የተወዳጁ video game Call Of Duty CEO የነበረው Vince Zampella በ55 አመቱ በመኪና አደጋ ህይወቱ አለፈ።
Vince Zampella የCall Of Duty franchise studio የሆነውን Infinity Ward CEO የነበረ ሲሆን በተጨማሪ Titanfall, Titanfall 2, Apex Legends, STAR WARS Jedi: Fallen Order እንዲሁም በግሌ የምወደውን Battlefield የመሳሰሉ እጅግ ተወዳጅና ስኬታማ ጌሞች ጀርባ ከፍተኛ አሻራ ነበረው።
✍️COD እና Battlefield የተጫወታችሁ ምን ተሰማችሁ?
💠 Share 💠

❤1😢1
➡️ ONE PROBLEM, ONE TOOL ✅
PROBLEMS - TOOLS
1. Graphic Design - Canva
2. Subtitles - Blink
3. Digital Store - Gumroad
4. Link in Bio - Stan store
5. Payment Gateway - Wise
6. Profile Picture - Pfpmaker
7. IG Automation - Manychat
8. Email Marketing - ConvertKit
9. Design Anything - Gen Al Firefly
10. Viral Analytics - ViralFindr
11. Digital Products - Product hunt
12. Logo - Lookadesign
13. Content Idea - ChatGPT
🎭 Share with your Mate
💠 Share 💠
PROBLEMS - TOOLS
1. Graphic Design - Canva
2. Subtitles - Blink
3. Digital Store - Gumroad
4. Link in Bio - Stan store
5. Payment Gateway - Wise
6. Profile Picture - Pfpmaker
7. IG Automation - Manychat
8. Email Marketing - ConvertKit
9. Design Anything - Gen Al Firefly
10. Viral Analytics - ViralFindr
11. Digital Products - Product hunt
12. Logo - Lookadesign
13. Content Idea - ChatGPT
Copy or Share With CREDIT👍
🎭 Share with your Mate
💠 Share 💠
❤1
ፌስቡክ እድሜያቸው ከ25 ዓመት በታች በሆኑ ወጣቶች(ጄን ዚ) ዘንድ ብዙም ተፈላጊነት እንደሌለው ተመላከተ
እ.ኤ.አ ከ1999 ወዲህ ለተወለዱ ወጣቶች እና ታዳጊ ወጣቶች የፌስቡክ ተቀባይነት በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱን ፎርብስ ያወጣው መረጃ ያሳያል። ወጣት ተጠቃሚዎች ወደ ምስላዊና አጭር የይዘት መተግበሪያዎች ምርጫቸው በማድረጋቸው የተጠቃሚዎቹ ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየቀነሰ ነው።የትውልድ ዚ( ጄን ዚ) እንደ ቲክቶክ፣ ኢንስታግራም እና ሳናፕቻት ያሉ መድረኮች ይበልጥ ስለሚጠቀሙ ፌስቡክ የመክፈት ፍላጎት የላቸውም።
በአዲሱ ትውልድ ዘንድ በዕድሜ አንጋፋዎች የተጨናነቀ መድረክ ነው በሚል ተመራጭ ያልሆነው ፌስቡክ አሁንም ቢሆን በመላው ዓለም ከ3 ቢሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች አሉት። በወጣቶቹ ዘንድ ግን አጫጭር ቪዲዮዎችን ወይም የግል መልእክትን ከሚያቀርቡ አዳዲስ መተግበሪያዎች ያነሰ ፌስቡክ ተቀባይነት አለው።
በ 2025 ስፕሮውት ሶሻል ኢንዴክስ በሰራው ጥናት መሠረት 89 በመቶ የጄን ዚ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ኢንስታግራምን ሲያስቀድሙ ፣ 84 በመቶ ዩቲዩብ እና 82 በመቶ የሚሆኑት በቲክ ቶክ ላይ ይገኛሉ። በወጣቶቹ ዘንድ በእድሜ ከፍ ያሉ ሰዎች መድረክ ነው የተባለው ፌስቡክ የወላጆች፣ የአያቶች እና የታላላቅ የቤተሰብ አባላት በመተግበሪያው መገኘት የግል ይዘትን ለማጋራት አስቸጋሪ ያደርገዋል ሲል የዩኤስኤ ቱዴይ መጣጥፍ ያሳያል።

❤2
#e - SIM
E - SIM ( Embedded SIM ) የምንለዉ በስልክ ዉስጥ ተገጥሞ የሚመጣ የሲም አይነት ሲሆን ከዚህ ቀደም እንደምናዉቀዉ የሲም አይነት የሚወጣ የሚገባ አይደለም ፣ ይሄ E-SIM ከ ስማርት ሰአቶች ፣ ከላፕቶፖችን ጋር በቀላሉ መገናኘት የሚያሰችለን የሲም አይነት ነዉ ። የዚህ አይነት ሲም በሁሉም ስልኮች ላይ የሌለ ሲሆን የሚገኙትም በIphone (ከIphone xs ጀምሮ) ያሉት ፣ በSamsung (ከ Galaxy s20 series ጀምሮ ) ባሉት ስልኮች ውስጥ ይገኛሉ ። ይሄንን E-SIM ለመጠቀም በመጀመርያ ስልካቹ E-SIM እንደሚቀበል ካረጋገጣቹ ቡሃላ በቀላሉ አቅራቢያ ወዳለ Telecom በመሄድ Qr Code ይሰጣችዋል ከዛም ያንን Qr code Scan በማድረግ መጠቀም የምትችሉ ይሆናል ። ከጥቅሞቹ ዉስጥ ደግሞ የአንድን E-SIM Qr code እስከ 3 ስልኮች ላይ ስካን አድርጎ ያንን E-SIM መጠቀም እንችላለን ፣ ሌላዉ ስልካችን አይበለዉና ቢሰረቅ በቀላሉ ይሄንን E-SIM በመጠቀም ስልካችንን እንድንከታተል ያስችለናል !
እንደዚህ አይነት ምርጥ የ Tech መረጃዎችን ፖስት ማድረግ እንድቀጥል React 🔥 በማድረግ አበረታቱኝ
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡⁱᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
❤1
የኢትዮዽያን የቴሌኮም ኢንዱስትሪ ሁለተኛ አቅራቢ ሆኖ የተቀላቀለው ሳፋሪኮም ኢትዮዽያ የታሪፍ ማሻሻያ ማድረጉ ተሰማ።
ሳፊሪኮም ኢትዮዽያ ለደንበኞቹ የዋጋ ማሻሻያ ወይም የአገልግሎት ጭማሪ ማድረጉንም ከኦፕሬተሩ ሰምተናል።
ጭማሪ ተደርጎበታል የተባለው የዳታ ጥቅል አገልግሎት ላይ ነው።
ሳፋሪኮም ኢትዮዽያ ይህንን ጭማሪ ያደረገው የኢንቨስትመንት እና የኦፕሬሽናል ወጪዎች ከፍ ማለታቸውን ተከትሎ እንደሆነ ሰምተናል።
ኩባንያው ለጊዜው ጭማሪ ያደረገበት የዳታ ጥቅል አገልግሎት ዋጋ ምን ያህል እንደሆነ አልጠቀሰም።
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሞባይል ኢንተርኔት እያቀረበ ያለው ካወጣው ዋጋ ከእጥፍ በላይ እየቀነሰ ወይም እየከሰረ መሆኑንን መናገሩ ይታወሳል፡፡
ኩባንያው ስራውን እያስፋፋ፣ አገልግሎቱን እያቀረበ ያለውም በባለ አክሲዮኖቼ ድጋፍ ነው ብሎ ነበር፡፡
የኮሙኒኬሽን ባለስልጣን የሞባይል ኢንተርኔት ዋጋን ተመልክቶ አዲስ ተመን እንደሚያወጣ እንጠብቃለን ፣ ያ ካልሆነ ግን የቴሌኮም ዘርፍ ባለበት ይቆማል የሚል ስጋት አንዳለሁ ኩባንያው ከወራት በፊት መናገሩ ይታወሳል፡፡
✍ጭማሪው ስንት ነው? በComment አሳውቁን።

❤1👍1
🌍 ስንቶቻችን ነን ምድራችን /Earth/ የራሷ የሆነ ባንዲራ እንዳላት የምናውቀው❓
▪️ይህ የምትመለከቱት ባንዲራ በ1970 ዓ.ም James W. Cadle በተባለ ሰው የተሰራ ባንዲራ ነው ።
💙 ሰማያዊው ክብ መሬትን ይገልፃል ።
💛 ቢጫው ክብ ፀሀይን ይገልጻል።
⚪️ እንዲሁም ነጩ ክብ ጨረቃን ይገልጻል ።
▪️ ሁሉም የተቀመጡት በጥቁሩ መደብ ላይ ነው ። ይህ ባንዲራ ይፋ ተደርጎ ማገልገል የጀመረው በ 2003 ዓ.ም ነው ።
💠 Share 💠
@Alemb1

ሳምሰንግ አዲሱን Samsung 26 ስልኩን ይፋ የሚያደርግበትን ቀን እንዳራዘመ ተዘግቧል።
January 2026 ይፋ ይደረጋል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው ይህ ስልክ ለተወሰኑ ወራት እንደተራዘመ ምንጮች ጠቁመዋል።
የተራዘመበት ምክንያት
1. ቀደም ብሎ ሳምሰንግ የS26 plus ሞዴሉን በS26 edge ለመተካት አስቦ የነበረ ቢሆንም አሁን ግን ይህን ውሳኔውን በማጣፍ በተለመደው አሰራር S26, S26+ እና S26 Ultra ወደ ገበያ ለማውጣት ወስኗል።
2. ስልኮች ላይ ለሚገጠሙት የLPDDR5X RAM በአቅርቦት እጥረት ምክንያት ስልኮች ላይ የገበያ መስተጓጎል ሊገጥም ይችላል።
3. ለቤዝ እና ፕላስ ሞዴሎች አዲሱን 2nm Exynos 2600 ፕሮሰሰር ለመጠቀም ተጨማሪ ጊዜ ስለሚወስድ ነው ለመራዘሙ እንደምክንያት ተጠቅሷል።

View እየቀነሰ ነው 😐 , ለምታውቁት ሰው እና አባል ለሆናችሁበት ግሩፐ Share በማረግ ተባበሩን። ❤️
መልካም ምሽት😊
መልካም ምሽት😊
በመጨረሻም Google የGmail አካውንታችንን መቀየር የምንችልበትን አሰራር ሊጀምር መሆኑ ተሰማ።
ከዚህ በፊት የGoogle account አንዴ create ካደረግን በኋላ መቀየር የምንችልበት መንገድ አልነበረም።
ለምሳሌ telegramhacking@gmail.com መቀየር ብፈልግ አልችልም ነገር ግን በቅርብ ጊዜ ውስጥ Google ይህን ነገር ለመቀየር እንዳሰበ 9T∅5google ይፋ አድርጓል።
ከቀየርን በኋላ ነባሩን አካዉንት ከአዲሱ ጋር ጎን ለጎን መጠቀም እንችላለን።
አንድ ሰው አካውንቱን መቀያየር የሚችለው 3 ጊዜ ብቻ ነው ተብሏል።
ይህ ለውጥ ለሁሉም ሰው መቼ ይፋ እንደሚደረግ እስካሁን ይፋ የሆነ ነገር የለም።

ሆሆሆ....ይገርማል 😍😂
በመካከለኛው ዘመን በፈረንሳይ አነስተኛ ከተማ ሚስቶች እንግዳ የሆነ ልማድ ነበራቸው።
ይህም ጠዋት ላይ ሚስት ባል ሳያውቅ በቁርሱ ላይ አነስተኛ መጠን ያለው መ*ር*ዝ ትጨምራለች ፤ እናም በ12 ሰዓታት ውስጥ ካልተመለሰ እንደ ማቅለሽለሽ፣ ራስ ምታት፣ ድብርት፣ ማስታወክ፣ ህመም ወይም የትንፋሽ ማጠር ወዘተ ያሉ ምልክቶችን ማሳየት ይጀምራል።
ምሽት ላይ ባሏ ወደ ቤቱ ሲመለስ የመ*ር*ዙ*ን ማርከሻ በምግብ ወይም በመጠጥ አድርጋ (እሱ ሳያውቅ) ትሰጠዋለች ፤ ከዚያን ያገግማል።
ይህንንም በየቀኑ ታደርግበታለች ፤ ባልየው ጠዋት ከቤት ወጥቶ ወደ ሚስቱ ለመመለስ በዘገየ ቁጥር ህመሙ እየባሰበት ይሄዳል። እናም ማታ ቤት ገብቶ ማርከሻውን ሳያውቅ ሲወስድና በፍጥነት ሲሻለው ፣ ቤት ተመልሶ ከሚስቱ ጋር ስለሆነ የተሻለው ይመስለዋል።
በዘመኑ ሚስቶች ይህን ሁሉ የሚያደርጉት ለባሎቻቸው ከቤት ርቆ መሄድ ወደ ህመም እና ድብርት እንደሚመራ እንዲሰማቸው ለማድረግ ነው። ስለዚህ በጊዜው ባሎች ከሚስቶቻቸው መራቅ ይፈሩና ቤት ቁጭ ይላሉ::
መ*ር*ዙ ምን እንደሆነ የፈረንሳይ እናቶች ስላልተናገሩ የኛዎቹ አገኘን ብላቹ የአይጥ መርዝ ተጠቅማችሁ ልጅን ያለ አባት እንዳታስቀሩ 😂
📢: @Alemb1

#ethiotelecom
Ethiotelecom በተለያዩ ፓኬጆች ላይ የዋጋ ማሻሻያ አድርጓል።
⚫የ1 ሰአት Unlimited Internet ከ13 ብር ወደ 18 ብር
⚫የቀን Unlimited internet ከ63 ብር ወደ 85 ብር
⚫የቀን unlimited voice 36 ብር
⚫ሳምንታዊ Unlimited internet 550 ብር
⚫ወርሃዊ premium voice + internet 2375 ብር
Ethiotelecom ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ላይ እንደተገለፀው በርካታ ደንበኞች የሚጠቀሙባቸው 38 የተለያዩ ጥቅሎች ላይ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ እንዳልተደረገባቸው አሳውቋል።
⚫ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የሚጠቀሙባቸው የ1 ብር፣ የ2 ብር፣ የ5 ብር እና የ1 ሰዓት ጥቅሎች ባሉበት መቀጠላቸውን ገልጿል።
⚫ለአካል ጉዳተኞች፣ ለተማሪዎች እና ለመምህራን የተዘጋጁ ልዩ ጥቅሎች ላይ ምንም ዓይነት ጭማሪ አለመደረጉን ኢትዮ ቴሌኮም አሳውቋል።
በቴሌብር ጥቅል ሲገዙ የነበረው የ10% ቅናሽ ወደ 20% ከፍ እንዲል መደረጉን ገልጿል።
✍️የዋጋ ማስተካከያውን እንዴት አያችሁት?
💠 React 💠