AG Housing condominume, Apartment,at Bole Ayat 20/80 & 40/60 condominium market- ቦሌ አያት,በሻሌ ኮንደሚንየም
1.05K subscribers
8.68K photos
527 videos
13 files
1.61K links
"𝗧𝗿𝘂𝘀𝘁,𝗧𝗿𝗮𝗻𝘀𝗽𝗮𝗿𝗲𝗻𝗰𝘆,𝗛𝗼𝗺𝗲"

ሽያጭ አያት አካባቢ
🤳 0907702644
Download Telegram
አያት 49   : 40/60 Condeminum

ቤቱ
•ባለ2 መኝታ-1መታጠብያ-2ክችን
•72ካሬ ሜትር
•ደረጃ 8ኛ ወለል ላይ


ዶክመንት
ዲጅታል ካርታ አለው

ዋጋ
7,800,000

STATUS
Active at Aug 22

☎️ 0907702644
 
Website
https://www.aghousingsolution.com/

ቤት ለመግዛት / ለመሸጥ በውስጥ @aghousing መልክት ይላኩ!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
⚠️መገናኛ  : 40/60
Condeminum


ቤቱ
•ባለ3 መኝታ-2መታጠብያ-1ክችን
•107ካሬ ሜትር
•ደረጃ 3ኛ ወለል ላይ


ዶክመንት
ዲጅታል ካርታ አለው

ዋጋ
🏷14,500,000

STATUS
Active at Aug 22

☎️ 0907702644
 
Website
https://www.aghousingsolution.com/

ቤት ለመግዛት / ለመሸጥ በውስጥ @aghousing መልክት ይላኩ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📍አያት 49  : 40/60
Condeminum

ቤቱ
•ባለ3 መኝታ-2መታጠብያ-1ክችን
•112ካሬ ሜትር
•ደረጃ 11ኛ ወለል ላይ


💼ዶክመንት
ዲጅታል ካርታ አለው

ዋጋ
🏷️9,500,000

STATUS
Active at Aug 22

📞 0907702644
 
✈️Website
https://www.aghousingsolution.com/

ቤት ለመግዛት / ለመሸጥ በውስጥ @aghousing መልክት ይላኩ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📍አያት 49  : 40/60
Condeminum

ቤቱ
•ባለ2 መኝታ-2መታጠብያ-1ክችን
•76ካሬ ሜትር
•ደረጃ 3ኛ ወለል ላይ


💼ዶክመንት
ዲጅታል ካርታ አለው

ዋጋ
🏷️8,800,000

STATUS
Active at Aug 24

📞 0907702644
 
✈️Website
https://www.aghousingsolution.com/

ቤት ለመግዛት / ለመሸጥ በውስጥ @aghousing መልክት ይላኩ!
1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📍አያት 49  : 40/60
Condeminum

ቤቱ
•ባለ2 መኝታ-1መታጠብያ-1ክችን
•70ካሬ ሜትር
•ደረጃ 11ኛ ወለል ላይ


💼ዶክመንት
እዳ 470,000

ዋጋ
🏷️5,800,000

STATUS
Active at Aug 24

📞 0907702644
 
✈️Website
https://www.aghousingsolution.com/

ቤት ለመግዛት / ለመሸጥ በውስጥ @aghousing መልክት ይላኩ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🏠 የአያት 40/60 ኮንዶሚኒየም ለምን ይመከራል?
በአሁኑ የአዲስ አበባ የኮንዶሚኒየም ገበያ ውስጥ አያት 40/60 ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ አካባቢ ነው።
ለመኖሪያም ሆነ ለወደፊት እሴት ጭማሪ የሚፈልጉ ሰዎች አያትን ከሌሎች አካባቢዎች ጋር ማወዳደር ይችላሉ።
ምክንያቱም፦
🔹 በአንጻራዊነት ሰፋፊ የቤት ስፋቶች አሉት።
🔹 የቤቶቹ አቀማመጥ ለቤተሰብ ኑሮ ምቹ ነው።
🔹 የግንባታና የፊኒሺንግ ጥራት ከብዙ አማራጮች ጋር ሲነጻጸር ጥሩ ነው።
🔹 ለመኖሪያ የሚመች ሰፈር ሲሆን የአካባቢው እድገትም ተጨማሪ ዕድል ይፈጥራል።
🔹 በአሁኑ ጊዜ የአያት 40/60 ዋጋ ከጌርጂ እና መገናኛ አካባቢዎች ጋር እየተቀራረበ ነው።

💡 የእኔ ምክር: ጥሩ ስፋት፣ ጥሩ ፊኒሺንግ፣ ጥሩ አቀማመጥና ንጹህ ሰነድ ያለው የአያት 40/60 ቤት ካገኙ፣ ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ሊታሰብበት የሚገባ ምርጫ ነው።

😀 በባንክ ብድር ገዢዎች ምክር በአሁኑ የንብረት ገበያ የሚታየው የዋጋ ጭማሪ ገዢዎችን በተለይም በባንክ ብድር የሚገዙትን በጥንቃቄ እንዲወስኑ ይፈልጋል።ከቁጥጥር ውጭ የሆነ የዋጋ ንረት እንዳይፈጠር፣ ገዢዎች የሚገዙትን ቤት በትክክል አወዳድረው፣ የአካባቢውን የገበያ ዋጋ አጣርተው እና ከመክፈል አቅማቸው ጋር አመዛዝነው እንዲገዙ እንመክራለን።በተለይ በባንክ ብድር የሚገዙ ገዢዎች የቤቱን ዋጋ፣ የብድር መጠን፣ ወለድና የወር ክፍያ በጥሞና አስልተው ከዚያ በኋላ ውሳኔ ቢወስኑ ይመረጣል።

👉 የቤት ግዢ የሚያስፈልገው ፍጥነት ሳይሆን ትክክለኛ ውሳኔ ነው።

📈 አያት 40/60 — ዛሬ ለመኖር፣ ለነገ እሴት ለመጨመር።
✏️ Ag housing

#አያት40_60 #አያት #ኮንዶሚኒየም #ሪልእስቴት #አዲስአበባ #ኢንቨስትመንት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3