AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ
3.21K subscribers
352 photos
5 videos
7 files
32 links
ቻናላችንን Join ስላደረጉ እናመሰግናለን፡፡😉
ይህንን ቻናል ስትቀላቀሉ
የተለያዩ የዲሽ መረጃዎች
አዳዲስ Software 🔥
🌠በአጠቃላይ የፈለጉትን የዲሽ መረጃ ያገኙበታል 👍
Telegram👉 @agarodishinfo
Fb👉 fb.me/agarodishinfo
Tell.📲+251938095912

For any Question 👉 @John_Dish
Download Telegram
FA CUP ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ
በተለያዩ ነፃ ቻናሎች ይመልከቱ

11፡00
MAN CITY 🆚 MAN UNITED

LIVE ON SPORT 1
በቅርቡ ለFuncam እና Forever server የወጡትን Softwareኦች Update ካደረግን በኋላ አዲስ የተካተተውን አዲስ Feature ላስረዳችሁ።

ለFuncam Server - 15 ቁጥር
ለForeverSE እና Forever - 40 ቁጥር

ላይ እንደሆነ Serverኦቹ Connect  ሚያረጉት ይታወቃል።

አንዳንድ ጊዜ Connect አላረግም ሲለን ግን በእነዚህ ቁጥሮችም ላይ Connect ማድረግ እንችላለን።

Forever pro እና Forever - 39 ቁጥር
Forever SE - 14 ቁጥር
Funcam Server -  09 ቁጥር  ላይ እንደአማራጭ መጠቀም ትችላላችሁ።
📺አዲስ ቻናል
📡Nilesat 7°W
  በ 📟11555 V 27500 Tp
      📺ABC TV (Amhara Broadcasting Center)

⚠️ለናይል ሳት ተጠቃሚዎች ብቻ  በሪሞታቹ search በማረግ  ማግኘት ትችላላቹ!!
@agarodishinfo
ቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ

ማታ4:00
ማንችስተር ሲቲ 🆚 ኢንተር ሚላን

AMOS 😍
🖥️5SPORT 4K❤️
በተጨማሪም
🖥️TV VARZISHE❤️

ማሳሰብያ ለAMOS ተጠቃሚዎች:-
የዛሬውን ጨዋታ ማየት የምትችሉት 4K የሆነ ሪሲቨር ያላችሁ ሰዎች ብቻ ናችሁ !!
ሌሎች በቫርዚሽ ተመልከቱ
@agarodishinfo
የኢድ አል አድሃ በዓል መቼ ይውላል ?

ዛሬ ጨረቃ በመታየቷ የዙልሒጃ ወር ነገ ሰኞ አንድ ብሎ ይጀምራል።

በዚህም የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ሰኔ 21 ዕለተ ረቡዕ እንደሚከበር ታውቋል።

Credit : Haramain / Ustaz Abubeker Ahmed
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለአርፋ በዓል በሠላም አደረሳችሁ

ኢድ ሙባረክ
!!
👉IPTV 👈 
IPTV  (Internet Protocol Television) ይህ ሲስተም ለመጠቀም መጀመርያ ሪሲቨራችን ይህ ሲስተም ሊኖረው ይገባል:: በሃገራችን ይህ ሲስተም ያላቸው ሪሲቨሮች LEG,TIGER,STARSAT እና ሌሎችም  ሪሲቨሮች  ናቸው:: እንደዚሁም በተጨማሪ  አንድሮይድ ስልኮች ፣ አንድሮይድ ቦክስ ወይም ቲቪ ቦክስ እና ስማርት የሆኑ ቲቪዎች ላይ በሚጫኑ አፕሊኬሽኖች መሰረት መጠቀም ይቻላል

ይህ IPTV ከCard sharing ወይም IKS የሚለየው ነገር መጀመርያ እንደካርድ ሼሪንግ: ሼር የሚደረግ ኪ ዳታ አይደለም:: ሪሲቨራችንን በWIFI ወይም በ4G ኢንተርኔት ኮኔክትድ ከሆነ በሁዋላ: ይህን ሰርቪስ በሚሰጡ ካምፓኒዎች አማካኝነት የተለያዩ የነፃና በክፍያ የሚታዩ ቻናሎችን በአነስተኛ ክፍያ የምናይበት ነው::

የእዚህ ሲስተም ትልቁ ጥቅም የምንፈልገው ቻናል እኛ ሀገር ይደርሳል አይደርስም የሚባል ነገር የለውም:: የትኛው ሃገር የሚተላለፍ ቻናል በIPTVማየት አንችላለን:: ምክንያቱም ካምፓኒዎቹ በምርጫችን ስለሚሰጡን:: የቲቪ ቻናሎችን ብቻ ሳይሆን ቪድዮችንም እንደምርጫችን ማየት እንችላለን:: ይህን ጥቅም ከCard sharing አናገኘውም:: ምክንያቱ በCard sharing ቻናሎቹን የምናገኘው ጣራ ላይ በሰቀልነው የዲሽ ሰሃን ሲሆን: በIPTV ግን ቻናሎቹን የምናገኘው ይህንን አገልግሎት ከሚሰጡ ካምፓኒዎች በአነስተኛ ክፍያ ከምንገዛው ፓኬጅ ነው::

የእዚህ IPTVሲስተም ጉዳቱ: ቻናሎቹ ወደሪሲቨራችን የሚመጡት ጣራ ላይ በሰቀልነው ዲሽ አማካኝነት ሳይሆን በኢንተርኔት ስለሆነ: ዋጋው ትንሽ ሲወደድ: በእዛ ላይ በጣም ሃይ ስፒድ የሆነ ኢንተርኔት ኮኔክሽን ይፈልጋል:: ይህን ሲስተም ለመጠቀም ቢያንስ የኢንተርኔት ፍጥነታችን 3mb/s በላይ ሊሆን ይገባል አንድ አንድ ቦታ ደሞ በትንሽ ኢንተርኔት በጥራት እየሰራልን ነው ያሉኝም አሉ  Iptv ተጠቃሚዎች በጥራት ያለመቆራረጥ የሚመክረው ምክር 4G UNLIMITED ኢንተርኔት ወይም wifi ከ2mb/s በላይ በሆነ ቢጠቀሙ በጥራት ሊያዩ ይችላሉ

ስለዚህ ለእኛ ከIPTV ይልቅ Card sharing ይመረጣል:: ምክንያቱም በCard sharing በየተወሰነ ሰከንዶች የምንቀበለው ኪ ዳታ የሆነ በጣም አነስተኛ የሆነ ባይትስ ስለሆነ:: ነገር ግን ኢንተርኔታችን ፍጥነትና አስተማማኝነት ሲሻሻል እና ዋጋው አሁንም ካለበት በጣም ሲረክስ ደግሞ ያኔ ከCard sharing ይልቅ IPTV ይመረጣል::

@agarodishinfo
ኢትዮሳት 57E ላይ አዲስ ሀገርኛ  ቻናል ገብቷል።

🛰️Ethiosat 57°E
🖥Bisrat TV
📶11545 H/V 30000

🔰በሪሞታቹ ብቻ Search በማረግ ማግኘት ትችላላቹ!
 
🔰ቻናሉ SD ስለሆነ የድሮው Sd ሪሲቨር ላላቹም አሪፍ አማራጭ ነው!!
በኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ ባጋጠመ የቴክኒክ ችግር በበረካታ አካባቢዎች የኃይል አቅርቦቱ ተቋርጧል

በጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ ባጋጠመ የቴክኒክ ችግር ምክንያት በበረካታ አካባቢዎች የኃይል መቋረጥ ማጋጠሙን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል፡፡

በኃይል ማመንጫ ጣቢያው ላይ ያጋጠመውን የቴክኒክ ችግር ለማስተካከል ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገልጻል፡፡

ክቡራን ደንበኞቻችን ያጋጠመው ችግር በተቋሙበኩል ተቀርፎ  አገልግሎቱ ወደነበረበት እስኪመለስ ድረስ በትግዕስት እንድትጠባበቁ እናሳስባለን፡፡ 

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
sport 1 ላይ ይተላለፋል ተብሎ የነበረው ጨዋታ ፕሮግራማቸው ላይ ቢላጥፉም
አሁን እያሳዩ አይደለም
ኢንተርኔት ያለ vpn በሁሉም ስልክ እና ሪሲቨሮች መስራት ጀምሯል
የተለያዩ የሀገር ባህልና ዘመናዊ
አልባሳትን በተመጣጣ ዋጋ ማግኘት ይፈልጋሉ?
ከዚህ በታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ በመጠቀም ወይም በአካል በመምጣት ማግኘት ይችላሉ
በተጨማሪም ክፍለሀገር ለምትገኙ በትዕዛዝ ባሉበት እናቀርባለን።
ቴሌግራም:👉https://t.me/designertsi

አድራሻ:
            አዲስ አበባ
22 ጎላጉል ታወር አጠገብ
📞0967315611
     0911568753
መረጃ Funcam
Funcam ሰርቨር ከትናንት ጀምሮ Connect እያደረገ ስላልሆነ እስኪስተካከል ጠብቁ
አዲስ ነገር ሲኖር በዚህ ቻናል የማሳውቃችሁ ይሆናል።