ጥሩ የመጽሐፍ ከቨር ዲዛይን 60% ማርኬቲንግ ይወክላል።
ጎንደርን ፍለጋ፣ ሀገሬ፣ እና ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች በሚሉት ስራዎቹ ያላየኋቸው የሀገራችንን ክፍል፣ ማህበረሰብ፣ ወግ፣ ባህል፣ እና እሴቶችን የእግሩን ዳና ተከትዬ ያየሁ ይመስል በምናብ ያስቃኜኝ የምወደው እና የማከብረው ተጓዙ ጋዜጠኛ Henoke Seyuome Hagere ዛሬ ደግሞ መንገድ ዓይኑ ይፍስ በሚል ስራው ብቅ ብሏል።
መጽሐፉን አንብቤ ሀሳብ የማካፍላችሁ ይሆናል። ለአሁኑ ግን ስለ አንድ ነገር ልንገራችሁ። የሄኖክን አዲስ መጽሐፍ ከቨር ዲዛይን ለሰዓታት አየሁት። የመጽሐፍ ከቨሩ የመጽሐፉ ማውጫ ያህል ብዙ ርዕሰ ጉዳዮችን ያመላክታል። ተራራው፣ ወንዙ፣ ሸንተረሩ፣ ዳገት ቁልቁለቱ፣ ጠመዝማዛው መንገድ፣ እንዲሁም ለጉዞ የተነሳ እና መንገዱን አሻግሮ የሚያየው ተጓዥ ሰው።
ወዲህ ደግሞ ከጀርባው እግርጌ በለመለመው ሳር የሚግጡ ከብቶች እና እረኛ እናያለን። ዝቅ ሲል የለመለመው ሳር የፀደይ ወራት ከፍ ሲል የክረምቱ ጉም እና ጭጋግ በአንድ የመጽሐፍ ከቨር በዲዛይን ጥበብ ብዙ ተገልጾ የሚነበብ መጽሐፍ ያህል ሀሳብን ያጋራሉ። የብዙ ኢትዮጵያዊ ደራሲ ችግር ቢኖር የመጽሐፍ ከቨር ሀሳብ እና ባለሙያ ተሳትፎ ማነስ ነው።
አንድ ደራሲ አራት፣ አምስት አመታት ደክሞ የጻፈውን መጽሐፍ ለማሳተም 1 እና 2 ቀን ሲቀረው ነው ስለ መጽሐፍ ዲዛይን የሚያስበው። ለህትመት ከ300 ሺህ እስከ 500 ሺህ ብር ያወጣና ለመጽሐፍ ከቨር 5000 ብር ማውጣት ይከብደዋል። እንዲህ እንደ ሔኖክ በባለሙያ ሀሳብ ያለው የከቨር ዲዛይን መስራት ሲቻል እንደ ነገሩ ያሰራ እና መጽሐፉ ገበያ ላይ ሳይሸጥ 2 እና 3 አመታት ይቆያል። በዚህም ለኪሳራ ይዳረጋል።
ደራሲዎች ይህን ምክሬን ስሙ ደክማችሁ ለጻፋችሁት መጽሐፍ 5፣ 10፣ 15 ሺህ ብሮችን መድቡ፣ በባለሙያ አሰሩ፣ የመጽሐፋችሁ ማርኬቲንግ አካል አድርጉት። ጥሩ የመጽሐፍ ዲዛይን 60% ማርኬቲንግ ይወክላል።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
https://onelink.to/kknc7c
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
https://onelink.to/kknc7c
🚀 AfroRead is Pioneering a Digital Ethiopia! 🚀
Excited to share how AfroRead, the premier Ethiopian eBook and audiobook app, is transforming access to literature. By digitizing Ethiopian and African stories, AfroRead is empowering authors and readers alike, playing a key role in our digital future. 🌍📚
Check out the article to learn more https://www.linkedin.com/pulse/digital-technology-rise-afroread-pioneering-a5ote/?trackingId=iVcxWEb4TL6WMhNGij%2FHKg%3D%3D.
#DigitalEthiopia #AfroRead #Innovation #Culture #Technology

Linkedin
Digital Technology and the Rise of AfroRead: Pioneering a Digital Ethiopia
In an era where digital technology is reshaping every facet of society, the power to digitize knowledge has emerged as a transformative force. At the forefront of this digital revolution in Ethiopia is AfroRead the premier Ethiopian eBook and audiobook app…
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
https://onelink.to/kknc7c
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
https://onelink.to/kknc7c
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
https://onelink.to/kknc7c
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
https://onelink.to/kknc7c
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
https://onelink.to/kknc7c
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
https://onelink.to/kknc7c
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
https://onelink.to/kknc7c
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
https://onelink.to/kknc7c
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
https://onelink.to/kknc7c
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
https://onelink.to/kknc7c