‹‹በመንግሥት እና በሸኔ መካከል ያለስምምነት የተጠናቀቀው ድርድር ቅድመ ሁኔታ ለህዝብ ግልጽ አልተደረገም›› የፖለቲካ ዘርፍ ባለሙያዎች
የፌዴራሉ መንግሥት ራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ብሎ ከሚጠራውና በአሸባሪነት ከፈረጀው የሸኔ ታጣቂ ቡድን ጋር በዝግ ሲያካሂደው የነበረው ውይይት ያለ ውጤት መጠናቀቁን ማሳወቁ ይታወሳል፡፡
የፖለቲካ ሳይንስ መምህሩ በቃሉ ዋቺሶ መንግስት ለድርድር ያሳየው ተነሳሽነት የሚበረታታ ቢሆንም ከመነሻው የድርድሩ ቅድመ ሁኔታ ፣ አላማና ፋይዳ ለህዝብ በአግባቡ ግልጽ አለመደረጉን ተችተዋል፡፡ የድርድሩ ውጤት ተጽዕኖ በተደራዳሪዎቹ ብቻ ሳይወሰን የዜጎችን ዕጣ ፋንታ የሚወስን በመሆኑም ሂደቱ በአግባቡና በጥንቃቄ ሊታይ ይገባ እንደነበርም አንስተዋል፡፡
በዚህም የሁለቱ አካላት ውይይት ‘‘ድርድር’’ የሚለውን ስያሜ ለማግኘት ብቁ አይደለም ነው ያሉት፡፡
ሌላኛው የፖለቲካ ዘርፍ ባለሙያ አቶ ኤርሚያስ ታደሰ በበኩላቸው የሁለቱ ወገኖች ድርድር ያለ ስምምነት መጠናቀቅ በኦሮሚያ ክልል ሁሉን አቀፍ እንቅስቃሴ ላይ ትልቅ ጠባሳ ጥሎ የሚያልፍ ነው ሲሉ ገልጸዋል፡፡ ሃገራዊ ተጽዕኖውም ከፍተኛ እንደሆነ ነው ያነሱት፡፡
ከድርድሩ ያለ ውጤት መጠናቀቅ በኋላ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ፣ ሰበታ ፣ ሃዋስና ቀርሳ ማሌማ በተባሉ አካባቢዎች ይንቀሳቀሱ በነበሩ የቡድኑ አባላት ላይ እርምጃ መውሰዱን በትላንትናው እለት መግለጹ አይዘነጋም፡፡
አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት በ7545 አጭር የፅሁፍ መልክት ይላኩ
ድህረ ገጽ፡- https://ahaduradio.com/
ዩትዩብ፦ http://shorturl.at/cknFP
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/ahaduradio

የሽንኩርት ዋጋ ንረትን ለማሻሻል ገደብ የማስቀመጥ ስራ መስራት አልጀመርንም ሲል የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ ፡፡
ምንም እንኴን የገበያ ሥርዓቱ ነጻ መርህን ቢከተልም የሽንኩርት ዋጋ ግን እየናረ እንደመጣ ይታወቃል፡፡
አሀዱም የዋጋ ንረቱን ለማስተካከል የዋጋ ገደብ እንዲኖረው ለማድረግ ምን እየሰራችሁ ነው ሲል የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ሰውነት ኤያሌው አነጋግሯል፡፡
በምላቸውም በሽንኩርት ዋጋ ላይ የመሸጫ ዋጋ ተመን የማስቀመጥ ስራ እስካሁን እየሰራን አይደለም ሲሉ ተናግረዋል ፡፡
የሽንኩርት ምርት ላይ በአቅርቦት እና በፍላጎት ላይ ሰፊ ክፍትት አለ ያሉት ሀላፊው ምርቱ በስፋት ወደ ከተማ እንዲገባ ለማድረግም እየሰራን ነው ብለዋል ፡፡
የህብረት ስራ ማህበራትም ፈንድ ተመድቦላቸው ከአማራ ፣ ከኦሮሚያ እና ደቡብ ክልል አርሶአደሮች ጋር ትስስር በመፍጠር ላይ እንገኛለን ሲሉ አስታውቀዋል ፡፡
መደበኛ ቁጥጥር በማድረግ ህገወጥ የንግድ እንቅስቃሴ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ላይ ቁጥጥር እያደረግን ነው ያሉት ሀላፊው ምርት በማከማቸት የዋጋ ንረቱን ለማባባስ የሚሰሩት ላይም እርምጃ እየወሰድን ነው ብለዋል ፡፡
አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት በ7545 አጭር የፅሁፍ መልክት ይላኩ
ድህረ ገጽ፡- https://ahaduradio.com/
ዩትዩብ፦ http://shorturl.at/cknFP
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/ahaduradio
ትዊተር፦https://twitter.com/ahadu_radio?lang=en
አሐዱ ራድዮ 94.3 እና ቴሌቪዥን #አሐዱ_24

አዲስ መንጃ ፈቃድ የሚያወጡ አሽከርካሪዎች በሰውና ንብረት ላይ የሚያደርሱት የትራፊክ አደጋ እጅግ ከፍተኛ መሆኑ ተገልጿል፡፡
የብቃት ማነስ ያላቸው አሽከርካሪዎች በብዛት እንደሚስተዋሉና የመንጃ ፈቃድ አሰጣጥ ሂደቱ በአጭር ጊዜ ሳይሰለጥኑ የመንጃ ፈቃድ የሚያገኙ መሆኑንና ቀጥታ ወደ ስራ የሚገቡ አሽከርካሪዎች መኖራቸውን የገለጹት በመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አስተዳደር የትምህርትና አቅም ግንባታ ዴስክ ሀላፊ አቶ ሳሙኤል ይገዙ ናቸው፡፡
አዲስ መንጃ ፈቃድ የሚያወጡ ፈቃድ ደረጃቸው ዝቅተኛ በሆኑ አሽከርካሪዎች በሰውና በንብረት ላይ የሚያደርሱት የትራፊክ አደጋ እጅግ ከፍተኛ መሆኑን ነው የተናገሩት፡፡
ጉዳት አድርሰው የሚያመልጡ አሽከርካሪዎች የማይገኙበት አጋጣሚ መኖሩን ተከትሎ ተቋሙ በዋናነት የሚሰራው ስራ ገጭተው ያመለጡ አሽከርካሪዎች ካልተገኙ ጉዳት ለደረሰበት አካል ካሳ መክፈል እንጅ አሽከርካሪዎችን የመከታተልና የማጣራት ስራ አለመኖሩን ነው የገለጹት፡፡
ይህን አሰራር የተሻለ ለማድረግ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እየተሰራ መሆኑንና የተዘረጋው አዲሱ ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ሲሆን ለውጡ የሚታይ ይሆናል ነው ያሉት፡፡

በከተማዋ ከማህበረሰቡ ባህል እና እሴት ባፈነገጠ መልኩ ማስታወቂያዎችን በሚለጥፉ አካላት ላይ እርምጃዎችን የመዉሰድ ስራ እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል፡፡
በመዲናዋ አዲስ አበባ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከማህበረሰቡ ባህል እና እሴት በወጣ ሁኔታ በተለያዩ ርዕሶች የሚለጠፉ ማስታወቂያዎች ይታያሉ፡፡
ከተማዋ የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ እንደመሆንዋ እና ካሏት ሌሎችም የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴዎች አንፃር እነኝህን አካላት ለመቆጣጠር ምን እየተሰራ ነዉ ሲል አሃዱ የአዲስ አበባ የግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣንን ጠይቋል፡፡
የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ ደሲሳ በበኩላቸው እየተቆጣጠሩ እና የተያዙት ላይም እርምጃም እየተወሰደ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
በአብዛኛዉ ጨለማን ተገን አድርገዉ ጎዳና ላይ ያሉ ህፃናትን በመጠቀም ስለሚሰሩ ሁኔታዉን ፈታኝ አድርጎታል ነዉ ያሉት በመሆኑም ማህበረሰቡ እነኝህን አካላት በማጋለጥ የራሱን አስተዋፅኦ ሊያደርግ ይገባልም በማለት አክለዋል፡፡
ከተማዋን ምቹ ከተማ ለማድረግ በሚሰራዉ ስራ ዉስጥ የዉጭ ማስታወቂያ ጉዳይ አንዱ በመሆኑ በትኩረት የሚስተካከልበትን ስራ እየሰራን እንገኛለንም ነዉ ያሉት፡፡

የግል ተቋማት ቅሬታዎችን በመቀበል ላይ እንደሚገኝ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ ህዘብ እንባ ጠባቂ ተቋም በግል ተቋማት ውስጥ በየሚፀሙ የመብት ጥሰቶች ላይ የሚቀርቡለትን ቅሬታዎች ተቀብሎ የመፍትሄ እርምጃ እንዲወሰድ ማድረግ የሚያስችለው የአዋጅ ማሻሻያ ከሰሞኑን የፀደቀ ሲሆን አሁን ላይም ቅሬታዎችን መቀበል እንደጀመረ የተናገሩት የተቋሙ የህግ እና አስተዳደራዊ ጉዳዮች ምርመራ ሃላፊው አቶ መንግስቱ ቀኜ ናቸው፡፡
የተሸሻለው አዋጅ ለህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ቀርቦ ውሳኔ እስጊያገኝ በተወሰነ ደረጃ መዘግየቱን አንስተው በዚህ ጊዜ ግን አዋጁን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችሉ እንደ ቅሬታ መቀበያ ስርአቱን የማዘጋጀት ስራ ሲሰራ ቆይቷል ብለዋል፡፡
በዚህም መሰረት አብዛኛው የቅድመ ዝግጅት ስራ ቀደም ብሎ የተከናወነ እንደመሆኑ መጠን በህጉ መሰረት አዋጁ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከሚወጣበት ቀን ጀምሮ የምርመራ እና የእርምት እርምጃዎችን መውሰድ እንጀምራለን ነው ያሉት፡፡
አክለውም የግድ የአዋጁን መጽደቅ ይጠብቁ የነበሩ የአተገባበር መመሪያዎችን የማዘጋጀት፣ የባለሙያዎች ስልጠና፣ እና የአደረጃጀት ማሻሻያዎች በመከናወን ላይ የሚገኙ ሲሆን በቅርብ ቀናት ውስጥ ተጠናቆ በሙሉ አቅም ወደስራ እንገባለን ብለዋል፡፡

ዛምቢያ ከአየር ንብረት ለውጡ የተነሳ በቀጣናው ያጋጠመውን የምግብ እጥረት ለመፍታት ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ድጋፍ መጠየቋ ተስምቷል፡፡
የዛምቢያው ፕሬዝዳንት ሂቺሌማ ከዓለማቀፉ የምግብ እና የእርሻ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኩ ዶንግዩ ጋር በተወያዩበት ወቅት በስምንት አጎራባች ደቡብ አፍሪካ ሀገራት ከአየር ንብረት ለውጥ የተነሳ ያጋጠመው የምግብ እጥረት ለሀገራቸው ትልቅ ስጋት እንደፈጠረባቸው ነው የገለፁት፡፡
የዛምቢያው ፕሬዝዳንት ያንን ስጋትና የምግብ እጥረት ለመቅረፍ ከዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት ድጋፍ ይደረግላቸው ዘንድ ነው የጠየቋቸው፡፡
የዛምቢያው ፕሬዝዳንትና የዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር የተወያዩት በጣሊያን ዋና ከተማ ሮም ነው፡፡
ዛምቢያ በስምንት የደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት የምትጎራበት ሀገር መሆኗ ይታወቃል፡፡
እንደ ዛምቢያ መንግስት አቋም ጎረቤት ሀገራት የሚራቡ ከሆነ ዛምቢያም በቀጥታ የምግብ እጥረት ያጋጠማታል የሚል ስጋት ነው የገባው፡፡
ዘገባው፡-የአናዶሉ ነው፡፡

በከፋ የጎርፍ አደጋ የተጠቃችዋ ሶማሊያ ከቻይና የገንዘብ ድጋፍ ማግኘቷ ተነግሯል፡፡
በሶማሊያ በከፍተኛ ደረጃ እየጣለ ያለው ዝናብ ያስከተለው ጎርፍ ለተከሰተው ወድመት የቻይና መንግስት የአንድ መቶ አርባ ሺ የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ መስጠቱ ነው የተሰማወ፡፡
የገንዘብ እርዳታውን ለሶማሊያ መንግስት ያስረከበው በሶማሊያ ያለው የቻይና ኤምባሲ ነው፡፡
ከቻይና መንግስት ለሶማሊያ የተሰጠው የገንዘብ ድጋፍ በጎርፉ አደጋ ለተጎዱት ሶማሊያውያን የምግብና አልባሳት መግዣ እንደሚውል ታውቋል፡፡
ቻይና በቀጣይም የአንድ ሚሊየን ዩዋን ለሶማሊያ ለመስጠት ቃል መግባቷን አስታውቃለች፡፡
በሶማሊያ ቀድም ለአራት አስርት ዓመታት ታይቶ በማያወቅ አደገኛ ድርቅ ከደረሰው የዜጎች ሞትና መፈናቀል በኃላ አሁን ደግሞ በከባድ ዝናብና የጎርፍ መጥለቅለቅ ከሃምሳ በላይ ሰዎች መሞታቸውንና ከሰባት መቶ ሺ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸው ይነገራል፡፡
ዘገባው፡- የፒፕልስ ዴይሊ ነው፡፡

የጀርመን ባለስልጣናት በሀገራቸው የሀማስ ሀብት የሚገኝበትን ተቋም መክበባቸው ተገልጿል፡፡
የጀርመን የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚንስቴር ባወጣው መግለጫ በሀገሪቱ አራት ግዛቶች የሚገኘውን የሀማስ ሀብት ያለበትን ሁሉንም ስፍራ በፖሊስ እንዲጠበቅ ትእዛዝ መስጠቱ ነው የተሰማው፡፡
የጀርመኗ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚንስትር ናንሲ ፋዩሰር እንደገለፁት በጀርመን ምድር ተቀምጦ ኢስራኤልን ለሚያተራምስ ሽብርተኛ ቡድን ትእግስት የለንም ነው ያሉት፡፡
በሀማስና በእስራኤል መካከል በተያዘው ከባድ ጦርነት የጀርመን ባለስልጣናት የሀማስን ሀይሎች አሸባሪዎች ሲሉ በጥንቃቄ ነው የሚመለከቷቸው፡፡
የጀርመኗ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚንስትር በማብራሪያቸው አሁን በጀርመን አራት መቶ ሃምሳ የሀማስ አባላት እንዳሉና አባላቱም በፀረ እስራኤል ፕሮፖጋንዳና በገንዘብ ማሰባሰብ ስራ ላይ ናቸው ማታቸውን የአሜሪካ ድምጽ ዘገባ ያስረዳል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ነዋሪ የሆነች የ32 አመት ወጣት ከፖሊስ አባል በተተኮሰ ጥይት ህይወቷ ማለፍ ተሰምቷል፡፡
በፖሊስ አባል ጥቃት የደረሰባት ኢየሩሳሌም አስራት የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ነዋሪ ስትሆን ጥቃቱ ካጋጠማት በኋላም በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የቀዶ ጥገና እና ሕክምና ክትትል ሲደረግላት እንደነበር ተገልጻ፡፡
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ቀበሌ 25 ህዳር 13 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 5 ሰአት አካባቢ በወጣቷ ጓደኞች እና በሌሎች ሰዎች መካከል በተፈጠረ አለመግባባት በቦታዉ የደረሰዉ የፖሊስ አባል በተተኮሰ ጥይት ህይወቷ እንዳለፈ አሐዱ ከቤተሰቦቿ ለማወቅ ችሏል፡፡
የ32 አመት ወጣት እየሩሳሌም አስራት ከጀርባዋ በመመታቷ ህይወቷ ማለፉን አሐዱ የቀብሩ ስነ-ስርአት ላይ ተገኝቶ አረጋግጧል፡፡
ጉዳዩን በተመለከተም አሐዱ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደስን ጠይቋል፡፡
በምላሻቸዉም ወንጀሉን የፈፀመዉ የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር ዉሎ ለምን እና በምን ሁኔታ ዉስጥ ሊተኩስ ቻለ የሚለዉ ጉዳይ እየተጣራ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
ወደ ፊትም እንደ አስፈላጊነቱ የፍርድ ሂደቱን እየተከታተሉ ለህዝብ ይፋ እንደሚያደርጉም ነው የገለጹት፡፡
አሃዱም ይህን ጉዳይ በተመለከተ በምሽት አሐዱ ልሳን አመሻሹ የፖሊስ ኮሚሽኑ ሰፊ ምላሽ እና የባለሙያዎችን እይታ አካቶ በዝርዝር ጉዳዩ ይመለከተዋል፡፡

በአዲስ አበባ በአመት ውስጥ 5 ነጥብ 6 በመቶ የሚሆኑ አዳዲስ ተሽከርካሪዎች ወደ ትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚገቡ ተገልጿል፡፡
አሁን ላይ በአዲስ አበባ ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ ይስተዋላል በተለይም በስራ መውጫ እና መግቢያ ሰአት ላይ ችግሩ እንደሚባባስ እሙን ነው፡፡
አሐዱም ለትራፊክ መጨናነቁ ዋነኛ ምክንያት የሆነው ምንድን ነው ሲል የአዲስ አበባ የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ የህዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ መኳንንት ምናሴ ጠይቋል፡፡
በምላሻቸውም በየ አመቱ 5 ነጥብ 6 በመቶ አዳዲስ ተሸከርካሪዎች ወደ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚገቡ ተሸከርካሪዎች በመኖራቸው እና የመንገድ ጥበትን ለመቅረፍ ባለመሰራቱ ነው ብለዋል ፡፡
ይህም ለትራፊክ መጨናነቅ አንዱ ምክንያት መሆኑን ነው የገለጹት፡፡
በተጨማሪም የተሸከርካሪዎች ቁጥር ከመጨመሩ ባሻገር ከተለያዩ ክልሎች በፀጥታ ችግር ምክንያት ወደ አዲስ አበባ በብዛት ይመጣሉ ብለዋል ፡፡
ነጋዴውም አሽከርካሪውም መንገደኛውም የአገልግሎት ተጠቃሚው መብዛት ለትራፊክ መጨናነቁ ከፍተኛ ተፅዕኖ አሳድሯል ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል ፡፡

በአማራ ክልል ትምህርት በተጀመረባቸዉ አካባቢዎች ምንም አይት የሁለተኛ ደረጃ መማሪያ መፃህፍት አለመዳረሱ ተገለፀ፡፡
በክልሉ ትምህርት በተጀመረባቸዉ አካባቢዎች የመጀመሪያ ደረጃ መፃህፍትን ሙሉ በሙሉ ባይባልም ማሰራጨት የተቻለ ሲሆን በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ ምንም አይነት መፅሃፍ እንዳል ተሰራጨ አሃዱ ከክልሉ ትምህርት ቢሮ ባገኘዉ መረጃ ለመረዳት ችሏል፡፡
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የስርአተ ትምህርት ዳይሬክተር አቶ ካሴ አባተ እንደሚሉት ለክልሉ የተመደበዉ መፅሃፍ ገና እንዳልገባ እና ለተማሪዎችም እንዳልደረሰ አብራርተዉ በዚህ ምክንያትም የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች መፅሃፍ እስካሁን አልደረሰም ነዉ ያሉት፡፡
በክልሉ ለለመመዝግብ ከታሰበዉ ከ6 ሚሊየን በላይ ተማሪ መመዝግብ የቻለዉ ከ2 ሚሊየን የማይበልጥ ተማሪ እንደሆነ ማሳወቁም አይዘነጋም፡፡

በተለያዩ አካባቢዎች የሚስተዋለው የጸጥታ ችግር የሙስና ወንጀሎችን እያባባሰ እንደሚገኝ ተጠቆመ፡፡
ካለፉት ጥቂት አመታት ወዲህ በኢትዮጲያ የተለያዩ አካባቢዎች የሚስተዋለው የጸጥታ ችግር መሻሻል ያሳያል ተብሎ ቢጠበቅም መልኩን እየቀያየረ በበርካታ ዘርፎች ላይ ተጽእኖ ማሳደሩ ይታወቃል፡፡
ከነዚህም መካከል አንዱ ሙስና እና ብልሹ አሰራርን የመከላከል ስራ ሲሆን ያለው የጸጥታ ችግር ግን የሙስና ወንጀሎችን እያባባሰ ነው ሲሉ የገለጹት የፌደራል የስነ-ምግባርና ጸረ-ሙስና ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር እሸቴ አስፋው ናቸው፡፡
በተለይም ከግዢ ፣ ከመሬት እና መሰል ተያያዥ ጉዳዮች ጋር በተገናኘ ክፍተቶች እንደሚስተዋሉ የገለጹት ምክትል ኮሚሽነሩ ምንም እንኳን የሰላም እጦት ችግሩን ቢያባብሰውም ትልቁ ክፍተት ግን ግጭትና ጦርነትን ማእከል ያደረገ አይደለም ነው ያሉት፡፡
ይህንን ለመቅረፍም የአሰራር ስርአትን የማዘመን ፣ ማሻሻያ የሚፈልጉ ጉዳዮችንም የማሻሻል ተግባራት እየተከናወኑ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡
ከዚህ ባሻገር ሃብት የማስመለስ ስራዎች እየተሰሩ እንደሆነ የገለጹ ሲሆን እስካሁን ከ 9 ቢሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ማስመለስ መቻሉን ተናግረዋል፡፡
ይሁን እንጂ ችግሮቹን ለመቅረፍ በሚደረገው ጥረት ውስጥ የተቋማት የባለቤትነት ስሜት ማነስ ተግዳሮት እንደሆነባቸው ገልጸው የህብረተሰቡም መብቱን ማስከበር አለመቻል ፈታኝ ሁኔታ እንደፈጠረና ሰፊ ስራ እንደሚፈልግ አያይዘው ገልጸዋል፡፡
ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል መጠነ-ሰፊ ስራዎች እየተሰሩ እንደሆነ ቢገለጽም ችግሩ ስር መስደዱ ይታወቃል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ የነበረውን አላስፈላጊ የነዳጅ ጭነት መቀነስ መቻሉን የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን ገልጿል፡፡
የነዳጅ ግብይት ስራው ዲጂታላይዝ ከማድረግ ባለፈ የታለመለትን አላማ እያሳካ ነው ወይ በተለይ በክልል ከተሞች ላይ ያለው አፈጻጸም ምን ይመስላል ሲል አሐዱ የነዳጅ እና ኢነርጂ ጠይቋል፡፡
የነዳጅ ግብይት ስርአቱ ዲጂታላይዝ ከተደረገ በኃላ አላስፈላጊ የነዳጅ ጭነትን በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ የነበረውን አላስፈላጊ የነዳጅ ጭነት መቀነስ ችለናል ያሉ ሲሆን ነዳጅ ለታለመለት አላማ እንዲውል ፤ ለመተግበር እና ለመቆጣጠር ችለናል ያሉት የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰሃረላ አብዱላሂ ናቸው፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ ያለውን ጥሩ አፈጻጸም ወደ ክልል ከተሞች በመውሰድ ተቆጣጣሪው አካል በከተሞቹ ያየውን ብልሹ አሰራሮችን ለማስተካከል እና ለማስቀረት የሚያስችል አሰራር እንደሆነ የገለጹ ሲሆን አበረታች ውጤቶች እንደተመዘገቡም ገልጸዋል፡፡
ዲጂታላይዜሽን ተለዋዋጭ ባህሪ ያለው በመሆኑ በየጊዜው ለሚታዩ ክፍተቶች ማስተካከያ ለመስጠት አስቻይ ሁኔታን ይፈጥራል ሲሉም አክለዋል፡፡
አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት በ7545 አጭር የፅሁፍ መልክት ይላኩ
ድህረ ገጽ፡- https://ahaduradio.com/
ዩትዩብ፦ http://shorturl.at/cknFP
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/ahaduradio
ትዊተር፦https://twitter.com/ahadu_radio?lang=en
አሐዱ ራድዮ 94.3 እና ቴሌቪዥን #አሐዱ_24
የነዳጅ ግብይት ስራው ዲጂታላይዝ ከማድረግ ባለፈ የታለመለትን አላማ እያሳካ ነው ወይ በተለይ በክልል ከተሞች ላይ ያለው አፈጻጸም ምን ይመስላል ሲል አሐዱ የነዳጅ እና ኢነርጂ ጠይቋል፡፡
የነዳጅ ግብይት ስርአቱ ዲጂታላይዝ ከተደረገ በኃላ አላስፈላጊ የነዳጅ ጭነትን በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ የነበረውን አላስፈላጊ የነዳጅ ጭነት መቀነስ ችለናል ያሉ ሲሆን ነዳጅ ለታለመለት አላማ እንዲውል ፤ ለመተግበር እና ለመቆጣጠር ችለናል ያሉት የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰሃረላ አብዱላሂ ናቸው፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ ያለውን ጥሩ አፈጻጸም ወደ ክልል ከተሞች በመውሰድ ተቆጣጣሪው አካል በከተሞቹ ያየውን ብልሹ አሰራሮችን ለማስተካከል እና ለማስቀረት የሚያስችል አሰራር እንደሆነ የገለጹ ሲሆን አበረታች ውጤቶች እንደተመዘገቡም ገልጸዋል፡፡
ዲጂታላይዜሽን ተለዋዋጭ ባህሪ ያለው በመሆኑ በየጊዜው ለሚታዩ ክፍተቶች ማስተካከያ ለመስጠት አስቻይ ሁኔታን ይፈጥራል ሲሉም አክለዋል፡፡
አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት በ7545 አጭር የፅሁፍ መልክት ይላኩ
ድህረ ገጽ፡- https://ahaduradio.com/
ዩትዩብ፦ http://shorturl.at/cknFP
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/ahaduradio
ትዊተር፦https://twitter.com/ahadu_radio?lang=en
አሐዱ ራድዮ 94.3 እና ቴሌቪዥን #አሐዱ_24
ህጋዊ የመሬት ካርታ እያለኝ ቤት ፈርሶብኛል ብሎ የመጣ አካል የለም ሲል የሸገር ከተማ አስታወቀ ፡፡
ህገወጥ መሬት የወሰዱት ላይ ነው እንጂ ህጋዊ የመሬት ካርታ እና ማስረጃ ያላቸው ላይ ፈረሳ አላካሄድንም ሲሉ አሀዱ ያነጋገራቸው የሸገር ከተማ አስተዳደር ኮምዩኒኬሽን አቶ ናስር ሁሴን ተናግረዋል፡፡
በህገወጥ ቤት ፈረሳ ላይም ማህበረሰቡን ለይተን ወደየ መጣችሁበት አካባቢ ሂዱ የሚል ትዕዛዝ አልሰጠንም በአካባቢው የነበሩት ላይም ተመሳሳይ እርምጃ ወስደናል ሲሉ አስታውቀዋል፡፡
እስካሁንም ህጋዊ የመሬት ካርታ እና ማስረጃ እለን ቤት ፈርሶብኛል ብሎ የመጣ የለም ያሉት ሀላፊው እንደዚህ አይነት ክፍተት ካለም ማስተካከያ እንወስዳለን ብለዋል ፡፡
በሸገር ከተማ ምስረታ ቤታችን ፈርሶ ወደ መጣችሁበት ሂዱ ተብለው በጋሞ ዞን ላይ እንደሚገኙ ከዚህ በፊት ባለው የዜና ሰአታችን መዘገባችን አይዘነጋም ፡፡

በጅቡቲ ጉምሩክ የተፈጠረው የወደብ ጭነት መዘግየት ችግር ለመፍታት ጥረት እየተደረገ ነው ተብሏል፡፡
የጂቡቲ ጉምሩክ ‹‹ከ20 ሺህ ዶላር በታች የክፍያ ደረሰኝ የያዙ ጭነቶች ወደ ኢትዮጵያ እንዳያልፉ›› በሚል መመሪያ እቃዎች እንዳይንቀሳቀሱ ማገዱን የገለጹት የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ዘርይሁን አሰፋ ናቸው፡፡
በሁለቱ ሀገራት መካከል የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት ለጅቡቲ ጉምሩክ ደብዳቤ መፃፉን ነው የገለጹት፡፡
ኢትዮጲያ እቃዎችን በጂቡቲ ወደብ በኩል የምታዘዋውር መሆኑን ተከትሎ መሰል ችግሮች ሊያጋጥሙ እንደሚችሉ የሚጠበቅ ሲሆን እቃ አስመጭዎች ለደረሰባቸው ችግር ዘላቂ መፍትሔ ለመስጠት ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን ነው የተናገሩት፡፡
በጂቡቲ 2 ማስተባበሪያ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች አሉ ያሉት ዳይሬክተሩ ችግሩ የሚያሳድረው ተጽእኖ ከፍተኛ በመሆኑ አፋጣኝ መፍትሄ እንደሚሻ አስረድተዋል፡፡
ችግሩ ከ3 ሳምንታት በላይ ያስቆጠረ መሆኑን ተከትሎ ጭነቶች ወደብ ላይ በሚቆዩበት ወቅት ከሚከፈለው ገንዘብ መጠን ጋር ተያይዞ ጉዳቱ የከፋ መሆኑን ነው የገለፁት፡፡

መናፈሻ ቦታዎችን ጨምሮ ጫት መቃም የሚከለከልባቸዉ ቦታዎች በአዲሱ አዋጅ ይፋ ተደርገዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ከዚህ ቀደም አገልግሎት ሲሰጥ የነበረዉን አዋጅ በማሻሻል አዲስ የደንብ መተላለፎች የቅጣት አዋጅን አዉጥቷል፡፡
በአዋጁ ላይ ከአዋኪ ድርጅትና መሰል ተግባራትን መፈፀም ጋር በተያያዘ በማንኛዉም ቦታ ላይ ገቢ ለማግኘት ወይም ለማስገኘት ጫት መቃምም ሆነ ማስቃም 5 ሺህ ብር ቅጣት የሚያስጥል ሲሆን ክፍት ወይም ዝግ የመናፈሻ ቦታዎች የመንገድ አካፋዮች ፤የመንገድ ዳርቻዎች እንዲሁም አደባባዮች ላይ ጫት በመቃም እያንዳንዱ ጥፋቱን የፈፀመ ግለሰብ አንድ መቶ ብር እንደሚያስቀጣም የደንብ ማስከበር ባለስልጣን የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ የምስራች ግርማ ገልጸዋል፡፡
ነገር ግን በማንኛዉም ቦታ ላይ ገቢ ለማግኘት ወይም ለማስገኘት ሺሻ ማስጨስ የ10 ሺህ ብር ቅጣት እንደሚያስጥል ለማወቅ ተችሏል፡፡
በተለያዩ የመገናኛ ብዙሀንና ማህበራዊ ድረ ገፆች ከጫት ንግድ ጋር በተያያዘ የተዛባ መረጃ መረጃ መሰራጨቱን አንስተው ክልከላ የተጣለዉ ቀደም ሲል በተገለጹት ቦታዎች መሆኑን አስረድተዋል፡፡

የሽግግር ፍትህ አማራጭ ፖሊሲዉን የማደራጀት ስራ በተያዘዉ ሳምንት ተጠናቆ ማርቀቅ እንደሚጀመር ተገልጿል፡፡
የሽግግር ፍትህ አማራጭ ፖሊሲ ግብአት የማሰባሰብ ሂደቱ ተጠናቆ ወደ አንድ የማደራጀት ስራ እየተሰራ መሆኑን የሽግግር ፍትህ አማራጭ ፖሊሲ ከፍተኛ የባለሙያዎች ቡድን አባል አቶ ሲሳይ አስፋዉ ለአሀዱ ተናግረዋል፡፡
በክልሎችና ከተማ መስተዳድሮች በአማራጭ ፖሊሲዉ ወቅት የተሰበሰቡ ሀሳቦችንና ሪፖርቱን የማደራጀት ስራ በተያዘዉ ሳምንት ተጠናቆ ፖሊሲዉን የማናበብና ማጣራት እንዲሁም ማመሳከር ስራዉን በማካሄድ ማርቀቅ እንደሚጀመር ነው የገለጹት፡፡
ምንም እንኳን በኢትዮጲያ ባለዉ የሰላም መደፍረስ ሳቢያ ተደራሽ መሆን ያልተቻለባቸዉ አካባቢዎች ቢኖሩም በዉክልናም ይሁን በምሁራን የሃሳብ አማራጮች የተገኙ ግብአቶች ቀላል የሚባሉ አይደሉም ብለዋል፡፡
የተሰበሰቡ ሪፖርቶችን የማደራጀትና የማጣራት ስራ ከተከናወነ በኋላ ይፋ እንደሚደረግም አቶ ሲሳይ ተናግረዋል፡፡
በኢትዮጲያ ከዚህ ቀደም በተፈፀሙ ፤እየተፈፀሙ ባሉና ከዚህ በኋላ እንዳይፈፀሙ እርምት በመውሰድና ተጎጂዎችን በመካስ ረገድ የሽግግር ፍትህ አማራጭ ፖሊሲው ተስፋ ተጥሎበታል፡፡

ኢትዮጵያ ያለባት ከፍተኛ የዕዳ ጫና ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት ጋር ያላትን ግንኙነት እያሻከረው መምጣቱን የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ገለጹ፡፡
ዓለም አቀፍ አበዳሪና ድጋፍ ሰጪ የገንዘብ ተቋማት በአሁኑ ወቅት ለኢትዮጵያ የሚሰጡትን የብድርና የድጋፍ ስምምነት እየቀነሱ መምጣታቸውን የሚያነሱት የምጣኔ ሃብት ባለሙያው ዶክተር ስሜነህ በይሴ ናቸው፡፡
ለዚህም ኢትዮጵያ ያለባት ከፍተኛ የውጭ ብድር ጫናና ብድሩን በአግባቡ የመመለስ ሁኔታ አነስተኛ መሆን ዋነኛ ምክንያት እንደሆነ አንስተዋል፡፡
የውስጥ ፖለቲካ መረጋጋት አበዳሪ ተቋማት ለሚሰጡት ብድርም ሆነ ድጋፍ እጅግ ወሳኝ መሆኑን ጠቅሰው ሰላምና መረጋጋት ባልተፈጠረበት ሁኔታ የምጣኔ ሃብት ዕድገት የማይታሰብ በመሆኑ አዲስ ብድርም ሆነ የድጋፍ ስምምነት ማግኘት አዳጋች ነው ሲሉ ተናግረዋል፡፡
ሌላው የምጣኔ ሃብት ባለሙያ ዶክተር ቆስጠንጢኖስ በርኸ ተስፋ በበኩላቸው በብድርና በእርዳታ በዓመት እስከ 5 ቢሊየን ዶላር ይሰጡ የነበሩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ኢትዮጵያ የብድር ጫናዋን መወጣት አለመቻሏን ተከትሎ ፍላጎታቸው እንዲቀዛቀዝ ማድረጉን ገልጸዋል፡፡
በዋናነት ከወጪ ንግድ፣ ከዲያስፖራው ማህበረሰብ እንዲሁም ከሌሎች የገቢ አማራጮች ከሚገኝ የውጭ ምንዛሬ ያለውን ዕዳ መክፈል ላይ በትኩረት ሊሰራ ይገባል ብለዋል፡፡
የኢትዮጵያ መንግስት የሀገር ውስጥ እና የውጭ ብድር በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር ሰኔ 2022 ላይ ከነበረበት 57 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር በመጋቢት 2023 ወደ 60 ነጥብ 6 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ከፍ ማለቱን ፤ በዚህም የሀገሪቱ አጠቃላይ ብድር የስድስት በመቶ ወይም ከሶስት ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ጭማሪ ማሳየቱን የገንዘብ ሚኒስቴር መግለጹ አይዘነጋም፡፡

በቡርኪናፋሶ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት የበርካቶች ህይወት ተቀጥፏል፡፡
በሰሜናዊ ቡርኪናፋሶ በምትገኘዋ ጂቦ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት ይህ ዘገባ እስከ ተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ 40 ሰዎች መገደላቸው ነው የተሰማው፡፡
ብዙ ቁጥር ያላቸው ታጣቂ ሀይሎች በጂቦ የሚገኘውን የተፈናቃዮች መጠለያ ስፍራና በአቅራቢያው የሚገኘውን የጦር ሀይል ሰፈር ባጠቁበት ኢላማቸው 40 ሰዎችን ገድለው 42 ሰዎችን በጽኑ ማቁሰላቸውን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ተቋም አስታውቋል፡፡
የዚህ መሰሉ ንፁሃንን በየትኛውም መንገድ የጥቃት ኢላማ ማድረግ በጦር ወንጀለኛነት የሚያስጠይቅ መሆኑም ነው የመንግስታቱ ድርጅት የገለጸው፡፡
ቡርኪናፋሶ ከአውሮፓውያኑ 2015 ጀምሮ ከአጎራባቿ ማሊና ኒጀር በሚነሱ፤ በአልቃይዳና በአይ ኤስ በሚታገዙ ሀይሎች ንጹሃን ዜጎቿን ማጣቷ አይዘነጋም፡፡
ዘገባው፡-የጎልፍ ታይምስ ነው፡፡
አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት በ7545 አጭር የፅሁፍ መልክት ይላኩ
ድህረ ገጽ፡- https://ahaduradio.com/
ዩትዩብ፦ http://shorturl.at/cknFP
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/ahaduradio
ትዊተር፦https://twitter.com/ahadu_radio?lang=en
አሐዱ ራድዮ 94.3 እና ቴሌቪዥን #አሐዱ_24
በሰሜናዊ ቡርኪናፋሶ በምትገኘዋ ጂቦ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት ይህ ዘገባ እስከ ተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ 40 ሰዎች መገደላቸው ነው የተሰማው፡፡
ብዙ ቁጥር ያላቸው ታጣቂ ሀይሎች በጂቦ የሚገኘውን የተፈናቃዮች መጠለያ ስፍራና በአቅራቢያው የሚገኘውን የጦር ሀይል ሰፈር ባጠቁበት ኢላማቸው 40 ሰዎችን ገድለው 42 ሰዎችን በጽኑ ማቁሰላቸውን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ተቋም አስታውቋል፡፡
የዚህ መሰሉ ንፁሃንን በየትኛውም መንገድ የጥቃት ኢላማ ማድረግ በጦር ወንጀለኛነት የሚያስጠይቅ መሆኑም ነው የመንግስታቱ ድርጅት የገለጸው፡፡
ቡርኪናፋሶ ከአውሮፓውያኑ 2015 ጀምሮ ከአጎራባቿ ማሊና ኒጀር በሚነሱ፤ በአልቃይዳና በአይ ኤስ በሚታገዙ ሀይሎች ንጹሃን ዜጎቿን ማጣቷ አይዘነጋም፡፡
ዘገባው፡-የጎልፍ ታይምስ ነው፡፡
አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት በ7545 አጭር የፅሁፍ መልክት ይላኩ
ድህረ ገጽ፡- https://ahaduradio.com/
ዩትዩብ፦ http://shorturl.at/cknFP
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/ahaduradio
ትዊተር፦https://twitter.com/ahadu_radio?lang=en
አሐዱ ራድዮ 94.3 እና ቴሌቪዥን #አሐዱ_24
የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት በተባበሩት አረብ ኤምሬት ላይ ክስ መስርቷል፡፡
የሱዳን ከፍተኛ የጦር አዛዥ ጀነራል ያሲር አል አታ በይፋ እንደተናገሩት የተባበሩት አረብ ኤምሬት ለሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይሎች ወታደራዊ ድጋፏን በገፍ መስጠቷን ደርሰንበታል ነው ያሉት፡፡
የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች ከተባበሩት አረብ ኤምሬት ውጪም ሌሎች ጎረቤት ሀገራት በሱዳን የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ይገባሉ ሲሉም ነው የገለፁት፡፡
በሱዳን ከሰባት ወራት በላይ ያስቆጠረው ይኸው ጦርነት ከስድስት ሚሊየን በላይ ሱዳናውያንን ማፈናቀሉና እንዲሰደዱ ማድረጉ እንዲሁም በዳርፉር ግዛት የዘር ማጥፋት ወንጀል እንዲፈጸም በር መክፈቱ ይገለፃል፡፡
በኦምዱርማን ለሱዳን የደህንነት አካላት ማብራሪያ የሰጡት እኝሁ የሉዓላዊ ምክር ቤቱ ከፍተኛ የጦር አዛዥ ከሀገሪቱ የመረጃና የደህንነት ሀይሎች ባገኘነው መረጃ የተባበሩት አረብ ኤምሬት የጃንጃዊድን ሀይሎች ለመደገፍ የጦር መሳሪያና ጥይት በአውሮፕላን እየጫነች ትልካለች ነው ያሉት፡፡
ዘገባው፡-የሬዲዮ ታማጁዝ ነው፡፡