ የ5,000,000 ሚሊየን ሽልማት ከላይ ያለው ነው::
አንደኛና ሁለተኛ ያሉት መጀመሪያ Special ላይ ገብታችሁ ከስሩ ካሉት New Cards የሚለውን Button ትጫናላችሁ። ከዛ ወደ My cards ውስጥ ይገባካችኋል። በመቀጠል Click ስታደርጉት የሽልማት ሳጥኑን ይከፍትላችኋል። (1 & 2 ተመሳሳይ ቦታ ላይ ናቸው)
ያልጀመራችሁ ጀምሩ😃🙋👇👇👇
https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId5881095412
አንደኛና ሁለተኛ ያሉት መጀመሪያ Special ላይ ገብታችሁ ከስሩ ካሉት New Cards የሚለውን Button ትጫናላችሁ። ከዛ ወደ My cards ውስጥ ይገባካችኋል። በመቀጠል Click ስታደርጉት የሽልማት ሳጥኑን ይከፍትላችኋል። (1 & 2 ተመሳሳይ ቦታ ላይ ናቸው)
ያልጀመራችሁ ጀምሩ😃🙋👇👇👇
https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId5881095412
👍10🔥2🥴2
#Hamster_Kombat
የጀመረው ልክ የዛሬ ወር March 26 ነው:: ስለዚህ ከዚህ በኋላም ለወራት መቆየቱ የማይቀር ነው:: ሁላችንም የጀመርነው አሁን ነው:: #Tap ሳታደርጉ በሽልማት ብቻ በየቀኑ 5,000,000 መሰብሰብ ትችላላችሁ:: እናንተም ከአሁኑ ከታች ባለው link ጀምሩ::
https://t.me/hamster_kombat_Bot/start?startapp=kentId6347427591
Telegram
Hamster Kombat
Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!
❤7👍7