AfroRead
365 subscribers
735 photos
76 videos
2 files
547 links
AfroRead is a digital publishing platform and mobile book-reading app, providing easy access to Ethiopian literature in both eBook and audiobook format for readers worldwide with hassle free publishing for authors.
Download Telegram
“ሆኖ መገኘት” የተሰኘው በሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ የሕይወት መርሆች ዙሪያ የሚዳስሰው መጽሐፍ ተመረቀ

“ሆኖ መገኘት” የተሰኘው በሻለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ የህይወት መርሆች እና በሚያስተዳድራቸው ሆቴሎች መነሻ ተደርጎ በአቶ መልካሙ መኮንን እና በአቶ ፋሲል መንግስቴ በጋራ የተዘጋጀው መፅሀፍ በዛሬው እለት በሀይሌ ግራንድ ሆቴል ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች በተገኙበት ተመርቋል፡፡

በመፅሐፉ ምረቃ ላይ የመፅሃፉ ፀሀፊ ከሆኑት እንዱ አቶ መልካሙ መኮንን እንደገለጹት የመፅሃፉ ዋና ዋና አላማዎች እያንዳንዳችንን ለስኬት የሚያበቁ እና ሊኖሩን የሚገቡ መርሆዎች እና ባህርያትን በተግባር ከተፈተነው ከሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ የሀይወት ተሞክሮ የተቀዱና ተሰናድተው የቀረቡ የስኬት ሚስጥራትን ለአንባቢያን ማድረስ እንደሆነ ተናግረዋል

እንዲሁም መፅሐፉ የላቀ አገልግሎት አሰጣጥ ባህልን በድርጅት ውስጥ ማስረፅ ወይም መገንባት ለድርጅት ዘላቂነት እና ተወዳዳሪነት ዋነኛ መንገድ እንደሆነ ማሳየት ሌላኛው አላማው እንደሆነም ሌላኛው የመፅሃፉ ፀሀፊ አቶ ፋሲል መንግስቴ ገልጸዋል

መፅሀፉን ለአንባቢያን ለማብቃት ከ1 አመት በላይ እንደፈጀ መፅሀፉ ላይ በድርሰት የተሳፉት አቶ ደሳለኝ ስዩም የገለፁ ሲሆን ሻለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ የመፅሃፉ ደራስያን ና አዘጋጆች ይህን አስተማሪና አነቃቂ መፅሀፍ ለአንባቢያን በማዘጋጀታቸው ያለውን ትልቅ ምስጋናውን ገልጿል
Via Getu Temesgen
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ
!
ኪስዎ ውስጥ ቤተ መፅሐፍት አለ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead
#EthiopianBooks
የአስቻለው ፈጠነ አልበም ተለቀቀ!

#Ethiopia  | የድምጻዊ አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) "አስቻለ" የሙዚቃ አልበም ዛሬ አርብ ጥር 3 2016 ዓ.ም በብርቧክስ ሪከርድስ በኩል ተለቋል።

እናትዋ ጎንደር እና ካሲናው ጎጃም በሚሉት ነጠላ ዜማዎቹ ተወዳጅነትን ያተረፈው አስቻለው ፈጠነ ( Aschalew Fetene Ardi )  "አስቻለ" የተሰኘውን የመጀመሪያውን አልበም ለህዝብ ደርሷል።

እመት ሸዋ እና ወሎ የሚሉትን ትራኮች ለቅምሻ ያሰማን ሲሆን ጣፋጭ ጠላ  ተገፈቱ  እንደሚያስታውቀው ሁሉ አልበሙም የተዋጣለት እንደሚሆን ያሳብቃል።

አስቼ ትክክለኛ መንገዱን ይዞ እየተጓዘ የሚገኝ ባለ ተሰጥኦ ህልመኛ ነው ።

"እናትዋ ጎንደር" በሚለው ስራው አስደምሞኛል።

"እነ እቴቴ ጉርሻ ኧረ እንደምን ናችሁ
ጉብ ጉብ አለብኝ አፈር ልብላላችሁ " ብሎ አንጀትን ሰፍፍፍ የሚያደርግ ስራ ሰርቷል  ።

ቃላት እርሷን ለመግለፅ ለሚሽመደመዱላት ሙሽራዋ ጎንደር

"እናትዋ ጎንደር
ትንፋሽዋ ጎንደር
እህልዋ ጎንደር " እያለ በሚያስገመግም ድምፁ ተቀኝቶላታል ።

"እናትዋ ጎንደር" አዕምሮዬ ላይ ላይወርድ ተቀርፆ የተቀመጠ ድንቅ ስራ ነው።
ከግጥም እስከ ዜማ ፣ ከአጀማመር እስከ ፍፃሜው ከሲኒማቶግራፊ እስከ ክሊፕ ትወናው ጥንቅቅ ያለ ስራ ነው።

በ "ካሲናው ጎጃም"
"ድግሱን ደግሶ አይነግሩም አዋጅ
መንገደኛው ሁሉ ሰተት ነው እንጅ " እያለ

መሬት ላይ በአይኔ ያየሁትን ሃቅ በጥበቡ ከፍ አድርጎ አሳይቶኛል።

"የነካኸው ይጣፍጥልህ"  ተብሎ የተመረቀው ሰው መሆን ይስማው ሰርቶት ደግሞ እንዴትስ የተዋጣለት ላይሆን ይችላል ?

እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ አስቼ😍

ብራቮ ሶሚክ Sewmehon Yismaw

Aschalew Fetene Ardi እንኳን ደስ አለህ!

https://youtube.com/BirbauxRecord
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"ዘዌ" ከተሰኘው ኦዲዮ ትረካ የተቀነጨበ ነው።
ሙሉውን አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያድምጡት!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
👍1
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ!
1
ሰርቶ ለመጠናቀቅ ከ20 አመት በላይ የፈጀው "ይሁን" አልበም ሊለቀቅ ነው።

በበርካታ መድረኮች ላይ በአስገራሚ ድምጹ የነዋይ ደበበን ሙዚቃዎች አሳምሮ በመሥራት የሚታወቀው ድምጻዊ ካሳሁን እሸቱ (ካስዬ) ለ14 አመት ያህል የለፋ የደከመበትን ይሁን የተሰኘውን አልበሙን የፊታችን አርብ ጥር 17/2016 ዓ/ም ለአድማጭ ያደርሳል።

ይሁን አልበም 15 ትራኮች ሲኖሩት ከ15ቱ ውስጥ ሶስቱ ሙዚቃዎች በተለያዩ ሀገሮች በመንቀሳቀስ ክሊፕ ተሰርቶላቸዋል።

ሙዚቃው ለአድማጭ የሚደርሰው Kassahun Eshetu (Kasseye) በተሰኘው በራሱ የዩቲዩብ ቻናል ነው ተብሏል።

በእዚህ የሙዚቃ ስራ ላይ በግጥም እና ዜማ ብሎም በቅንብር ቴዲ አፍሮ (ቴዎድሮስ ካሳሁን)  መሰለ ጌታሁን  ሚካኤል ሀይሉ (ሚኪ ጃና) ራሱ ካሣሁን እሸቱ (ካስዬ) ፣አቤል ጳውሎስ ፣ካሙዙ ካሳ ፣መሀመድ ኑርሁሴን እና አበጋዙ ክብረወርቅ ሺዎታ ተሳትፈውበት አጣፍጠው ሰርተውታል።

የእዚህ ሙዚቃ አሳታሚና አከፋፋይ በበርካታ የኪነ ጥበብ ስራዎች ላይ የራሱን አሻራ ያስቀመጠው ኪነት ፕሮዳክሽን መሆኑ ተገልጿል።

እዚህ ለመድረሴ የጋሞ አባቶች ምርቃት የመንገዴ ጠራጊ ነው ብሎ የሚያምነው ካሳሁን እሸቱ ተወልዶ ያደገው በውቧ የመዋደድ እና የመከባባር ተምሳሌት በሆነችው አርባምንጭ ከተማ ነው።

ትልቅ እንደሚሆን በትንሿ ልቡ የተሳለበት ህጻን በጊዜው እጅግ ስመ ጥር በነበረው በአያቱ ጠጅ ቤት ውስጥ ይከፈቱ የነበሩትን የተለያዩ የሀገረሰብ ሙዚቃዎች እየሰማ የመዋዕለ ህጻናት ትምህርቱን ይማር ነበር ኋላም ወደ አንደኛ ክፍል ሲዘዋውር የሙዚቃ ኮከብነቱን ጀመረ፡፡

በጊዜው ማግኘት አስቸገሪ የነበረው 99 % ነጥብ የሙዚቃ አርአያዬ ብሎ የሚጠራውን የአንጋፋውን ድምጻዊ የንዋይ ደበበን ‹‹እሸት በላሁኝ›› ዘፈን አሳምሮ በመጫወቱ የሙዚቃ መምህሩ ደስ እያላቸው ሰጡት።የቤተሰብ ድጋፍ ብዙም ባይደረግለትም በህጻንነቱ የጀመረው የሙዚቃ ፍቅር እንዲሁ ሊለቀው አልቻለም እና አብሮት ያድግ ነበር።

ስለዚህም የንዋይ ደበበን ሙዚቃዎች እያንጎራጎረ አርባምንጭ ላይ በየክበባቱ እያዞረ ህብረተሰቡን ማዝናናት ጀመረ ። ከድምጻዊ ታደሰ በቀለ፤ከጋዜጠኛ መሳይ ወንድሜነህ እንዲሁም ከኮሜዲያን ታረቀኝ ካሳዬ ጋር በመሆን በአርባንጭ ብርሃን ፀረ-ኤድስ ክበብ ውስጥ በፈቃደኝነት ኪነጥበባዊ ፕሮግራሞችን ያቀርብ ነበር።ከዛም 2ኛ ደረጃ ትምህርት ሲገባ በከተማ በሚገኙ የግል እና የመንግስት ተቋማት ለምሳሌ MG(ሙላቱ እና ጌትነት) በተሰኘ የከተማው ባንድ ፤ወጋጎዳ(ወላይታ፤ጋሞ፤ጎፋና ዳውሮ) በተሰኘ ባንድ ውስጥ ከኪቦርዲስት ሀይሌ በርሄ ጋር በሁሉም የደቡብ አካባቢዎች በሙዚቃ ተሳትፏል፡፡

ኋላም ይሳተፍበት የነበረው ብርሃን ፀረ ኤድስ ክበብ ፤የዞኑ አስተዳደር፤የመንግስት መ/ቤቶች፤የትምህርተ ቤት መምህራኖቹ በጋራ ትልቅ የሽኝት ፕሮግራም አዘጋጅተው ለተሸላ የሙዚቃ ሀይወት መዋጮ ሰብስበው ከከድምጻዊ ታደሰ በቀለ ወደ አዲስ አበባ ላኳቸው።

አዲስ አበባ ከመጣ በኋላ የሙዚቃ ህይወቱን የጀመረው ቦሌ አካባቢ በሚገኘው ላየን ክለብ ከላፎንቴኖች ጋር በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ ነበር።ሲቀጥልም ሐረር መሶብ የተባለ የምሽት ክለብ ውስጥ ለ6 አመታት ከብዙዎች እየተማረ እና እየተዋወቀ ቀጠለ።

በ1997 ዓ.ም በኢቫንጋዲ ፕሮዳክሽን በተዘጋጀው ታሪክ ተሰራ በተሰኘው አልበም ውስጥከአብዱኪያር ጋር በመሆን የጋሽ ጥላሁንን ዜማ ከማይክል ጃክሰን (you rock my world) ከተሰኘው ዜማ ጋር remix አድረገው የሰሩት ስራ ከህዝብ ጋር በደንብ አድረጎ አስተዋውቆታል።

ከዛማ በአንቲካ ባር እና ሬስቱራንት ውስጥ በድምጻዊነት ተቀጥሮ ለ 6 ዓመታት በተጨማሪም በመሳፍንት ቤት ለ5 አመታት በሙዚቃ አሳልፏል።በ1998 ዓ.ም ከታዋቂ የሙዚቃ ፕሮዳክሽን ካንፓኒ ጋር አልበም ስራ ለመስራት ውል ቢፈራረምም ከሪከርዲንግ ስራ በኋላ በተለያዩ ምክንያቶች ውል በመቋረጡ አልበሙ ከፍጻሜ ሳይደርስ ቀርቷል፡፡

እነሆ ከብዙ አመታት ድካም እና ጥረት በኋላም ታላላቅ የሙዚቃ ሰዎች የተሳተፉበት <<ይሁን›› የተሰኘ የሙዚቃ አልበሙን በሙዚቃ ጉዞው ውስጥ አብረውት ለተሳተፉት ቡተሰቦቹ፤አድናቂዎቼ እና ወዳጅ ዘመዶቹ ሁሉ እንካችሁ ብሏል።እያደመጣችሁ ተዝናኑበት፡፡
"ባለዳ" የተሰኘው የደራሲ መክት ፈንቱ መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ለንባብ በቅቷል!!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
👍2
"የእርግብ እሾህ" የተሰኘውን ተወዳጅ መፅሐፍ AfroRead መተግበሪያ ላይ ያንብቡ!

ይህንን እና ሌሎች መፅሐፍቶችን በኦዲዮና በኢቡክ ለማግኘት መተግበሪያዎን አውርደው ስልክዎ ላይ ይጫኑ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
"የባህል ቋጠሮ" የተሰኘውን ድንቅ መፅሐፍ AfroRead መተግበሪያ ላይ በኢቡክ ያንብቡ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
"አልባስጥሮስ" የተሰኘውን የደራሲ መክት ፈንቱ መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያንብቡ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
👍1
ለልጅዎ ስብዕና ይህን መፅሐፍ ጀባ ብለናል።
"ሰው አክባሪው ልጅ" የተሰኘውን ድንቅ የልጆች መፅሐፍ ለልጅዎ ያስነብቡ።

ይህንን እና መሰል የልጆች መፅሐፍትን አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያገኛሉ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
"የሆቴል ባለሙያ ሥራ እና ሃላፊነቶች"
የተሰኘውን ሙያዊ መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያንብቡ።

ይህንን እና መሰል መፅሐፍቶችን በኦዲዮ እና በኢቡክ ለማግኘት አፍሮሪድ መተግበሪያን ስልክዎ ላይ ይጫኑ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
"የጎዳናው እውነት" የተሰኘውን መፅሐፍ አፍሮሪድ ላይ በኢቡክ ያንብቡት።

ይህንና ሌሎች መፅሐፍቶችን አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ በኦዲዮና በኢቡክ ያንብቡ ያድምጡ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks