ALL TUTORIAL COLLECTION(ATC)
1.58K subscribers
118 photos
1 video
178 files
71 links
📚 ATC | All Tutorial Collection
Quality notes, entrance exam questions with explanations, and simple tutorials for highschool, Freshman & Remedial students. Learn smarter with proven study techniques and boost your results 100% free! 🚀🎓
Download Telegram
For freshman students 👆👆👆👆👆
#ማስታወቂያ

ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የማጠናቀቂያ ፈተና (ESSLCE) ወስዳችሁ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ለመግባት የሚያስችል ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እያለ ዩኒቨርሲቲው በ2019 የትምህርት ዘመን የሚሰጣቸውን የተለያዩ የቅድመ ምረቃ የትምህርት መርሃ ግብሮች በደስታ ያሳውቃል።

በወራቤ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጡ የተለያዩ የትምህርት ዘርፎችን፣
ምቹ የመማሪያ አካባቢውን እና ዩኒቨርሲቲው የሚያቀርባቸውን ምቹ አገልግሎቶች በማወቅ የወደፊት ምርጫችሁን በትክክል እንድታደርጉ እንጋብዛችኋለን።

የሰላም ሰገነት የሆነውን ወራቤ ዩኒቨርሲቲን ይምረጡ!

ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጣቸው 50 የቅድመ ምረቃ የትምህርት መርሀግብሮች እንደሚከተለው ቀርበዋል።

List of Undergraduate programs
1) Doctor of Medicine (MD)
2) Bachelor of Pharmacy
3) BSc in Anesthesia
4) BSc in Nursing
5) BSc in Public Health
6) BSc in Medical Laboratory Science
7) BSc in Midwifery
8) BSc in Information technology
9) BSc in Information system
10) BSc in Computer science
11) BSc in Electrical and computer Engineering
12) BSc in Mechanical Engineering
13) BSc in Water supply and environmental Engineering
14) BSc in Plant Science
15) BSc in Animal Science
16) BSc in Horticulture
17) BSc in Natural Resource management
18) BSc in Agricultural economics
19) BSc in Rural development & Agricultural Extension
20) BSc in Soil and water resource management
21) BSc in Forestry and Saemaul Sustainable development
22) BSc in Biology
23) BSc in Statistics
24) BSc in Sport Science
25) BSc in Mathematics
26) BSc in Physics
27) BSc in Chemistry
28) BSc in Biotechnology
29) BSc in Geology
30) BA in Management
31) BA in Marketing Management
32) BA in Public administration and development management(PADM)
33) BA in Hotel and Tourism management 34) BA in Accounting & Finance
35) BA in Economics
36) Bachelor of Law (LL.B.)
37) BA in Psychology
38) BA in Educational planning and management
39) BA in Geography & Environmental Studies
40) BA in History & Heritage management
41) BA in Social Anthropology
42) BA in Political science and international relation
43) BA in Civic and ethical studies
44) BA in Sociology
45) BA in Psychology
46) BA in Siltie language, literature & Communication
47) BA in Amharic language and literature
48) BA in Arabic language and literature
49) BA in English language & Literature
50) BA in Journalism and communication
❤2
የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ።

ለ2019 ዓ/ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ በተማሪዎች ውጤት፣ በዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም፣ እና በሀገራዊ የትምህርት ፍትሃዊነት መርህ ላይ ተመስርቶ መወሰኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በዚህም መሰረት ከታችን የተገለጸውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ለሪሚዲያል መርሃ ግብርየዩኒቨርሲቲ ቅበላ ብቁ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

1. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 240 እና ከዚያ በላይ (40%)

2. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 228 እና ከዚያ በላይ (38%)

በልዩ ድጋፍ የሚታይ የተማሪ ምድብ

1. ከአፋር፣ ሶማሌ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)

2. ከአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)

3. በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ ዓይነ ስውር ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ500 ውስጥ 185 እና ከዚያ በላይ (37%)

4. በተፈጥሮ ወይም በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ መስማት የተሳናቸው ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ/ም

@tikvahethiopia
❤3
እስኪ freshman or 12 th ክፍል ያለፉቹ ተማሪዎች react ❤️ አድርጉ ለናንተ ጡሩ ዜና አለኝ
❤6
Forwarded from Code Spark
ሰላም የ Code Spark ቤተሰቦች! 👋
ለ Python ቋንቋ ሙሉ በሙሉ ጀማሪ የሆናችሁ፣ ወይም መሰረታዊ እውቀቱን ይዛችሁ እውቀታችሁን ወደ ተሻለ ደረጃ (Advanced) ማሳደግ የምትፈልጉ ሁሉ ይህንን ድንቅ የማጠናከሪያ ኖት (Note) እንዳያመልጣችሁ!
🎯 የዚህ ኖት ልዩ የሚያደርጉት ዋና ዋና ነጥቦች፦
ሙሉ በሙሉ በአማርኛ የተዘጋጀ፦ የቋንቋ እንቅፋት ሳይኖርቦት ፅንሰ-ሀሳቦቹን በቀላሉ ለመረዳት ያስችላል።
በተግባር ላይ የተመሰረተ (Practice-Based)፦ በፅንሰ-ሀሳብ (Theory) ብቻ ሳይወሰን በደንብ እንዲለማመዱና እንዲያውቁ ተደርጎ የተዘጋጀ ነው።
ለጀማሪዎች ፍጹም ተስማሚ፦ ቀደም ሲል ምንም አይነት የፕሮግራሚንግ ልምድ ባይኖራችሁ እንኳ በቀላሉ እንድትረዱት ተደርጎ ተቀርጿል።
100% በነጻ (Free Course)፦ ያለምንም ክፍያ በቀጥታ ወስዳችሁ መማር ትችላላችሁ።
የወደፊት የቴክኖሎጂ ጉዞዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ! ኖቱን አሁኑኑ በማንበብና በመለማመድ የ Python ክህሎታችሁን ያሳድጉ።
📌 ሊንኩን በመጫን ኖቱን ያግኙ፦https://t.me/atcodeBOT/atc?startapp=course_210015_2315ddcacde942f8b7841e6571a3ce5414bbf5304a721fd77952b9dfa874e68d

👉 ለሌሎች እንዲደርስ Share, Like እና Channel-ችንን Join ማድረጋችሁን አትርሱ!
#Python #AmharicTutorial #CodeSpark #ProgrammingInAmharic #LearnToCode #FreeCourse
Forwarded from ETHIO BUTTEN BOT
ሰላም የ Atc ቤተሰቦች በታም ተፍተናል በታም በታም ይቅርታ systemachin update እያደረገን ነበር ለናንተ systemun ሲትተከሙ ግራ እንዳትጋቡ ብለን ነው እና ሁሉንም subjectኦች በቀላሉ እንዲታገኙ ያደርጋቹዋል የ 12 ለቢቻው ባንዴ ማግኘት ትችላላቹ

ስይስተሙን ለመጠቀም እነዚህን step ተከተሉ

step - account create / register ማድረግ አለባቹ register ስታደርጉ በ emailቹ verification link ይልክላቹዋል እሱን በመንካት verify ታደርጋላቹ
step - then Register ባደረጋቹት email እና ባስገባቹት password login አደርጋላቹ
step - subject መርጣቹ ወይም enroll ታደርጉና dashbordacun ትሄዳላቹ ከዛን ማንበብ

ለዛሬ ደግሞ የ 12 ተኛ ኖት እንለካለን ከታችህ start የምለዉን በመንካት
Forwarded from Miftah
Name: Mujahid Husseen
Portfolio: http://mujahid-portfolio-two.vercel.app
please miftah በሚለው channel ላይ ገብታቹ react አድርጉልኝ እናንተን የሚጎዳቹ ነገር የለም   so
 
ለኔ ስለሚጠቅመኝ ገብታቹ react አድርጉ   የ channalu link 👉 https://t.me/Miftahtech/323
so እናንተ እያላችሁ መሸነፍ የለብኝም ለሁሉም ሰው share አድርጉልኝ
❤1