AfroRead
365 subscribers
735 photos
76 videos
2 files
547 links
AfroRead is a digital publishing platform and mobile book-reading app, providing easy access to Ethiopian literature in both eBook and audiobook format for readers worldwide with hassle free publishing for authors.
Download Telegram
በተለያዩ ዘውጎች የተፃፉ ሀገር በቀል መፅሐፍቶችን በኦዲዮ እና በኢቡክ ተደራሽ እያደረግን እንገኛለን።

አፍሮሪድ መተግበሪያ ያቀረባቸውን  ጠቃሚ  መፅሐፍቶች ለማግኝት ዋናውን አፕ ከጎግል ፕሌይ እና ከአፕ ስቶር ከማውረድዎ በተጨማሪ በቴሌ እልፍ ጉዳዮችን በአንድ በያዘው የሱፐር አፕ መተግበሪያ ውስጥ ያገኙናል።

በዚያው በቴሌ ሱፐር አፕ ውስጥ
Apps/መተግበሪያዎች የሚለውን መርጠው ዝቅ ሲሉ የሚያገኙትን የአፍሮሪድ መተግበሪያ ይጫኑ
የመረጡትን መፅሐፍ በመጫን ይግዙ የሚለውን ሲጫኑ ይክፈሉ ወይም pay ይለዎታል።

በመጨረሻም የገዙትን መፅሐፍ በአፑ የእርስዎ ሸልፍ ውስጥ ስለሚያገኙት በዚያው ያድምጡ ያንብቡ።

በዋናው አፕ ሲመዘገቡ ወይም አካውንት ሲፈጥሩ ከሀገር ውጭ ከሆኑ ኤሜል የሚለውን መምረጥዎ በቪዛ ካርድና ማስተር ካርድ እንዲገዙ ሲያስችለዎት
ሀገር ውስጥ ከሆነ ስልክ ቁጥር የሚለውን ይምረጡ። ይህም በቴሌ ብር ለመክፈል ያስችለዎታል።

እኛ ጋ ስለሆነ ደስተኞች ነን!
ያቀረብናቸውን ከ300በላይ ሀገር በቀል መፅሐፍቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ገዝተው የትም በምንም ሁኔታ ሁነው ያንብቡ ያድምጡ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
ሰንበታችሁን በመጋቢ ምትኩ ድንቅድንቅ መንፈሳዊ ትረካዎች እንድታሳለፉ ገበዝናችሁ።

ተከታታይ ስራዎቻቸውን አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ በኦዲዮ እና በኢቡክ ታገኟቸዋለችሁ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
የጋሽ ጸጋዬ ዘመን አይሽሬው ተውኔት “ሀሁ ወይንም ፐፑ” ከ31 ዓመታት በኃላ ወደ መድረክ ሊመለስ ነው። ሀሁ ብለን አዲስ ምዕራፍ እየጀመርን ነው ወይም ፐፑ ብለን እያበቃልን ነው ይለናል።

“እንመርመር
ሰላምና ዲሞክራሲን አፋኝ ነገር
በደማችን የሰረጸን ክፉ መከር
እንመርመር።” ጸ.ገ.መ

“ሀሁ ወይም ፐፑ” ፐፑ ማይ ፊደል ከተሰኘው ተውኔት በፊት፤ ከሀሁ በስድስት ወር በኃላ ከዛሬ 31 ዓመት በፊት የተጻፈና ለሁለት ዓመታት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር፤ በዝዋይ፤ በዲላ፤ በአዋሳ ከተሞች የተመደረከ፤ ባለታሪክ የብላቴን ጌታ ጸጋዬ ገ/መድህን ተውኔት ነው።

ይህ ተውኔት ሀሁ በስድስት ወር ላይ ዋና ገጸ ባህርይ የሆነው ሰሙ ንጉስ ጣሴ መምህር ሆኖ በ1966 ዓ.ም. ወሎ ተመድቦ ሲሰራ ድንገት ያ አስፈሪ ረሀብ ከብቶቹን፡ በኃላም የሰውን ዘር አጥንቱ እንዲገጥ፤ ቀስ በቀስ ለሞት እንዲዳረግ፤ ወሎ ቦረን በእሳት ስትለበለብ፤ በእቶን ስትጋይ፤ ለተማሪዎችና ለሕዝብ ቶሎ ልድረስ ብሎ ምግብና ውሃ ለመለመን አዲስ አበባ መጣ።

አልተሳካለትም። የአእምሮ ህመምተኛ ሆነ። ወሎ ቦረን እያለ ትንከባከበው የነበረችው፤ ተማሪው ነፈሰ ጡር ነበረችና በሰላም ነጋን ተገላገለች። ነጋ ሰሙ ንጉስ ጣሴ፤ እናት ጌኔ አምበርብር መሀል አዲስ አበባ ቄራ ልጇን ስታስታምም 50 አለቃ ጣሴ አያንሳ በሌሉበት አንድም ከግራ ጌታ ጋዱ፤ አንድም ከጣሊያናዊው ቢያንካ ጋር ስትንጎዳጎድ አራጋው ተወለደ፤ አደገ፤ ተሾመ፤ ናጠጠ። ከተማውን ፏለለበት። ሆኖም ታጋይ ነጋና፡ ቢያንካ አራጋው በወላጆቻቸው ቤት ማለትም በሀገራቸው ይፋተጉ ጀመር።

ከመጪው ሳምንት ረቡዕ ጀምሮ በብሔራዊ ቴአትር ይታያል። #Ethiopia
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
በኮምፒውተር ሳይንስ ሶስተኛ ዲግሪ ያገኘች የመጀመሪያዋ ሴት ኢትዮጵያዊት
***
በአልጎሪዝም እና በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የኮምፒውተር ሳይንስ ተመራማሪ የሆነችው ረድኤት አበበ በኒውዮርክ ኮርኔል ዩኒቨርሲቲ በኮምፒውተር ሳይንስ ዶክትሬት የተመረቀች የመጀመሪያዋ ጥቁር ሴት ሆናለች።

ረድኤት ከካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ በአፕላይድ ሒሳብ የማስተርስ ዲግሪዋን አግኝታለች።

አሁን በካሊፎርኒያ፣ በርክሌይ ዩኒቨርሲቲ የኮምፒውተር ሳይንስ ረዳት ፕሮፌሰር በመሆን እያገለገለች ሲሆን፣ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ላይ የአሜሪካ ብሔራዊ የጤና ተቋማት (NIH) አማካሪ ኮሚቴ አባልም ነች።

2 ሺህ አባላት ያሉት እና እ.አ.አ በ2017 የተቋቋመው' Black in AI' የተመራማሪዎች ቡድን መሥራች አባል እና ተመራማሪም ነች።

በተጨማሪም  ችግር ላይ የወደቁ የማኅበረሰብ ክፍሎች ሕይወትን በማሻሻል ማኅበራዊ ለውጥን ለማምጣት የአልጎሪዝም መሣሪያዎችን መጠቀም የሚያስችል ማኅበር ያቋቋመች ሲሆን፣ በ20 ሀገራት ውስጥ ያሉ 100 ተቋማት የማኅበሩ አባላት እንደሆኑ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ ኤምባሲ ድረ-ገጽ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
ትናንትህ ውስጥ እየዋኘህ ዛሬህን አትግደል ። በትናንትህ እየታመምክ በነገህ ተስፋ አትቁረጥ ። የነገህ መሰረት በሆነው በዛሬህ አትቀልድ ።
ቀንህ ማፍሪያህ እንጂ ማፈርያህ አይሁን። ያከበርከው ቀን የምትከበርትን ይሰጥሃልና ጊዜህን አትናቀው። ለመለወጥ ያለህ ከፀና የማትለውጠው ታሪክ አይኖርም። በርትተህ ስትራመድ ፈንድቀህ ትቀመጣለህ ። በተስፋህ ላይ ጥቁር አመድ አትነስንስ ። በሴኮንዶች ውስጥ የሚከሰተውን አታውቅምና በየደቂቃው የምሬት እንባህን አታፍስስ። መኖር ትፈትናለችና ብርታትህን አታላላ። ሰው መሆን ያታግላልና አቋምህን አታላሽቅ ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
የጎዳናው እውነት የተሰኘው የደራሲ ሔኖክ ግርማ መፅሐፍ በአፍሮሪድ ሞባይል መተግበሪያ ለንባብ በቅቷል።
ይህንን እና ሌሎች ሀገር በቀል መፅሐፍቶችን በኢዲዮ እና በኢቡክ ለማግኘት መተግበሪያውን ስልክዎ ላይ ይጫኑ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
የእመት ቅጅነሽን ያ ረጅሙን የተዋበ ያጌጠ ዘመን በሀሳቡ እየቃኘ ለደቂቃዎች በዝምታ ተውጦ ሳለ ነበር ራሔል የቆላችውን ቡና ከፊቱ አምጥታ "አብነት ታሸታለህ? የበዓል ቡና..." አለችው በልጅነት ድምጿ።
አብነትም መልሶ "አመሰግናለሁ ራሔል" እያለ በረዣዥም እጆቹ የቡናውን ጭስ ማግ ማግ አደረገ። በአዲሱ በመስከረም አንድ የወጣችዋ ፀሐይ በመስኮት ገብታ በተጎዘጎዘው ቄጠማ ላይ ብርሃኗን አድምቃለች። በተከፈተው መዝጊያ በኩል የጠዋቱ ነፋሻማው አየር ያመጣው የባህር ዘፍና የፅዶቹ መዓዛ፣ከሚጨሰው ቡና፣ ከሚንቦለቦለው ከርቤ እና የዶሮ ወጡ ሽታ ጋር ተደምሮ ቤቱን እንዳወደው ነበር ብዙም ሳይቆይ የበዓል ምሳ ቀርቦ መብላት የተጀመረው።

ሁለት ካቴና ከተሰኘው መፅሐፍ የተወሰደ
ሙሉውን አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያንብቡ!
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
ይህ መፅሐፍ በዓለም ላይ ብዙዎች አሳደው የሚያነቡት እና ከፍተኛ ተፈላጊነት ያለው መፅሐፍ ነው።

"በትልቁ የማሰብ ኃይል" የተሰኘውን የትርጉም መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያን ተጠቅማችሁ በቀላሉ ማንበብ ትችላላችሁ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
ዘመኑ ብዙ ነገሮችን እንዲወደዱ ቢያደርግም መፍትሔ ለማምጣት እንጥር ዘንድ ዕድል ሰጥቶናል።
የመፅሐፍ ውድነት ከንባብ ቢያርቀንም የዲጂታሉ ሕትመት ትልቅ አማራጭ ሁኖ የበለጠ ጊዜያችን እንድንጠቀምበት አድርጓል።
አፍሮሪድ መተግበሪያ ሀገር በቀል መፅሐፍቶችን በኦዲዮ እና በኢቡክ የሚያቀርብ በሀገር ልጆች የተሰራ መተግበሪያ ነው።
ያንብቡ ያድምጡ!
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
👍1
በኢቡክ በአፍሮሪድ መተግበሪያ ታትሞ ለንባብ የበቃው "በየካቲት ጣጣችን ክትት" የተሰኘው የምህረት አቤሰሎም መፅሐፍ በኦዲዮ ተደራሽ ሆኖል።

መተግበሪያውን በመጨን ሀገር በቀል መፅሐፍቶችን በኦዲዮ እና በኢቡክ ያንብቡ ያድምጡ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አፍሮሪድ ሀገር በቀል መፅሐፍቶችን በኦዲዮ እና በኢቡክ እያደረሰ ይገኛል።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
መዘክረ ሕይወት የተሰኘው መንፈሳዊ እና ባህላዊ ጉዳዮችን ያካተተው የመጋቢ ይላቅ ሻረው መፅሐፍ በኦዲዮ በአፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ታተመ!

በኢበኩ ከዚህ በፊት ተደራሽ የሆነው ይህ መፅሐፍ ከቆሎ ቤት ታሪክ የሚጀምረው ይህ መፅሐፍ ድንቅ ቁምነገር ያስጨብጣል። አተራረኩ አጓጊ ነው።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አፍሮሪድን ስልክዎ ላይ በመጫን ሀገር በቀል መፅሐፍቶችን በኦዲዮ እና በኢቢክ ያድምጡ ያንብቡ!

በትውልዱ ዘንድ የማይረሱ 5የልቦለድ ስራዎቻቸውን በአፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ተደራሽ ያደረጉትን ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ ዩቲዩብ ቻናል ይቀላቀሉ ዘንድ ጋበዝንዎት!

https://youtu.be/hZO-X5UOAiQ?si=TUcEPLRB6WZl1yQe
ዓለም ላይ ተወዳጅነትን ያተረፈው ለበርካቶች መለወጥ ምክንያት የሆነው "the power of now" መፅሐፍ "አሁን ይች ቅፅበት" በሚል በዶ/ር ተስፋይ ሰሎሞን ተተርጉሞ በአፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ለንባብ በቅቷል።

አፍሮሪድን ስልክዎ ላይ በመጫን ሀገር በቀል መፅሐፍቶችን በኦዲዮ እና በኢቢክ ያድምጡ ያንብቡ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
የደራሲ ፍፁም ደመረው "የውህዳን ምድር" የተሰኘው መፅሐፍ በአፍሮሪድ መተግበሪያ ታትሞ ለንባብ በቃ!

ይህንን እና ሌሎች ሀገር በቀል መፅሐፍቶችን በኦዲዮ እና በኢቡክ ለማግኘት መተግበሪያውን ስልክዎ ላይ ይጫኑ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
"እችላለሁ ካልክ ትችላለህ" በሱራፌል ግርማ የተተረጎመ ድንቅ የትርጉም መፅሐፍ ነው።

ይህንን የመሰሉ የትርጉምና ሌሎች መፅሐፍቶችን በኦዲዮ እና በኢቡክ ለማግኘት አፍሮሪድ መተግበሪያን ስልክዎ ላይ ይጫኑ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
👎1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዋልታ ቲቪ ስለአፍሮሪድ ያደረገውን ቆይታ ይከታተሉ!
👍1