AfroRead
366 subscribers
735 photos
76 videos
2 files
547 links
AfroRead is a digital publishing platform and mobile book-reading app, providing easy access to Ethiopian literature in both eBook and audiobook format for readers worldwide with hassle free publishing for authors.
Download Telegram
AfroRead በሳይንስ ሙዚየም ከታዳጊ ልጆች ጋር
Happy World book day! ምን መፅሀፍ እያነበቡ ነው???
2👍2
ሁለቱ ወታደሮች በጣም ምርጥ ጓደኛሞች ነበሩ፡፡ አንድ ምሽት ላይ አንደኛው ወታደር ተመልሶ ወደ ምሺጉ ሲመለስ አንደኛው ጓደኛው እንዳልመጣ  ያያል። ግንባር ላይ ብዙ ሰዎች ተገድለው አይቶ ስለነበር ጓደኛው ተገድሎ እንዳይሆን በማለት ፈራ?
እርሱም ይጠይቃል፤ ከወታደሮቹ መሃከል አንድ ሰው  መገደሉን አናውቅም፤ ነገር ግን ወደ ምሺጉ ሊመጣ አልቻለም ይለዋል።ሲጠባበቅ ቆየቶ አሁን ሞቶ መሆን አለበት በማለት
እየመሸ ሲመጣ ወደ ጠላት አካባቢ ወታደሩ  ጓደኛውን ለመፈለግ ለመሄድ እንደሚፈልግ ለአለቃው ይነግረዋል፡፡
አለቃውም ‘አይ ይሄ ጂልነትም እብደትም ነው አትሂድ ይለዋል፡፡ ወታደሩ ግን አለቃውን ባለመስማት
በጨለማ ዳብሶ በዙሪያው በእልፍ አእላፍ ሬሳ መሃከል እየተሸለከለከ በእኩለ ሌሊት ይመለሳል፡፡
የጓደኛውን ሬሳ በጀርባው እየጎተተ እሱ ራሱ ደግሞ በጣም ቆስሏል፣ ለሞትም እያጣጣረ ነበር፡፡
ምሺጉ ላይ በደረሰ ቅጽበት የሞተ ጓደኛውን አስክሬን ይዞ መሬት ላይ ይወድቃል።
አለቃውም ይመጣና እንዲህ ይለዋል ‘አትጃጃል ብዬህ ነበር! ይህ አይገባም ነበር። አሁን ለራስህ ምን እንዳደረክ ታውቃለህ ጓደኛህ ሞቷል አንተም እየሞትክ ነው! ’
እሱም ለአለቃው እንዲህ ይላል፡-
የሞተው ጓደኛየ  ልክ እዚያ እንደደረስኩኝ ሳይሞት በፊት ዓይኖቹን ገለጦ  እያየኝ ነበር  “ ወደዚያ በሄድሁ ጊዜ ወደ እኔ አየና “ጓደኛየ ሆይ! አንተ እንደምትመጣ አውቅ ነበር” አለኝ። ”
… ለፍቅር ሲባል ህይወት መስዋትነት ይከፈልበታል — ፍቅር ዋጋ አለው፡፡
ፍቅር ከህይወት የላቀ ዋጋ አለው...
ስላነበባችሁት በጣም አመሰግናለሁ
መልካም ቀን ይሁንላችሁ
1👍1
በሃገራችን ስነፅሁፍ ውስጥ እንደ ስብሐት ገብረእግዚአብሔር እና ዘነበ ወላ ያለ ጓደኝነት አልተመሰረተም። ከዚህ ጓደኝነት ውስጥ ታላቁ ማስተርፒስ "ማስታወሻ" ተወለደ። ስብሐት እና ዘነበ የተዋወቁባት ቀን የተባረከች ናት። የተዋወቁት ሁለቱም የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በሚሰሩበት ወቅት ነበር። ማንም አጨባብጦ አላስተዋወቃቸውም። መጀመሪያ የአንገት ሰላምታ መለዋወጥ ጀመሩ። ቀጥለው ሻይ ቡና መገባበዝ ጀመሩ። ጓደኞች ሆኑ። ስነፅሁፍ ይበልጥ አቀራረባቸው። ግንኙታቸው አንዳንዴ የአባትና የልጅ፣ የጓደኛማቾች ወይም የአስተማሪና የተማሪ ሆኖ ይቀያየራል። ሲያወሩ ሲያወሩ ይሄ ታላቅ መፅሀፍ ተወለደ።

ስለ ስብሐት ሳስብ ሁሌ የሚገርመኝ ነገር አለ። ስብሐት ከበአሉ ግርማ፣ ከጸጋዬ ገብረመድህን ፣ ከደምሴ ፅጌ፣ ከተስፋዬ ገሰሰ፣ ከሰለሞን ደሬሳ፣ ከአስፋው ዳምጤ፣ ከአለማየሁ ገላጋይ ብቻ ከሁሉም ጋር ጓደኛ ነበር። ከማንም ጋር ከማይግባባው ከዳኛቸው ወርቁ ጋር እራሱ የጠበቀ ወዳጅነት ነበረው። ከድርሰቱ አለም ውጪም ቢሆን ስብሐት የሁሉም ጓደኛ ነበር። ምክንያቱም ስብሐት ሰው ነበር። የዚህ ሰው ነፍስ የታላቅ ደራሲ ብቻ ሳይሆን የታላቅ ሰውም ነበር።

https://t.me/afroRead
ከዚህ በፊት " አብረን" እና "ዝም ከምል ብየ" በተሰኙት መፅሐፍቶቿ ያስደመመችን ደራሲ እመቤት መንግስቴ አዲሱ "እትሄጅም " የተሰኘው መፅሐፏ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ለንባብ በቅቷል።

ይህንን እና ሌሎች መፅሐፍቶችን ለማንበብ እና ለማድመጥ አፍሮሪድ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
ሰሞነ ሕማማትን በምን እያሳለፉ ነው?

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል አደረሰችሁ።
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል አደረሰችሁ።
ፍጡራኑ የተሰኘው የልብ ወለድ መፅሐፍ በኢቡክ አፍሮሪድ ላይ ለንባብ በቃ//

የደራሲ ሲሳይ መኮንንትን ስራዎች እና ሌሎች መፅሐፍቶችን ለማግኘት አፑን አውርደው ይጠቀሙ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር(Telebirr) ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

በኢትዮጵያ  የሳፋሪኮም ኤምፔሳ ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ Safaricom MPESA አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
ዳሎጵያ የተሰኘው የልብ ወለድ መፅሐፍ በኢቡክ አፍሮሪድ ላይ ለንባብ በቃ//

ፓስ ፓት እና ጳዚዮን የተሰኙት የመክት ፈንቱ የልብ ወለድ መፅሐፍቶች አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ለንባብ በቁ//
ይህንን እና ሌሎች መፅሐፍቶችን በኦዲዮና በኢቡክ ለማግኘት መተግበሪያውን አውርደው ይጠቀሙ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር(Telebirr) ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

በኢትዮጵያ  የሳፋሪኮም ኤምፔሳ ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ Safaricom MPESA አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
"Spoken English " ለእርስዎም ለልጅዎም ያንብቡ የቋንቋ ክህሎትዎን ያሳድጉ!

በአፍሮሪድ መተግበሪያ የታተመ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር(Telebirr) ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

በኢትዮጵያ  የሳፋሪኮም ኤምፔሳ ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ Safaricom MPESA አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
👍1
"KPI" የተሰኘው የደራሲ ዝጋለ መፅሐፍ ለንባብ በቃ።

👍2
ማፊያዎቹ እና አፄ ቴዎድሮስ የተሰኙትን የትርጉም መፅሐፍቶች አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያንብቡ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር(Telebirr) ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

በኢትዮጵያ  የሳፋሪኮም ኤምፔሳ ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ Safaricom MPESA አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
አፍ ያልተሟሸበትና አየር ላይ ያልተንቀዋለለ የከልብ እርዳታ ።።።።።።።።።።።።።።
ጥቁር አሜሪካዊቷ ኦፕራህ ዊንፍሬይ ማንም ሳያውቅ አቅም ያጠራቸውን 65 ሺህ ምስኪናንን ላለፉት 25 አመታት በምስጢር ስትደግፍ እንደነበር ይፋ ሆነ።
በብሮድካስት መገናኛ ብዙሀን ዘርፍ በአለም ስሟ የገነነው ኦፕራህ ራሷን በጡረታ ለማሰናበት ልዩ የክብር ስነ ስርአት በአንድ ታላቅ ስታዲየም የተዘጋጀ ሲሆን ይህ ምስጢራዊው ድጋፍ ብዙዎችን አስደምሟል።
አንዲት በጎ የ65ሺህ ምስኪናንን ሕይወት ቀየረች? ለዚያውም ያለአንዳች እወቁልኝ በምስጢር?
ከዚህ ድጋፍ ተጠቃሚዎች መካከል 5ቱ የሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰሮች ሲሆኑ "የኦፕራህ የስፖንሰርሺፕ ድጋፍ ባይኖር ኖሮ የዛሬ መዳረሻችን ከሀርቫርድ ይልቅ ሌላ ቦታ ይሆን ነበር"።
አንዲት በጎ የ65ሺህ ምስኪናንን ሕይወት ቀየረች፤ ለዚያውም ያለአንዳች እወቁልኝ በምስጢር?
ሰብአዊነት የሀይማኖት ጉዳይ አይደለም። ይልቁንም ጥቂት ሰዎች ብቻ የሚደርሱበት የምግባር ከፍታ ምኩራብ ነው። (ሶቅራጥስ)
ኃያሉ ምስጢር እና የስኬት ምስጢር የተሰኙትን የትርጉም ስራዎችን በአፍሮሪድ ሞባይል መተግበሪያ ላይ ያንብቡ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር(Telebirr) ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

በኢትዮጵያ  የሳፋሪኮም ኤምፔሳ ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ Safaricom MPESA አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"የጳጳሱ ጥላ"

ለ Mpesa App ተጠቃሚዎች
አዲስ ነገር እንጠቁማችሁ።