AfroRead
365 subscribers
735 photos
76 videos
2 files
547 links
AfroRead is a digital publishing platform and mobile book-reading app, providing easy access to Ethiopian literature in both eBook and audiobook format for readers worldwide with hassle free publishing for authors.
Download Telegram
ሰርቶ ለመጠናቀቅ ከ20 አመት በላይ የፈጀው "ይሁን" አልበም ሊለቀቅ ነው።

በበርካታ መድረኮች ላይ በአስገራሚ ድምጹ የነዋይ ደበበን ሙዚቃዎች አሳምሮ በመሥራት የሚታወቀው ድምጻዊ ካሳሁን እሸቱ (ካስዬ) ለ14 አመት ያህል የለፋ የደከመበትን ይሁን የተሰኘውን አልበሙን የፊታችን አርብ ጥር 17/2016 ዓ/ም ለአድማጭ ያደርሳል።

ይሁን አልበም 15 ትራኮች ሲኖሩት ከ15ቱ ውስጥ ሶስቱ ሙዚቃዎች በተለያዩ ሀገሮች በመንቀሳቀስ ክሊፕ ተሰርቶላቸዋል።

ሙዚቃው ለአድማጭ የሚደርሰው Kassahun Eshetu (Kasseye) በተሰኘው በራሱ የዩቲዩብ ቻናል ነው ተብሏል።

በእዚህ የሙዚቃ ስራ ላይ በግጥም እና ዜማ ብሎም በቅንብር ቴዲ አፍሮ (ቴዎድሮስ ካሳሁን)  መሰለ ጌታሁን  ሚካኤል ሀይሉ (ሚኪ ጃና) ራሱ ካሣሁን እሸቱ (ካስዬ) ፣አቤል ጳውሎስ ፣ካሙዙ ካሳ ፣መሀመድ ኑርሁሴን እና አበጋዙ ክብረወርቅ ሺዎታ ተሳትፈውበት አጣፍጠው ሰርተውታል።

የእዚህ ሙዚቃ አሳታሚና አከፋፋይ በበርካታ የኪነ ጥበብ ስራዎች ላይ የራሱን አሻራ ያስቀመጠው ኪነት ፕሮዳክሽን መሆኑ ተገልጿል።

እዚህ ለመድረሴ የጋሞ አባቶች ምርቃት የመንገዴ ጠራጊ ነው ብሎ የሚያምነው ካሳሁን እሸቱ ተወልዶ ያደገው በውቧ የመዋደድ እና የመከባባር ተምሳሌት በሆነችው አርባምንጭ ከተማ ነው።

ትልቅ እንደሚሆን በትንሿ ልቡ የተሳለበት ህጻን በጊዜው እጅግ ስመ ጥር በነበረው በአያቱ ጠጅ ቤት ውስጥ ይከፈቱ የነበሩትን የተለያዩ የሀገረሰብ ሙዚቃዎች እየሰማ የመዋዕለ ህጻናት ትምህርቱን ይማር ነበር ኋላም ወደ አንደኛ ክፍል ሲዘዋውር የሙዚቃ ኮከብነቱን ጀመረ፡፡

በጊዜው ማግኘት አስቸገሪ የነበረው 99 % ነጥብ የሙዚቃ አርአያዬ ብሎ የሚጠራውን የአንጋፋውን ድምጻዊ የንዋይ ደበበን ‹‹እሸት በላሁኝ›› ዘፈን አሳምሮ በመጫወቱ የሙዚቃ መምህሩ ደስ እያላቸው ሰጡት።የቤተሰብ ድጋፍ ብዙም ባይደረግለትም በህጻንነቱ የጀመረው የሙዚቃ ፍቅር እንዲሁ ሊለቀው አልቻለም እና አብሮት ያድግ ነበር።

ስለዚህም የንዋይ ደበበን ሙዚቃዎች እያንጎራጎረ አርባምንጭ ላይ በየክበባቱ እያዞረ ህብረተሰቡን ማዝናናት ጀመረ ። ከድምጻዊ ታደሰ በቀለ፤ከጋዜጠኛ መሳይ ወንድሜነህ እንዲሁም ከኮሜዲያን ታረቀኝ ካሳዬ ጋር በመሆን በአርባንጭ ብርሃን ፀረ-ኤድስ ክበብ ውስጥ በፈቃደኝነት ኪነጥበባዊ ፕሮግራሞችን ያቀርብ ነበር።ከዛም 2ኛ ደረጃ ትምህርት ሲገባ በከተማ በሚገኙ የግል እና የመንግስት ተቋማት ለምሳሌ MG(ሙላቱ እና ጌትነት) በተሰኘ የከተማው ባንድ ፤ወጋጎዳ(ወላይታ፤ጋሞ፤ጎፋና ዳውሮ) በተሰኘ ባንድ ውስጥ ከኪቦርዲስት ሀይሌ በርሄ ጋር በሁሉም የደቡብ አካባቢዎች በሙዚቃ ተሳትፏል፡፡

ኋላም ይሳተፍበት የነበረው ብርሃን ፀረ ኤድስ ክበብ ፤የዞኑ አስተዳደር፤የመንግስት መ/ቤቶች፤የትምህርተ ቤት መምህራኖቹ በጋራ ትልቅ የሽኝት ፕሮግራም አዘጋጅተው ለተሸላ የሙዚቃ ሀይወት መዋጮ ሰብስበው ከከድምጻዊ ታደሰ በቀለ ወደ አዲስ አበባ ላኳቸው።

አዲስ አበባ ከመጣ በኋላ የሙዚቃ ህይወቱን የጀመረው ቦሌ አካባቢ በሚገኘው ላየን ክለብ ከላፎንቴኖች ጋር በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ ነበር።ሲቀጥልም ሐረር መሶብ የተባለ የምሽት ክለብ ውስጥ ለ6 አመታት ከብዙዎች እየተማረ እና እየተዋወቀ ቀጠለ።

በ1997 ዓ.ም በኢቫንጋዲ ፕሮዳክሽን በተዘጋጀው ታሪክ ተሰራ በተሰኘው አልበም ውስጥከአብዱኪያር ጋር በመሆን የጋሽ ጥላሁንን ዜማ ከማይክል ጃክሰን (you rock my world) ከተሰኘው ዜማ ጋር remix አድረገው የሰሩት ስራ ከህዝብ ጋር በደንብ አድረጎ አስተዋውቆታል።

ከዛማ በአንቲካ ባር እና ሬስቱራንት ውስጥ በድምጻዊነት ተቀጥሮ ለ 6 ዓመታት በተጨማሪም በመሳፍንት ቤት ለ5 አመታት በሙዚቃ አሳልፏል።በ1998 ዓ.ም ከታዋቂ የሙዚቃ ፕሮዳክሽን ካንፓኒ ጋር አልበም ስራ ለመስራት ውል ቢፈራረምም ከሪከርዲንግ ስራ በኋላ በተለያዩ ምክንያቶች ውል በመቋረጡ አልበሙ ከፍጻሜ ሳይደርስ ቀርቷል፡፡

እነሆ ከብዙ አመታት ድካም እና ጥረት በኋላም ታላላቅ የሙዚቃ ሰዎች የተሳተፉበት <<ይሁን›› የተሰኘ የሙዚቃ አልበሙን በሙዚቃ ጉዞው ውስጥ አብረውት ለተሳተፉት ቡተሰቦቹ፤አድናቂዎቼ እና ወዳጅ ዘመዶቹ ሁሉ እንካችሁ ብሏል።እያደመጣችሁ ተዝናኑበት፡፡
"ባለዳ" የተሰኘው የደራሲ መክት ፈንቱ መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ለንባብ በቅቷል!!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
👍2
"የእርግብ እሾህ" የተሰኘውን ተወዳጅ መፅሐፍ AfroRead መተግበሪያ ላይ ያንብቡ!

ይህንን እና ሌሎች መፅሐፍቶችን በኦዲዮና በኢቡክ ለማግኘት መተግበሪያዎን አውርደው ስልክዎ ላይ ይጫኑ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
"የባህል ቋጠሮ" የተሰኘውን ድንቅ መፅሐፍ AfroRead መተግበሪያ ላይ በኢቡክ ያንብቡ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
"አልባስጥሮስ" የተሰኘውን የደራሲ መክት ፈንቱ መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያንብቡ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
👍1
ለልጅዎ ስብዕና ይህን መፅሐፍ ጀባ ብለናል።
"ሰው አክባሪው ልጅ" የተሰኘውን ድንቅ የልጆች መፅሐፍ ለልጅዎ ያስነብቡ።

ይህንን እና መሰል የልጆች መፅሐፍትን አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያገኛሉ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
"የሆቴል ባለሙያ ሥራ እና ሃላፊነቶች"
የተሰኘውን ሙያዊ መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያንብቡ።

ይህንን እና መሰል መፅሐፍቶችን በኦዲዮ እና በኢቡክ ለማግኘት አፍሮሪድ መተግበሪያን ስልክዎ ላይ ይጫኑ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
"የጎዳናው እውነት" የተሰኘውን መፅሐፍ አፍሮሪድ ላይ በኢቡክ ያንብቡት።

ይህንና ሌሎች መፅሐፍቶችን አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ በኦዲዮና በኢቡክ ያንብቡ ያድምጡ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
"ለተሻለ ነገ እናንብብ" ዘመቻን ይቀላቀሉ። መፅሐፍቶችን ያድምጡ ያንብቡ!

ደራሲው መቶ አለቃ አንዳርጌ መስፍን ነው። ከሀገራችን የስነፅሑፍ ፈርጦች አንዱ ነው። ስራዎቹን የትም ሁናችሁ በአፍሮሪድ መተግበሪያ በኩል ታገኟቸዋላችሁ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead
#EthiopianBooks
"ለተሻለ ነገ እናንብብ" ዘመቻን ይቀላቀሉ። መፅሐፍቶችን ያድምጡ ያንብቡ!

የእውቁን ገጣሚና ደራሲ ሰለሞን ሳህለ ስራዎች የትም ሁናው በአፍሮሪድ መተግበሪያ በኩል ያንብቡ ያድምጡ ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead
#EthiopianBooks
1
"ለተሻለ ነገ እናንብብ" የደራሲ ሕይወት ተፈራን መፅሐፍቶች አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያንብቡ!

"ለተሻለ ነገ እናንብብ" ዘመቻን ይቀላቀሉ። መፅሐፍቶችን ያድምጡ ያንብቡ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
እንኳን አደረሳችሁ!
👍21
ታሪክዎን እያነበቡ እያደመጡ አድዋን ያክብሩ!
"ለተሻለ ነገ እናንብብ" መፅሐፍ አላገኝም ውድ ነው የለም ስልክዎን ተጠቅመው ከማኪያቶ ባነሰ ዋጋ ጠቃሚ መፅሐፍ መሸመት ይችላሉ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
ይህንን በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተፃፈ መፅሐፍ እንድታደምጡ ተጋብዛችኋል። ፍልስፍናው እና ገጠመኞቹን ያሰናሰለበት መንገድ ደራሲው ድንቅ የማንበብ ችሎታ ያለው መሆኑን ያረጋግጣል። ጀምረውት አለመጨረስ አይችሉም። አጓጊነቱ የተለየ ነው። በቅርቡ በኦላይን ይመረቃል።

ደራሲው ጋዜጠኛ መርዕድ እስጢፋኖስ ነው።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌟 #ልዩ የሆነ የኦንላይን መፅሃፍ ምርቃ
ሁላችሁም ተጋብዛችኃል!!

ይህንን በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተፃፈ መፅሐፍ እንድታደምጡ ተጋብዛችኋል። ፍልስፍናው እና ገጠመኞቹን ያሰናሰለበት መንገድ ደራሲው ድንቅ የማንበብ ችሎታ ያለው መሆኑን ያረጋግጣል። ጀምረውት አለመጨረስ አይችሉም። አጓጊነቱ የተለየ ነው።

        🖊በደራሲና ጋዜጠኛ
መርዕድ እስጢፋኖስ የተዘጋጀ!!

      📚 ሎዛ- ዘጸአት

🗓  ረቡዕ March -20 / 2024
     ወይም መጋቢት 11/2016 ዓም

  2:00Pm EST /
  በኢትዮጰያ ምሸት 3፡00 ሰዓት

📍ቦታ
https://t.me/sage_ethiopia

በዕለቱም ;- ልዩ ልዩ ኪነጥበባዊ መሰናዶና የክብር እንግዶች በተገኙበት ይመረቃል

በሴጅ ኢትዮጵያና አፍሮ ሪድስ የተዘጋጀ

እርስኦም ይህንን ልዩ የሆነውን መርሃግብር በቀጥታ ይከታተሉን ሌሎችንም ይጋብዙ

መፅሃፉን ለማግኘት (
afroreadapp.com)
ዳውንሎድ በማድረግ በተጨማሪም

PROMO CODE ላይ SAGE የሚለውን በማስገባት በድምፅና
ፅሁፍ ማግኘት ይችላሉ