AfroRead
365 subscribers
735 photos
76 videos
2 files
547 links
AfroRead is a digital publishing platform and mobile book-reading app, providing easy access to Ethiopian literature in both eBook and audiobook format for readers worldwide with hassle free publishing for authors.
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"የጳጳሱ ጥላ"
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር(Telebirr) ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

በኢትዮጵያ  የሳፋሪኮም ኤምፔሳ ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ Safaricom MPESA አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለ Mpesa App ተጠቃሚዎች
አዲስ ነገር እንጠቁማችሁ።

https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር(Telebirr) ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

በኢትዮጵያ  የሳፋሪኮም ኤምፔሳ ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ Safaricom MPESA አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቅርቡ የተመረቀው የደራሲ እና ጋዜጠኛ Dessalegn Masrie Mequanent (ደሳለኝ ማስሬ) #Virtual_Handshakes_The_New_Frontier_Of_Digital_Diplomacy" በ AfroRead የመጽሐፍት ማሳተሚያ፣ ማንበቢያ እና ማሰራጫ ፕላትፎርማችን ላይ ታትሞ ለገበያ አቅርበንሎታል።

በሀገር ውስጥ በተለያዩ የክፍያ አማራጮች #Telebirr, #CBE_Birr, #MPESA በውጭ ሀገር በ #VISA ካርዶት በመግዛት ያንብቡ፣ ያድምጡ፣ ከዘመኑ ጋር ይዘምኑ።
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.gizuf.afroread
👍3
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
Check out Sirak Wondimu's new book 'Azebot: Postcard Stories' on AfroRead. Enjoy these captivating short stories today!

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1869 ዓ.ም በሀገረ ኦስትሪያ እንደተጀመረ የሚነገርለት የፖስት ካርድ ታሪክ ፅሁፍ አውሮፓን ለማጥለቅለቅ ብዙም ጉልበት ፈላጊ አልነበረም።
ብዙ የሚባሉ ግዛቶች ላይ እንደክረምት ጎርፍ እየተገማሸረ የስነ ፅሁፍ አንድ ወገን ሆኖ እንዲወለድ ውለታ ዋለ። ይህ ማለት እንግዲህ ዘመኑን በእኛ ሀገር ስንመነዝረው ከአድዋ ድል በፊት ከአፄ ቴዎድሮስ ሞት ወዲህ ማለት ነው። እንደአለመታደል ሆኖ ግን ይህ ቅርፅ እንደአንድ የስነ ፅሁፍ አካል ሆኖ ለመገኘት በሀገራችን አሳር የሚበዛበት ይመስለኛል። መፅሀፍት የግድ እንደነፍቅር እስከ መቃብርና ወንጀለኛው ዳኛ ደጎስ ካላለ ለሚሉ ወገኖች የሁለት መስመር ድርሰት ስራ መፍታት ነው።

ኢትዮጵያ እና የፖስትካርድ ታሪክ ጅማሮው ይህ ነው ብሎ ለመዘርዘር ራሱን የቻለ ትልቅ ጥናት ቢጠይቅም በተለይ የማህበራዊ ሚድያው በዚህ ልክ ለቀቅ ማለትና በስነፅሁፈኛ ወጣቶች መተኮር በአሁኑ ሰዓት የመነቃቃት ስሜቱ በጥሩ አነሳስ ላይ እንዳለ እታዘባለሁ። ሆኖም ግን ጅማሮውን እንደጅማሮ መቀበል ካልሆነልን በቀር የዚህን ያህል ዘውጉ በብዙ ዳብሯል ለማለት አያስደፍርም። አሁን ላይ ያለው ወጣቱም ዘመን በሰጠው የቴክኖሎጂ በረከት እየታገዘ ቢያሶሞሱም በጅማሮው ላይ ላለው ዘውግ ብርታት ይሆናል ብዬም በፅኑ አምናለሁ።

አዘቦት በሚል ርዕስ ለንባብ የቀረበው የገጣሚና ደራሲ ሲራክ ወንድሙ መፅሀፍ ይህንኑ በጅምር ላይ ያለውን የስነ ፅሁፍ ዘውግ ወደፊት ለማስቀጠል አንድ ምዕራፍ ነው። አዘቦት የአጭር አጭር ( postcard history ) ዘውግ ያላት መጠነኛ መፅሀፍ ስትሆን የተለያዩ ዘመን የወለዳቸውን የስሜት ፣ የልብና የነፍስ ጩኸት ጥንቅሮችን ሰንዳ ቀርባለች። በቀጣይም ከአዘቦት በተሻለ የሚመጡ እኔን መሰል ወጣቶች ይህን ቅርፅና መንገድ ቢያዳብሩት ብዬ አስባለሁ።

ሰው ዘመኑን ፣ ትንፋሹን ፣ ባህልና ውዳሴውን ሲመስል እንዲህ ይቃኛል። አዘቦትም በውስጧ ማህበራዊ ፣ ፖለቲካዊና ግላዊ ተብሰልስሎት ያረፈባቸው ቀለሞችን በውስጧ ሰንዳለች።
በዚህ መፅሀፍ ውስጥ የተቀመጡ እያንዳንዳቸው ፅሁፎች የሰርክ የሰርክ የኑረታችን እህታዎች ሳይሆን ተለምዷዊ አዘቦታዊ ደብዛዛ ቀለም ያጠላባቸው ንግግሮሽ በጊዜ ምጣድ ላይ ተጥዶ የሚበስሉበት ነው።
Download AfroRead app: https://onelink.to/kknc7c

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
👍1
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
👍1
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
👍1
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
1
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
😁4
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
👍2🤣1
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
👍1
ጥሩ የመጽሐፍ ከቨር ዲዛይን 60% ማርኬቲንግ ይወክላል።
ጎንደርን ፍለጋ፣ ሀገሬ፣ እና ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች በሚሉት ስራዎቹ ያላየኋቸው የሀገራችንን ክፍል፣ ማህበረሰብ፣ ወግ፣ ባህል፣ እና እሴቶችን የእግሩን ዳና ተከትዬ ያየሁ ይመስል በምናብ ያስቃኜኝ የምወደው እና የማከብረው ተጓዙ ጋዜጠኛ Henoke Seyuome Hagere ዛሬ ደግሞ መንገድ ዓይኑ ይፍስ በሚል ስራው ብቅ ብሏል።
መጽሐፉን አንብቤ ሀሳብ የማካፍላችሁ ይሆናል። ለአሁኑ ግን ስለ አንድ ነገር ልንገራችሁ። የሄኖክን አዲስ መጽሐፍ ከቨር ዲዛይን ለሰዓታት አየሁት። የመጽሐፍ ከቨሩ የመጽሐፉ ማውጫ ያህል ብዙ ርዕሰ ጉዳዮችን ያመላክታል። ተራራው፣ ወንዙ፣ ሸንተረሩ፣ ዳገት ቁልቁለቱ፣ ጠመዝማዛው መንገድ፣ እንዲሁም ለጉዞ የተነሳ እና መንገዱን አሻግሮ የሚያየው ተጓዥ ሰው።
ወዲህ ደግሞ ከጀርባው እግርጌ በለመለመው ሳር የሚግጡ ከብቶች እና እረኛ እናያለን። ዝቅ ሲል የለመለመው ሳር የፀደይ ወራት ከፍ ሲል የክረምቱ ጉም እና ጭጋግ በአንድ የመጽሐፍ ከቨር በዲዛይን ጥበብ ብዙ ተገልጾ የሚነበብ መጽሐፍ ያህል ሀሳብን ያጋራሉ። የብዙ ኢትዮጵያዊ ደራሲ ችግር ቢኖር የመጽሐፍ ከቨር ሀሳብ እና ባለሙያ ተሳትፎ ማነስ ነው።
አንድ ደራሲ አራት፣ አምስት አመታት ደክሞ የጻፈውን መጽሐፍ ለማሳተም 1 እና 2 ቀን ሲቀረው ነው ስለ መጽሐፍ ዲዛይን የሚያስበው። ለህትመት ከ300 ሺህ እስከ 500 ሺህ ብር ያወጣና ለመጽሐፍ ከቨር 5000 ብር ማውጣት ይከብደዋል። እንዲህ እንደ ሔኖክ በባለሙያ ሀሳብ ያለው የከቨር ዲዛይን መስራት ሲቻል እንደ ነገሩ ያሰራ እና መጽሐፉ ገበያ ላይ ሳይሸጥ 2 እና 3 አመታት ይቆያል። በዚህም ለኪሳራ ይዳረጋል።
ደራሲዎች ይህን ምክሬን ስሙ ደክማችሁ ለጻፋችሁት መጽሐፍ 5፣ 10፣ 15 ሺህ ብሮችን መድቡ፣ በባለሙያ አሰሩ፣ የመጽሐፋችሁ ማርኬቲንግ አካል አድርጉት። ጥሩ የመጽሐፍ ዲዛይን 60% ማርኬቲንግ ይወክላል።
😁1
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
👍1
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c