AfroRead
366 subscribers
735 photos
76 videos
2 files
547 links
AfroRead is a digital publishing platform and mobile book-reading app, providing easy access to Ethiopian literature in both eBook and audiobook format for readers worldwide with hassle free publishing for authors.
Download Telegram
"ለተሻለ ነገ እናንብብ" ዘመቻን ይቀላቀሉ። መፅሐፍቶችን ያድምጡ ያንብቡ!

ደራሲው መቶ አለቃ አንዳርጌ መስፍን ነው። ከሀገራችን የስነፅሑፍ ፈርጦች አንዱ ነው። ስራዎቹን የትም ሁናችሁ በአፍሮሪድ መተግበሪያ በኩል ታገኟቸዋላችሁ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead
#EthiopianBooks
"ለተሻለ ነገ እናንብብ" ዘመቻን ይቀላቀሉ። መፅሐፍቶችን ያድምጡ ያንብቡ!

የእውቁን ገጣሚና ደራሲ ሰለሞን ሳህለ ስራዎች የትም ሁናው በአፍሮሪድ መተግበሪያ በኩል ያንብቡ ያድምጡ ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead
#EthiopianBooks
1
"ለተሻለ ነገ እናንብብ" የደራሲ ሕይወት ተፈራን መፅሐፍቶች አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያንብቡ!

"ለተሻለ ነገ እናንብብ" ዘመቻን ይቀላቀሉ። መፅሐፍቶችን ያድምጡ ያንብቡ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
እንኳን አደረሳችሁ!
👍21
ታሪክዎን እያነበቡ እያደመጡ አድዋን ያክብሩ!
"ለተሻለ ነገ እናንብብ" መፅሐፍ አላገኝም ውድ ነው የለም ስልክዎን ተጠቅመው ከማኪያቶ ባነሰ ዋጋ ጠቃሚ መፅሐፍ መሸመት ይችላሉ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
ይህንን በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተፃፈ መፅሐፍ እንድታደምጡ ተጋብዛችኋል። ፍልስፍናው እና ገጠመኞቹን ያሰናሰለበት መንገድ ደራሲው ድንቅ የማንበብ ችሎታ ያለው መሆኑን ያረጋግጣል። ጀምረውት አለመጨረስ አይችሉም። አጓጊነቱ የተለየ ነው። በቅርቡ በኦላይን ይመረቃል።

ደራሲው ጋዜጠኛ መርዕድ እስጢፋኖስ ነው።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌟 #ልዩ የሆነ የኦንላይን መፅሃፍ ምርቃ
ሁላችሁም ተጋብዛችኃል!!

ይህንን በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተፃፈ መፅሐፍ እንድታደምጡ ተጋብዛችኋል። ፍልስፍናው እና ገጠመኞቹን ያሰናሰለበት መንገድ ደራሲው ድንቅ የማንበብ ችሎታ ያለው መሆኑን ያረጋግጣል። ጀምረውት አለመጨረስ አይችሉም። አጓጊነቱ የተለየ ነው።

        🖊በደራሲና ጋዜጠኛ
መርዕድ እስጢፋኖስ የተዘጋጀ!!

      📚 ሎዛ- ዘጸአት

🗓  ረቡዕ March -20 / 2024
     ወይም መጋቢት 11/2016 ዓም

  2:00Pm EST /
  በኢትዮጰያ ምሸት 3፡00 ሰዓት

📍ቦታ
https://t.me/sage_ethiopia

በዕለቱም ;- ልዩ ልዩ ኪነጥበባዊ መሰናዶና የክብር እንግዶች በተገኙበት ይመረቃል

በሴጅ ኢትዮጵያና አፍሮ ሪድስ የተዘጋጀ

እርስኦም ይህንን ልዩ የሆነውን መርሃግብር በቀጥታ ይከታተሉን ሌሎችንም ይጋብዙ

መፅሃፉን ለማግኘት (
afroreadapp.com)
ዳውንሎድ በማድረግ በተጨማሪም

PROMO CODE ላይ SAGE የሚለውን በማስገባት በድምፅና
ፅሁፍ ማግኘት ይችላሉ
ለተሻለ ነገ እናንብብ

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
🎯 እኔ ኢትዮጵያዊያንን አላምንም! .... (በዓሉ ግርማ)

🎯 ❝እኔ ኢትዮጵያዊያንን አላምንም ከራሴ ጀምሮ። በጭንብል ተሸፍነን የምንኖር ህዝቦች ነን። ለሰው የምናሳየው ገፅታና እውነተኛው ባህሪያችን የተለያዩ ናቸው። እንደ ተረታችን ፣ ስነ ፅሁፋችንና ንግግራችን ባህርያችንም ሰምና ወርቅ ነው ...

🎯 ❝በዚህ ላይ ደግሞ ክፉውና በጎውን ነገር አንዱን ከሌላው ለይተን የምናይበት መለኪያ የለንም ፤ የማንኛውም ነገር መሠረታዊ መለኪያችን የግል ጥቅማችን ነው። ለዚህም ነው ተንኮል የሚበዛው፤ መተማመን የሌለው፤ የወዳጅነት ወይም የጓደኝነት ትርጉሙ የማይታወቀው ፤ ሀሜት አሉባልታና እርስ በዕርስ መበላላት የሚበዛው። ኢትዮጵያዊያን ስንባል የምናውቀው መርህ አንድ ብቻ ነው ፤ የግል ጥቅም! ከራስ በላይ ነፋስ ፤ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል... ሰውን ማመን ቀብሮ ፥ ይሉታል ከነተረቱ። የሚያሳዝን ነው...

🎯 ❝ለግል ጥቅማችን የሚበጅ ከሆነ እንዋሻለን። ስንዋሽ ህሊናችንን ቅንጣት ታህል አይቆረቁረንም። እንዴት አድርጎ ለግል ጥቅም የተገዛ ህሊና ሊቆረቁረው ይችላል ?

🎯 ❝ለተንኮል አንመለስም የምንሸርበው ተንኮል ጓደኛን፤ ወዳጅን ፤ የስጋ ዘመድን አይለይም ቅናት ባህላችን ነው።

🎯 ❝ምግባር የሚባለውን ነገር በአፍ ካልሆነ በቀር በተግባር አናውቀውም። በአጠቃላይ ክፉውንና በጎውን ለይቶ የሚያይ ህሊና የለንም፤ ያስተማረንም የለም። የተማርነው ነገር ቢኖር በአደባባይ ሰው መስሎ መታየትን ነው፤ ሰው መሳይ በሸንጎ ይሉ የለም? በአደባባይ ሁሉም ጨዋ፣ ልበ ሙሉ፣ ጀግና፣ አትንኩኝ ባይ፣ ኩሩና ቅን፣ በጎ አሳቢና ታማኝ፣ አስተዋይና ትሁት ነው። በአደባባይ የምናጠልቀው ጭንብል ይህ ነው። በግል ኑሮአችን ግን ከስብቅ ፣ ከምቀኝነት ፣ ከተንኮል፣ ከቅናት ፣ ለውሸት፣ ከአሉባልታና ከሀሜት፣ ለግል ጥቅም ለመልከስከስና ለመልፈስፈስ ከፍርሃትና ከአድር ባይነት ርቀን አንገኝም። መለያ ባህርያችን ግብዝነት ነው። የግብዝነት ጭንብል አጥልቀን ነው የምንኖረው። ያለ ጭንብል እናስቀይማለን... ወይም እናምራለን፤ አይታወቅም። ያለ ጭንብል ታይተን አናውቅማ!

በዓሉ ግርማ ፥
የቀይ ኮከብ ጥሪ ፥ ገፅ 234
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead
#EthiopianBooks
Forwarded from SAGE ETHIOPIA💎
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌟 #ልዩ የሆነ የኦንላይን መፅሃፍ ምርቃ
ሁላችሁም ተጋብዛችኃል!!

ይህንን በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተፃፈ መፅሐፍ እንድታደምጡ ተጋብዛችኋል። ፍልስፍናው እና ገጠመኞቹን ያሰናሰለበት መንገድ ደራሲው ድንቅ የማንበብ ችሎታ ያለው መሆኑን ያረጋግጣል። ጀምረውት አለመጨረስ አይችሉም። አጓጊነቱ የተለየ ነው።

        🖊በደራሲና ጋዜጠኛ
መርዕድ እስጢፋኖስ የተዘጋጀ!!

      📚 ሎዛ- ዘጸአት

🗓  ረቡዕ March -20 / 2024
     ወይም መጋቢት 11/2016 ዓም

  2:00Pm EST /
  በኢትዮጰያ ምሸት 3፡00 ሰዓት

📍ቦታ
https://t.me/sage_ethiopia

በዕለቱም ;- ልዩ ልዩ ኪነጥበባዊ መሰናዶና የክብር እንግዶች በተገኙበት ይመረቃል

በሴጅ ኢትዮጵያና አፍሮ ሪድስ የተዘጋጀ

እርስኦም ይህንን ልዩ የሆነውን መርሃግብር በቀጥታ ይከታተሉን ሌሎችንም ይጋብዙ

መፅሃፉን ለማግኘት (
afroreadapp.com)
ዳውንሎድ በማድረግ በተጨማሪም

PROMO CODE ላይ SAGE የሚለውን በማስገባት በድምፅና መፅሁፍ ማግኘት ይችላሉ
👍31
በደራሲ እና ጋዜጠኛ መርዕድ እስጢፋኖስ የተፃፈው ትኩረቱን በስደት ሕይወት ላይ እና በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተፃፈው መፅሐፍ በኦላይን ተመረቀ//

በሴጅ ኢትዮጵያ እና አፍሮሪድ የመፅሐፍ መተግበሪያ አማካኝነት "ሎዛ ዘ ፀዐት" የተሰኘው መፅሐፍ በደማቅ ሁኔታ በትናንትናው ዕለት በበርካታ የኪነ ጥበብ ድግሶች እና የመፅሐፍ ዳሰሳዎች ታጅቦ ተመርቋል።

ሎዛ ዘ ፀዐት ከሀገረ ኢትዮጵያ እስከ አውሮፓ የነበረውን ምስቅልቅል የስደት ጉዞ በድንቅ ለዛ ተከሽኖ የቀረበ መፅሐፍ ከመሆኑም ባሻገር የደራሲው ፍልስፍናና የአፃፃፍ ስልት በአጓጊ ትይንቶች ታጅቦ በማይወጣ እና አጥንትን በሚሰረስር ሀዘን ስንቆዝም በሌላ ደስታ እየናጠ እንደ ሳሀራ በርሀ የአሻዋ ክምር እያወጣ እያወረደን በቦታው ያለን እስኪመስለን ምስል እየከሰተ የሚያስጉዘን መፅሐፍ ነው። ተስፋን፣ ስደትን፣ ሕይወትን፣ ተፈጥሮን በድንቅ የፍልስፍና ብቃቱ ይበይናቸዋል ይጠበብባቸዋል።

መፅሐፉን ሲገዙ Promo cod ላይ "SAGE" የሚለውን በማስገባት በቀላሉ ሸምተው በኦዲዮና በኢቡክ ያድምጡት ያንብቡት።

መርዕድ የምር ፅሐፊ ብቻ አይገልፀውም!
አለማንበብ አይቻልም
ሴጅ ኢትዮጵያ ከአፍሮሪድ መተግበሪያ ጋር በመሆን ያዘጋጁት ልዩ የኦላይን መፅሐፍ ምረቃ

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
👍1
"እዮት" የተሰኘው ታሪካዊ ልቦለድ መፅሐፍ በአፍሮሪድ መተግበሪያ ታትሞ ንባብ በቃ//

ይህንን እና ሌሎች መፅሐፍቶችን በኦዲዮና በኢቢክ ለማንበብና ለማድመጥ መተግበሪያውን ያውርዱ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
ደብተራዊ አስተዳደር የተሰኘውን መፅሐፍ በኢቡክ አፍሮሪድ ላይ ያንብቡ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
"የማለዳ ፍቅርና ሌሌሎች ጣፋጭ የዓለም ታሪኮች" የተሰኘው የደራሲ ዮናስ አብረሃም ተወዳጅ የአጫጭር ልቦለዶች ስብስብ በአፍሮሪድ መተግበሪያ በኢቡክ ታትሞ ለንባብ በቅቷል።

ይህንን እና ሌሎች መፅሐፍቶችን በኢቡክና በኦዲዮ ለማግኘት መተግበሪያውን አውርደው ስልክዎ ላይ ይጫኑ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
#እንዴት_ትልቅ_ማሰብ_ይቻላል?

እነሆ 7 መንገዶች

#አንድ
ትልልቅ ግቦችን ማሳካት ከፈለግክ በአእምሮህ ውስጥ ያለማቋረጥ ትልቅ ማሰብ ስራህ መሆን አለበት።

#ሁለት
ሁልጊዜ እራስህን እንዴት ትልቅ ማሰብ እንደምትችል… ከዚያም የበለጠ እንዴት አተልቀህ ማሰብ እንደምትችል ጠይቅ።

#ሶስት
ትልቅ ማሰብን ስለተማሩ ሰዎች መጽሐፍትን አንብብ።

#አራት
ስለ ትልልቅ ግቦች ማሰብ ጀምር፣ እና እውን እንዲሆኑ ጠብቅ። ቀስ በቀስ በህይወትህ ውስጥ ያሉ ሁኔታዎች ይሻሻላሉ እና በተሻለ ሁኔታ ይለወጣሉ።

#አምስት
ከሁኔታዎችዎ በላይ ከአቅምህም በላይ ማለም አትፍራ። ሁኔታዎች እንደ እይታህ ተለዋዋጭ ናቸው፣ አቅምህም በራስህ ያመንከውን ያህል ነው።

#ስድስት
የተሻለ ሕይወት እንደሚገባህ እመን እና ህልሞችህ እውን እንዲሆኑ ለማድረግ ጥረት አድርግ።

#ሰባት
ሁልጊዜ 'ይቻላል' የሚለውን ቃል ተጠቀም እና 'አይችልም' የሚለውን ቃል አስወግድ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
ይቅርታ ምንድነው?...... እንደ ፊዝዎሎጂስት አባባል ከሆነ በጥቅሉ የአስተሳሰብ ለውጥ (change of mind) ይለዋል። በሳይንሱ በአንጎል መዋቅራዊ የሰውነት አካል እና እንቅስቃሴ ላይ የተደረገ ጥናት እንደሚያሳየው the dorsomedial prefrontal corte የሚባለው የአንጎል ክፍል ላይ ስሜታችንን የሚቆጣጠር cortisol and oxytocin የሚባል ውህድ መመንጨት ነው ምክንያቱ
ይቅርታ ማለት አንድ ሰው ሆን ብሎ ፍትሃዊ ያልሆነ ጎጂ የሆነ ነገር በፈፀመ ሰው ላይ የሚወስን የአስተሳሰብ ሁኔታ ለውጥ ነው . ይሉታል።
ባጠቃላይ ይቅርታን እንደ አውቆ፣ ሆን ተብሎ በአንተ ላይ ጉዳት ያደረሱ ሰዎችን ወይም ቡድኖችን ቂም ወይም የበቀል ስሜት ለመልቀቅ (አለመያዝ)፥ችላ ማለት፥ወይም መስማማት (compromise)፥መተው ፥ወይም ሌላ እድል (seconde chance)መስጠት ይገልፁታል፣
እዚህ ላይ ነው ሳይንሳዊ ፍችው ችግር የሚሆነው።ይቅርታ ጥቅምና ጉዳትን ያማከለ የገበያ ጉዳይ ያርገዋል።ሳይንሱ በጥቅሉ ከጤናም ማህበራዊ ግንኙነት አኳያ ይቅርታ በጎ እንደሆነ ያስቀምጣል።
ይቅርታ ከመጽሀፍ ቅዱስ አኳያ፥ማቴዎስ6፥14 ሌሎች ሰዎች ሲበድሏችሁ ይቅር ብትሉ፣ የሰማዩ አባታችሁ እናንተን ደግሞ ይቅር ይላችኋል።
1 ቆሮንቶስ 13፥5፦መጽሐፍ ቅዱስ ከራስ ወዳድነት ነፃ የሆነ ፍቅር ለእውነተኛ ይቅርታ መሠረት እንደሆነ ያስተምራል፤ ምክንያቱም “በደሉን አይመዘግብም” ሌሎችን ይቅር ማለት ማለት ቂምን መተው እና ለደረሰብን ጉዳት ወይም ኪሳራ ካሳ ይከፈለናል የሚለውን ጥያቄ መተው ማለት ነው።
ኢየሱስም "ጌታ ሆይ ወንድሜ ሲበድለኝ ስንት ጊዜ ይቅር ልበለው? እስከ ሰባት ጊዜ?" ተብሎ ተጠየቀ — እላችኋለሁ፥ ሰባ ሰባት ጊዜ እንጂ ሰባት ጊዜ አይደለም።ማትዮስ 18፥22
ይህ እንግዲህ የሳይንሱም የመንፈሳዊውም የይቅርታ መንገድ ነው።
ይቅርታ ለኛ ኢትዮጵያውያን ፥በአብዛኛው አናውቀውም ጸሎታችን ግን "የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን ነው" ይቅርታ ለኛ ርቃ የተሰቀለች ነች። እናወራታለን ግን አናደርጋትም።ለምን በይቅርታ አላደግንማ. . በልህ እና በአመጽ ፥ በመጠቃቃት፥ በፍክክር ፥ እና በቅናት ነው ያደግነው ።አሁን ከትየት እናምጣው።
****
ሴጅ ኢትዮጵያ ቀደም ባለው ሁለት ሴቶች የሚመሩት የህጻናት አስተዳደግ ላይ ምክር እና ትምህርት የሚሰጡ ሰምቻለሁ።አዘጋጆችን ተባረኩ በሉልኝ ዛሬ ደግሜ ወ/ሮ እመቤት ይቅርታን አስፈላጊነት ይዘሽልን መጣሽ ይሄ እንግዲህ ከአቶ ወንድሙ በጋሽ ኒሮ ሳይንስ ጋር ሲጋመድ ቢያንስ አሁን እንኳ ቀሪ ዘመናችንን" ለይቅርታ " ጊዜ ሊኖረን ነው!ተመስገን!
መርዕድ
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead
#EthiopianBooks
👍1
"የተሸሹ ድምፆች" የተሰኘው ድንቅ መፅሐፍ በአፍሮሪድ መተግበሪያ ለንባብ በቃ

ይህንን እና ሌሎች ሀገር በቀል መፅሐፍቶች በኦዲዮና በኢቡክ ለማግኘት መተግበሪያውን ያውርዱ።