AfroRead
366 subscribers
735 photos
76 videos
2 files
547 links
AfroRead is a digital publishing platform and mobile book-reading app, providing easy access to Ethiopian literature in both eBook and audiobook format for readers worldwide with hassle free publishing for authors.
Download Telegram
"የሀብት ጥበብ " የተሰኘው ድንቅ መፅሐፍ በአፍሮሪድ መተግበሪያ ለንባብ በቃ ።

ይህንን እና ሌሎች ሀገር በቀል መፅሐፍቶች በኦዲዮና በኢቡክ ለማግኘት መተግበሪያውን ያውርዱ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead
#EthiopianBooks
"በ52 ሳምንታት ህይወትን የመለወጥ ምስጢር " ድንቅ የትርጉም መፅሐፍ በአፍሮሪድ መተግበሪያ ለንባብ በቃ//

ይህንን እና ሌሎች ሀገር በቀል መፅሐፍቶች በኦዲዮና በኢቡክ ለማግኘት መተግበሪያውን ያውርዱ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
🔥1
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ቤተሰቦቻችን እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ።

ኢድ ሙባረክ!

ሴጅ ኢትዮጵያ
AfroRead Showcases Innovations at Ethiopian Startup Event

Addis Ababa, Ethiopia — AfroRead, a pioneering Ethiopian startup, is delighted to announce its participation in the esteemed Startup Showcase held at the Ethiopian Science and Technology Museum. This event, a focal point for innovation and entrepreneurship in Ethiopia, provided AfroRead with a prestigious platform to demonstrate its impactful solutions in the publishing sector.

During the showcase, the AfroRead team had the invaluable opportunity to present their innovative approach to increasing book accessibility in Ethiopia directly to Prime Minister Abiy Ahmed, along with a diverse audience of visitors. The presentation highlighted how AfroRead is revolutionizing the availability of literature and educational resources, thereby fostering a culture of reading and learning across the nation.

"We are honored to participate in such a significant event and to share our vision with the Prime Minister and the community," said Yemisrach Y. Daugherty, General manager of AfroRead. "Our mission is to make reading accessible to every Ethiopian, and today we took a huge step towards that goal by showcasing our work and its impact on literacy and education."

AfroRead's participation in the Startup Showcase is a testament to the company's commitment to educational advancement and its role as a leader in the Ethiopian tech and publishing industry. The event also enabled valuable interactions with other innovators and stakeholders, furthering discussions on collaboration and support for the burgeoning tech ecosystem in Ethiopia.
AfroRead በሳይንስ ሙዚየም ከታዳጊ ልጆች ጋር
Happy World book day! ምን መፅሀፍ እያነበቡ ነው???
2👍2
ሁለቱ ወታደሮች በጣም ምርጥ ጓደኛሞች ነበሩ፡፡ አንድ ምሽት ላይ አንደኛው ወታደር ተመልሶ ወደ ምሺጉ ሲመለስ አንደኛው ጓደኛው እንዳልመጣ  ያያል። ግንባር ላይ ብዙ ሰዎች ተገድለው አይቶ ስለነበር ጓደኛው ተገድሎ እንዳይሆን በማለት ፈራ?
እርሱም ይጠይቃል፤ ከወታደሮቹ መሃከል አንድ ሰው  መገደሉን አናውቅም፤ ነገር ግን ወደ ምሺጉ ሊመጣ አልቻለም ይለዋል።ሲጠባበቅ ቆየቶ አሁን ሞቶ መሆን አለበት በማለት
እየመሸ ሲመጣ ወደ ጠላት አካባቢ ወታደሩ  ጓደኛውን ለመፈለግ ለመሄድ እንደሚፈልግ ለአለቃው ይነግረዋል፡፡
አለቃውም ‘አይ ይሄ ጂልነትም እብደትም ነው አትሂድ ይለዋል፡፡ ወታደሩ ግን አለቃውን ባለመስማት
በጨለማ ዳብሶ በዙሪያው በእልፍ አእላፍ ሬሳ መሃከል እየተሸለከለከ በእኩለ ሌሊት ይመለሳል፡፡
የጓደኛውን ሬሳ በጀርባው እየጎተተ እሱ ራሱ ደግሞ በጣም ቆስሏል፣ ለሞትም እያጣጣረ ነበር፡፡
ምሺጉ ላይ በደረሰ ቅጽበት የሞተ ጓደኛውን አስክሬን ይዞ መሬት ላይ ይወድቃል።
አለቃውም ይመጣና እንዲህ ይለዋል ‘አትጃጃል ብዬህ ነበር! ይህ አይገባም ነበር። አሁን ለራስህ ምን እንዳደረክ ታውቃለህ ጓደኛህ ሞቷል አንተም እየሞትክ ነው! ’
እሱም ለአለቃው እንዲህ ይላል፡-
የሞተው ጓደኛየ  ልክ እዚያ እንደደረስኩኝ ሳይሞት በፊት ዓይኖቹን ገለጦ  እያየኝ ነበር  “ ወደዚያ በሄድሁ ጊዜ ወደ እኔ አየና “ጓደኛየ ሆይ! አንተ እንደምትመጣ አውቅ ነበር” አለኝ። ”
… ለፍቅር ሲባል ህይወት መስዋትነት ይከፈልበታል — ፍቅር ዋጋ አለው፡፡
ፍቅር ከህይወት የላቀ ዋጋ አለው...
ስላነበባችሁት በጣም አመሰግናለሁ
መልካም ቀን ይሁንላችሁ
1👍1
በሃገራችን ስነፅሁፍ ውስጥ እንደ ስብሐት ገብረእግዚአብሔር እና ዘነበ ወላ ያለ ጓደኝነት አልተመሰረተም። ከዚህ ጓደኝነት ውስጥ ታላቁ ማስተርፒስ "ማስታወሻ" ተወለደ። ስብሐት እና ዘነበ የተዋወቁባት ቀን የተባረከች ናት። የተዋወቁት ሁለቱም የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በሚሰሩበት ወቅት ነበር። ማንም አጨባብጦ አላስተዋወቃቸውም። መጀመሪያ የአንገት ሰላምታ መለዋወጥ ጀመሩ። ቀጥለው ሻይ ቡና መገባበዝ ጀመሩ። ጓደኞች ሆኑ። ስነፅሁፍ ይበልጥ አቀራረባቸው። ግንኙታቸው አንዳንዴ የአባትና የልጅ፣ የጓደኛማቾች ወይም የአስተማሪና የተማሪ ሆኖ ይቀያየራል። ሲያወሩ ሲያወሩ ይሄ ታላቅ መፅሀፍ ተወለደ።

ስለ ስብሐት ሳስብ ሁሌ የሚገርመኝ ነገር አለ። ስብሐት ከበአሉ ግርማ፣ ከጸጋዬ ገብረመድህን ፣ ከደምሴ ፅጌ፣ ከተስፋዬ ገሰሰ፣ ከሰለሞን ደሬሳ፣ ከአስፋው ዳምጤ፣ ከአለማየሁ ገላጋይ ብቻ ከሁሉም ጋር ጓደኛ ነበር። ከማንም ጋር ከማይግባባው ከዳኛቸው ወርቁ ጋር እራሱ የጠበቀ ወዳጅነት ነበረው። ከድርሰቱ አለም ውጪም ቢሆን ስብሐት የሁሉም ጓደኛ ነበር። ምክንያቱም ስብሐት ሰው ነበር። የዚህ ሰው ነፍስ የታላቅ ደራሲ ብቻ ሳይሆን የታላቅ ሰውም ነበር።

https://t.me/afroRead
ከዚህ በፊት " አብረን" እና "ዝም ከምል ብየ" በተሰኙት መፅሐፍቶቿ ያስደመመችን ደራሲ እመቤት መንግስቴ አዲሱ "እትሄጅም " የተሰኘው መፅሐፏ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ለንባብ በቅቷል።

ይህንን እና ሌሎች መፅሐፍቶችን ለማንበብ እና ለማድመጥ አፍሮሪድ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
ሰሞነ ሕማማትን በምን እያሳለፉ ነው?

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል አደረሰችሁ።
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል አደረሰችሁ።
ፍጡራኑ የተሰኘው የልብ ወለድ መፅሐፍ በኢቡክ አፍሮሪድ ላይ ለንባብ በቃ//

የደራሲ ሲሳይ መኮንንትን ስራዎች እና ሌሎች መፅሐፍቶችን ለማግኘት አፑን አውርደው ይጠቀሙ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር(Telebirr) ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

በኢትዮጵያ  የሳፋሪኮም ኤምፔሳ ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ Safaricom MPESA አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks