AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ
3.17K subscribers
352 photos
5 videos
7 files
32 links
ቻናላችንን Join ስላደረጉ እናመሰግናለን፡፡😉
ይህንን ቻናል ስትቀላቀሉ
የተለያዩ የዲሽ መረጃዎች
አዳዲስ Software 🔥
🌠በአጠቃላይ የፈለጉትን የዲሽ መረጃ ያገኙበታል 👍
Telegram👉 @agarodishinfo
Fb👉 fb.me/agarodishinfo
Tell.📲+251938095912

For any Question 👉 @John_Dish
Download Telegram
  እለተ ቅዳሜ ቀን ጥር 04 / 2016 ዓ/ም የሚደረግ EPL ጨዋታ

      ⌚️ቀን 09:30
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ቼልሲ ከ ፉልሀም 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
🏟 ስታድየም - ስታምፎርድ ብሪጅ


      ⌚️ማታ 02:30
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ኒውካስትል ዩናይትድ ከ ማንቸስተር ሲቲ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
🏟 ስታድየም - ሴንት ጀምስ ፓርክ



ትንሽ ወጭ በሚያስከፍሉ ቻናሎች ይመልከቱ
24H SPORT 1HD
24H SPORT 2HD
SPORT 1sD
BEIን sport 1HD & 2HD
AREZO / ይጠበቃል)



🏆የአፍሪካ ዋንጫ
5፡00
Ivory Coast 🆚 Guinea-Bissau
በቀጥታ
▶️በDSTV

▶️በETV
▶️በ5plus HD
▶️በ24H SPORT ይመልከቱ

-24H SPORT Iks የ3 ወር - 400
•Funcam  እና Apollo የ12 ወር  - 950 ብር
•Funcam  የ12 ወር  - 900 ብር
•Forever ና Apollo የ12 ወር  - 2000 ብር
•Forever  የ12 ወር  - 1600 ብር
•EVISSION IPTV - 600 ብር የዓመት
•EVISSION IPTV ለAndroid - 600 ብር የ1 ዓመት።
•MYHD IPTV የ1 ዓመት - 500 ብር
•ETV PLUS (የAndroid) የ1 ዓመት - 500 ብር
​​🌍 የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ሙሉ ፕሮግራሞች

📅 እለተ ቅዳሜ ጥር 04 / 2016 ዓ/ም

05:00 | 🇨🇮 አይቮሪኮስት ✘ ጊኒ ቢሳው 🇬🇼

📅 እለተ እሁድ ጥር 05 / 2016 ዓ/ም

11:00 | 🇳🇬 ናይጄሪያ ✘ ኢኳቶሪያል ጊኒ 🇬🇶
02:00 | 🇪🇬 ግብፅ ✘ ሞዛምቢክ 🇲🇿
05:00 | 🇬🇭 ጋና ✘ ኬፕ ቨርዴ 🇨🇻

📅 እለተ ሰኞ ጥር 06 / 2016 ዓ/ም

11:00 | 🇸🇳 ሴኔጋል ✘ ጋምቢያ 🇬🇲
02:00 | 🇨🇲 ካሜሮን ✘ ጊኒ 🇬🇳
05:00 | 🇩🇿 አልጄሪያ ✘ አንጎላ 🇦🇴

📅 እለተ ማክሰኞ ጥር 07 / 2016 ዓ/ም

11:00 | 🇧🇫 ቡርኪናፋሶ ✘ ሞሪታኒያ 🇲🇷
02:00 | 🇹🇳 ቱኒዚያ ✘ ናሚቢያ 🇳🇦
05:00 | 🇲🇱 ማሊ ✘ ደቡብ አፍሪካ 🇿🇦

📅 እለተ ረቡዕ ጥር 08 / 2016 ዓ/ም

02:00 | 🇲🇦 ሞሮኮ ✘ ታንዛኒያ 🇹🇿
05:00 | 🇨🇩 ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኦፍ ኮንጎ ✘ ዛምቢያ 🇿🇲

📅 እለተ ሐሙስ ጥር 09 / 2016 ዓ/ም

11:00 | 🇬🇶 ኢኳቶሪያል ጊኒ ✘ ጊኒ ቢሳው 🇬🇼
02:00 | 🇨🇮 አይቮሪኮስት ✘ ናይጄሪያ 🇳🇬
05:00 | 🇪🇬 ግብፅ ✘ ጋና 🇬🇭

📅 እለተ አርብ ጥር 10 / 2016 ዓ/ም

11:00 | 🇨🇻 ኬፕ ቨርዴ ✘ ሞዛምቢክ 🇲🇿
02:00 | 🇸🇳 ሴኔጋል ✘ ካሜሮን 🇨🇲
05:00 | 🇬🇳 ጊኒ ✘ ጋምቢያ 🇬🇲

📅 እለተ ቅዳሜ ጥር 11 / 2016 ዓ/ም

11:00 | 🇩🇿 አልጄሪያ ✘ ቡርኪናፋሶ 🇧🇫
02:00 | 🇲🇷 ሞሪታኒያ ✘ አንጎላ 🇦🇴
05:00 | 🇹🇳 ቱኒዚያ ✘ ማሊ 🇲🇱

📅 እለተ እሁድ ጥር 12 / 2016 ዓ/ም

11:00 | 🇲🇦 ሞሮኮ ✘ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኦፍ ኮንጎ 🇨🇩
02:00 | 🇿🇲 ዛምቢያ ✘ ታንዛኒያ 🇹🇿
05:00 | 🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ ✘ ናሚቢያ 🇳🇦

📅 እለተ ሰኞ ጥር 13 / 2016 ዓ/ም

02:00 | 🇬🇶 ኢኳቶሪያል ጊኒ ✘ አይቮሪኮስት 🇨🇮
02:00 | 🇬🇼 ጊኒ ቢሳው ✘ ናይጄሪያ 🇳🇬
05:00 | 🇨🇻 ኬፕ ቨርዴ ✘ ግብፅ 🇪🇬
05:00 | 🇲🇿 ሞዛምቢክ ✘ ጋና 🇬🇭

📅 እለተ ማክሰኞ ጥር 14 / 2016 ዓ/ም

02:00 | 🇬🇲 ጋምቢያ ✘ ካሜሮን 🇨🇲
02:00 | 🇬🇳 ጊኒ ✘ ሴኔጋል 🇸🇳
05:00 | 🇦🇴 አንጎላ ✘ ቡርኪናፋሶ 🇧🇫
05:00 | 🇲🇷 ሞሪታኒያ ✘ አልጄሪያ 🇩🇿

📅 እለተ ረቡዕ ጥር 15 / 2016 ዓ/ም

02:00 | 🇳🇦 ናሚቢያ ✘ ማሊ 🇲🇱
02:00 | 🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ ✘ ቱኒዚያ 🇹🇳
05:00 | 🇹🇿 ታንዛኒያ ✘ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኦፍ ኮንጎ 🇨🇩
05:00 | 🇿🇲 ዛምቢያ ✘ ሞሮኮ 🇲🇦

👉 የ16ቱ ጥሎ ማለፍ  ጨዋታዎች ከቅዳሜ ጥር 18 እስከ ማክሰኞ ጥር 21 ይከናወናሉ።

👉 የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች አርብ ጥር 24 እና ቅዳሜ ጥር 25 ይከናወናሉ።

👉 የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ረቡዕ ጥር 29 ይከናወናሉ።

👉 የደረጃ ጨዋታ ቅዳሜ የካቲት 2 ይከናወናል

👉 የፍፃሜ ጨዋታ እሁድ የካቲት 3 ተከናውኖ የአፍሪካ ዋንጫ በ2028 ተመልሶ እንከሚመጣ ድረስ አፍሪካዊያንን እየናፈቀ ይቆያል።

⚽️⚽️ መልካም መዝናኛ⚽️⚽️

#AFCON2024
@garodishinfo
ጥር -10- 2016


🔥ዛሬ ከሚካሄዱ ጨዋታዎች በነፃ በቀጥታ የሚያሳዩ ቻናሎች🔥

⚽️ AFRICA: Africa Cup of Nations

🛑 11:00 Cape Verde 🆚 Mozambique
📺  ETV ENT
📺  5 PLUS HD

🛑 2:00 Senegal 🆚 Cameroon
📺  ETV ENT
📺  IRIB Varzesh HD
📺  Programme National

🛑 5:00 Guinea 🆚 Gambia
📺  ETV ENT
📡 NSS12  57°E                 11105H45000



⚽️ ENGLAND: Championship

🧿 5:00 Sunderland 2 Hull
📺  Sport 4 HD
📡  Amos 4°W                    10972V30000

⚽️ ITALY: Super Cup

🧿 4:00 Inter 🆚 Lazio
📺  Sport 4 HD
📡  Amos 4°W                    10972V30000


⚽️ ASIA: Asian Cup

⚪️ 8:30 Iraq 🆚 Japan
📺  5 PLUS HD
📺  Football HD
📺  TV Varzish HD

⚪️ 11:30 Vietnam 🆚 Indonesia
📺  TV Varzish HD
📺  IRIB Varzesh HD

⚪️ 2:30 Hong Kong 🆚 Iran
📺  Football HD
📺  TV Varzish HD
📡  Yahsat 52°E                11785H27500
📺  IRIB Varzesh HD
📡  Intelsat 62°E                11555V30000
@agarodishinfo
New SDS
11938 hor 27500
ከቨሬጅ
ሁሉንም የEnglish Premier League,Champions league ጨዋታዎች ምንም ሳያስቀር እያሳየ የሚገኘው የ24H SPORT 1 እና 2 Channel አሁን ባለው ጊዜ ምርጥ የሚባሉትን እና ሁሉንም League ምንም ጨዋታ ሳይመርጡ ሁሉንም ቻናል የሚያሳዩት ቻናሎች

💥24H SPORT 1HD
💥24H SPORT 2HD

አዲሶቹ ቻናሎች

የሚገቡት በ Yahsat 52E ላይ ነው ፣ ነገር ግን በሁሉም ሪሲቨር አይሰሩም።
- የሚከፍቱት የSunplus chipset ባላቸው ሪሲቨሮች ላይ ነው።
POPULAR T40 ሪሲቨሮች ለዚህ ዋነኛ ተመራጮች ናቸው።

- Internet የሚፈልገው 1 ጊዜ Active ለማድረግ ብቻ ነው። በዚህም Internet በሌለበት ቦታ ላይም መጠቀም ትችላላችሁ።
- እነዚህ ቻናሎች አስተማማኝ ሆነው እንደሚሰሩ እና ለረጅም ጊዜ እንደሚያለገለግሉ ተረጋግጥዋል።
-Tv Varzish በማይደርስባቸው ቦታዎች ( ጋምቤላ ፣ ቴፒ ፣ ፍኖተሰላም እና የመሳሰሉ) ቦታዎች ላይ ያለምንም ችግር ይሰራሉ።
- 1 ጊዜ ከተሞሉ ምንም ዓይነት Software አይፈልጉም። መቆራረጥም የሚባል ነገር የለም።

እነዚህ ወርቃማ ቻናሎች የሚያልፉት ጨዋታ የለም

📺H24 SPORT 1HD
📺H24 SPORT 2HD

ጣብያው የሚገባበት ሳተላይት Belintersat 1 51.5° E ላይ ነው ቫርዚሽ ካለበት Al Yah 1 52.5° E ተቀራራቢ ድግሪ ላይ ስለሚገኙ አንዳንድ ቦታ ዝምብሎ ሰርች ሲደረግ ሊገባ ይችላል እናንተም ጋር ሳህናችሁን ትንሽ በማንቀሳቀስ በማቀራረብ በማመጣጠን ሁለቱንም መጠቀም ትችላለህ።


የቻናሉ TP - 11077 H 2500 ነው።
STRONG TO - 10973/V/27500
የዛሬውን
ናይጀሪያ 🆚 ደቡብ አፍሪካ ጨዋታ
በቀጥታ 24H SPORT 2HD እና ETV ላይ ጥራቱ በተመሰከረለት በLEG N24 Pro Iron ሪሲቨር ተመልከቱ



በተጨማሪም እነዚህን ጨዋታዎች ይታያሉ
┈ ⫸ 24H Sports 1
5:00 Aston Villa vs Chelsea

┈ ⫸ 24H Sports 2
5:00 Rayo Vallecano vs Sevilla

@agarodishinfo
የYOUTUBE ቻናሌን Subscribe አድርጉልኝ በቅርቡ በአሪፍ አሪፍ አስተማሪ ቪዲዎች እመጣለሁ
ቪዲዎችን ለመስራት ሞራል እንዲኖረኝ
ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ🙏🙏🙏
👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCsN1pLlVDTf0AIwzbIFjrUg
ዲስ ቻናል ESAN TV

Frequency 11449 H 27500
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማክሰኞ የሚጀምረውን የሻንፒዮንስ ሊግ ጨዋታ
በዚህ ቻናል አንድም ጨዋታ ሳያመልጥዎ መመልከት ይችላሉ
24H Sport 1HD
24H Sport 2HD
ያለ ኢንተርኔት
ነገ የሚጀምረው ሻንፒዮንስ ሊግ
ሁሉንም ጨዋታ በቀጥታ
በቫርዚሽ በኩል ባሉት
24H SPORT 1HD
24H SPORT 2HD
amos ላይ ደግሞ
5PLUS HD
5SPORT 4K
እነዚህ ቻናሎች እንደሁሌው 100% እንደሚያስተላልፉ የተረጋገጠ ነው
-------------------
TV VARZISHE
FOOTBALL HD
SPTV 1
እነዚህን ቻናሎች ደግሞ ነገ በሰዓቱ ካልሆነ ማወቅ አይቻልም
🇬🇧እለተ ቅዳሜ የካቲት 09 ቀን / 2016 ዓ/ም

       ⌚️ቀን 09:30
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ብሬንትፎርድ ከ ሊቨርፑል 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
24H SPORT 1HD
SPORT 1SD
      

   ⌚️አመሻሽ 12:00
🇬🇧 ኒውካስትል ከ በርንማውዝ 🇬🇧
SPORT 1SD

     ⌚️አመሻሽ 12:00
🇬🇧 ቶተንሀም ከ ዎልቭስ 🇬🇧
24H SPORT 2HD


     ⌚️አመሻሽ 12:00
🇬🇧 በርንሌ ከ አርሰናል 🇬🇧
24H SPORT 1HD
SPORT 2HD
ETV

      ⌚️ማታ 02:30
🇬🇧 ማንቸስተር ሲቲ ከ ቼልሲ 🇬🇧
24H SPORT 1HD
SPORT 1SD

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

10፡00
🇪🇸አትሌቲኮ ከ ላስፓልማስ🇪🇸
24H SPORT 2HD

2:30
🇪🇸ሴልታ ቪጎ ከ ባርሴሎና 🇪🇸
24H SPORT 2HD

5:00
🇪🇸ቫሌንሲያ ከ ሴቪያ 🇪🇸
24H SPORT

🇫🇷 ሊግ ONE
5:00
🇫🇷 Nantes vs PSG🇫🇷


24H SPORT 1HD
24H SPORT 2HD
እነዚህን ቻናሎች ለመጠቀም ከኢትዮ ሳት ጋር በ1 ሳህን ከ2 LNB ጋር በቂ ነው
LEG N24 PRO IRON🎞
የካቲት -12-2016

🔥ዛሬ ከሚካሄዱ ጨዋታዎች በቀጥታ በነፃ የሚያሳዩ ቻናሎች🔥

⚽️ ENGLAND: Premier League
🔵 4:30 Manchester City 🆚 Brentford
📺  Sport 2 HD
📡  Amos 4°W                    10972V30000
📺24H SPORT 1/2 HD
📡 BELINTERSAT 51.5E
11077/H/02500


⚽️ EUROPE: Champions League - Play Offs

🔴 5:00 Inter 🆚 Atl. Madrid
📺24H SPORT 1/2 HD
📡 BELINTERSAT 51.5E
11077/H/02500

🔴 5:00 PSV 🆚 Dortmund
📺 5 Plus HD
📡 Amos 4°W                      10972V30000
📺24H SPORT 1/2 HD
📡 BELINTERSAT 51.5E
11077/H/02500
Gshare plus,Super Ghare Plus, Funcam,Forever መሸጫ ዋጋ ዝርዝር፦


🎁 Gshare የ 6 ወር👉500Birr
🎁 Super Bolt Iks የ6 ወር👉500Birr
🎁 Gshare የ1ዓመት👉800Birr
🎁 Super Bolt Iks የ1 ዓመት👉 800Birr
🎁Funcam & Apollo 1 አመት👉 1200Birr
🎁Funcam ብቻ የ1 ዓመት👉 1100
🎁Forever ና Apollo የ1ዓመት 👉2000Birr
🎁Forever  ብቻ የ1ዓመት👉1800Birr
24H SPORT Iks የ6 ወር - 800Birr
ለSPTV Server ዋጋ በ Inbox አናግሩኝ

ንግድ ባንክ
User Name:JUNEDIN MOHAMMEDNUR
Acc. No. 1000372973599
ባሉበት ቦታ ሆነዎ በባንክ ብር በማስገባት ደረሰኙን ፎቶ በማንሳት/Screenshot/ በማድረግ
       በ 👉 @Ju_admin ይላኩልን
ወዲያውኑ የአሞስ መክፈቻ ኮድ እንልክልዎታለን

G-Share ከእኔ ገዝታችሁ ሬሲቨሩ ቢበላሽ ወይም Restore ቢደረግ የገዛችሁትን ኮድ ድጋሚ ከእኔ ማግኘት ትችላላችሁ!!

💵ለባለሙያ አስተያየት አለን!!💵

ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅ ስትፈልጉ
ከታች ያለውን ሊንክ መጠቀም ትችላላችሁ።
👉 @Ju_admin 👈
ስልክ📞 +251938095912
ዛሬ በእለተ ማክሰኞ ምሽት እንደመደበሪያ የሚሆኑ 🤷‍♂🇬🇧FA Cup ጨዋታዎች ፕሮግራም....
   
  ምሽት 🕚4:45 ላይ

Blackburn 🆚 NewCastle
     📺SPORT 1 SD(Amos 4°W)

   ምሽት 🕚5:00 ሰዐት ላይ
Luton 🆚 Man City
     📺SPORT 2 HD(Amos 4°W
)
Gshare plus" ወይም "SuperGshare plus"  ሁለቱም አንድ ሰርቨር ናቸው

.Gshare plus በዋጋ ቅናሽ እና ጥሩ የሚባል ሰርቨር ነው

.Gshare plus ሰርቨር ለመጠቀም የሪሲቨራቹ ሶፍትዌር  Gshare plus version 2 መሆን አለበት አለበለዚያ ሰርቨሩ ኮኔክት ሁኖም አይከፍትም ሰለዚህ

Gshare plus & Super Gshare የ Amos  ቻናሎችን የሚከፍት ሲሆን ከሚሰራባቸው ሪሲቨሮች መካከል።

☞LEG N24+ Plus,
☞LEG N24 pro
☞LEG N24 Pro Iron
☞LEG H-14
☞LEG M-18 HD
☞LEG N24 (NEW)
☞Lifestar 1000++
☞Lifestar 1000++ platinum
☞Ls9200 Gold እና LS9300 GOLD
☞Lifestar 9200 እና 9300
☞Lifestar 1000/2000/3000/4000 Gold/smart

☞Vanstar v8 pro
☞Vanstar v8
☞Vanstar v8 plus
☞Vanstar v8 Combo
☞Vanstar v8 extreme
☞Superstar V8 እና V8 plus
☞Var A26 plus
ዋጋ የ1 አመት 800 ብር
      የ6 ወር 500 ብር

Forever server የሚቀበሉ ሪሲቨሮች ዝርዝር

☞Tiger T8 ultra
☞Tiger T8 high class v2
☞Tiger T3000
☞Tiger T3000 mega
☞Tiger T3000 extra
☞T8 Mini ultra
☞T8 Mini ultra V2
☞Starsat T-14
☞Starsat xtreme,
☞Starsat 90000,
☞Starsat 2000
☞Starsat,X1 Pro,X2,x7 Extreme እና Etc..

☞Lifestar 9090
☞Lifestar 9090 Diamond
☞Lifestar 9595 4k
☞Kingstar 99 Prime
☞Goldstar 9000 Ghost

☞ LEG N24+ PLUS FOREVER
☞LEG N24+ PLUS JAGUAR
☞LEG N24+ ULTRA JAGUAR 

☞ Kingstar 99 Prime

እነዚህ ሪሲቨሮች ካልዎት  የO.S.N መዝናኛ እና የ Amos Yes እስፓርት ቻናሎችን በጥራት ያለምንም መቆራራጥ መጠቀም ይችላሉ።

የሚሸጠው ዋጋ
Forever  የአንድ አመት 1700 ብር ሲሆን Apollo Iptv ሲጨመር ሁለቱም የአንድ አመት 1900 ነው

Funcam የሚቀበሉ ሪሲቨሮች ዝርዝር

☞LEG N24 PRO MAX
☞Realsatar 5050
☞Realstar 1010
☞Supermax F18 HD
☞Supermax F18 super tech
☞Supermax F18 super plus
☞Supermax 2425 supertech
☞Supermax 2350 super tech
☞Supermax 9200 Super tech
☞Lifestar 6060 HD,smart &Gold
☞Lifestar 8080 HD,smart &Gold
☞Lifestar 8585 HD,smart &Gold
☞Superstar 6565
☞Superstar 6464
☞Goldstar  7200/7500/8800/8600
☞Kingstar  7060/8070/9080

የሚሸጠው ዋጋ
Funcam  የአንድ አመት 900 ብር ሲሆን Apollo Iptv ሲጨመር ሁለቱም የአንድ አመት 950 ነው

Funcam, Forever, Gshare ጊዜው ካለቀብዎ ወይም አዲስ ማስሞላት ሲፈልጉ
ያናግሩን
@John_dish
0937777707
ሰበር ዜና 1445/2024 የረመዳን ወር በሳውዲ አረቢያ ታይቷል!


በመቀጠልም ረመዳን 1445/2024 ነገ ሰኞ መጋቢት 2/2016 ይጀምራል።
#Haramain_Sharifain