AfroRead
366 subscribers
735 photos
76 videos
2 files
547 links
AfroRead is a digital publishing platform and mobile book-reading app, providing easy access to Ethiopian literature in both eBook and audiobook format for readers worldwide with hassle free publishing for authors.
Download Telegram
ራስን ማሳደግ የተሰኘውን ድንቅ የትርጉም መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያንብቡት!

ይህን እና ሌሎች መፅሐፍቶችን በኦዲዮ እና በኢቡክ ለማንበብ አፍሮሪድ መተግበሪያን ይጠቀሙ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
👍2
ለአንተም ሆነ ለአንቺ ጠቃሚ የስኬት መፅሐፍ ነው። ርዕሱ 7ቱ የስኬት ምስጢራት ይላል።

ይህን በመሰናክሎች ታልፎ እንዴት ስኬታማ መሆን እንደሚቻል የሚያስተምሩ ቁምነገሮችን ያጨቀውን የትርጉም መፅሐፍ በተመጣጣኝ ዋጋ ታነቡ ዘንድ አፍሮሪድ አቅርቦላችኋል።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወንጀልና ፍርድ የተሰኘውን የትርጉም መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያንብቡ!

ይህንንና ሌሎች ጠቃሚ መፅሐፍቶችን AfroRead መተግበሪያ ላይ በኦዲዮ እና በኢቡክ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
👍1
እውነተኛ ፍቅር የተሰኘውን የትርጉም መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያንብቡ!

ይህንንና ሌሎች ጠቃሚ መፅሐፍቶችን AfroRead መተግበሪያ ላይ በኦዲዮ እና በኢቡክ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
😁1
የእግዚአብሔር እስትንፋስ ውድ ነው ። የትምና በማንም ላይ አይገኝም ። ከአፈር እንደተበጀው ስጋችን በመዋለድ አይበዛም። እንደ ዋዛም በአንድ ሰው ሃጥያት ወደ ሲኦል አይወረወርም። ይሄ ሁሉ በሰው ልጅ ላይ የተደረገ ትኩረት ያችን አንድ ነፍስ የመጠቅለል ፉክክር ማሳያ ነው ።ያችን እንደ ውቅያኖስ እንደ ባህር ጥልቅ የሆነቺን ነፍስ አዳም ብቻውን አልሞላትም ዛሬም ድረስ ይሄ ሁሉ ሰው ተመዝግቦባት አልሞላችውም ። ስትሞላ ወደበዛው ማንነት ትጠቀለላለች ወደ ሰይጣን ወይም ወደ እግዚአብሔር ።

ፍቅር የደመ ነፍስ ግንኙነት ነው። ከአዳም የወረስነው ነፍስ የነካው ደም ነው ። የእርስ በርስ ትስስር ምንጭ ። ለዚያውም ነው ፍቅር በልብ የሚገለጸው ። ፍቅር በአእምሮ የማንረዳው በፍላጐት የማናመጣው መቆጣጠር በፍፁም የማንችለውና ታግለን የማንረታው ሀያልና የደመ ነፍስ ውጤት በመሆኑ ነው ።

ከፍርሀድ  መፅሀፍ የተወሰደ ! ሙሉውን አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ታገኙታላችሁ።
👍41
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀገር በቀል ሥራ አመራር ደራሲ ኃይሉ መኮነን
መፅሐፉን አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ታገኙታላችሁ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በገጣሚ ዮናስ መስፍን የግጥም መድብል ላይ ገጣሚ ድረስ ጋሹ የሰጠውን ሙያዊ ሒስ ይከታተሉ።
ንጉስ ኃ/ሥላሴ እና የኢትዮጵያ የነፃነት ትግል የተሰኘውን በቁም ነገር የታጨቀ የትርጉም መፅሐፍ ታነቡት ዘንድ አፍሮሪድ መተግበሪያ አቅርቦላችኋል።

ይህንን እና ሌሎች መፅሐፍቶችን በቀላሉ በኦዲዮ እና በኢቡክ ለማግኘት መተግበሪያውን ስልክዎ ላይ ይጫኑ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ መሪ ታቦ ምቤኪ በአንድ ወቅት ንግግር ሲያደርጉ "እኛ አፍሪካዊን ዘወትር የምንማረው የተጠቂነት ታሪክ ብቻ ነው። ነገር ግን ዓድዋን የሚያክል ታላቅ ታሪክ ያለን ሕዝቦች ነን። ለልጆቻችን ይህንን የአሸናፊነታችንን ታሪክ ማስተማር ይገባናል። "

ከምህረት አቤሰሎም "በየካቲት ጣጣችን ክተት"  መፅሐፍ የተወሰደ መፅሐፉን ለማግኘት ቀላል ነው አፍሮሪድን ካወረዱ የትም በምንም ሁኔታ ማንበብ ይችላሉ።
አፄ ምኒልክ ሰው እንዳይሞትና እንዳይጎዳ ጦርነቱን ለማስቀረት በጣም ቢጥሩም በጣልያኖች እምቢተኝነት ምክንያት ውጊያው በመካሄዱ ብዙ ሰዎች ሞቱ። በርካታ የጣልያን ወታደሮችም ምርኮኛ ሆኑ። በአድዋ ጦርነት የታየው  ይህ ነገር በዘመኑ ያልተለመደ ነበር ። እስከዚያ ጊዜ ድረስ የተለመደው ጥቁሮች ከነጮች ምህረትን እየለመኑ መኖር ነበር ። ይኸ ልማድ ተገልብጦ በአለም ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ እጅግ ብዙ ነጮች የጥቁሮችን ምህረት የሚጠባበቁበት ሁኔታ ነበር ።

"በየካቲት ጣጣችን ክተት" ከተሰኘው መፅሐፍ የተወሰደ።
ሙሉውን አፍሮሪድ ላይ ያንብቡ።
በአስተሳሰብ ዘምነን ባንኖርበትም ዘመኑ የዘመነ ዘመን ነው።
የራሳችንን ክፋት በዘመን መክፋት ላይ ማጣፋት ሌላ ጥፋት ነው።
በምንም አይነት ስሌት መጥፎ ዘመን አልተፈጠረም።

ከደራሲ ከፈለኝ ዘለለው "ሐዋዝ " መፅሐፍ የተወሰደ !
አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ በኦዲዮ እና በኢቡክ ያገኙታል።
"መፅሐፍ ስታነብ የማታውቃቸውን ብዙ ጉዳዮች ታውቃለህ፡፡ ስታውቅ በራስ መተማመንህ ይጨምራል!”

“ዘዌ” ድንቅ መጽሐፍ ተጋበዙ!
መልካም ምሽት ተመኘን !

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead
#EthiopianBooks
የገጣሚና ደራሲ በእውቀቱ ስዩም የግጥም መድብል በፈረንሳይኛ ቋንቋ ተተርጉሞ ለንባብ ቀረበ።

የእውቁ ገጣሚና ደራሲ በእውቀቱ ስዩም “የሌት ማህሌት” በሚል ርዕስ የተጻፈ የተመረጡ ግጥሞች መድብል Mr. Alain Sancerni በተባሉ ፈረንሳዊ “CANTIQUE DE LA NUIT” በሚል ርዕስ በፈረንሳይኛ ቋንቋ የተተረጎመ ሲሆን፤ የዚሁ የግጥም መድብል የአማርኛና የፈረንሳይኛ ትርጉም በፓሪስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጥቅምት 22 ቀን 2016 ዓ.ም በተካሄደ የግጥም ንባብ ምሽት ለታዳሚዎች ቀርቧል።

በዕለቱም የኤምባሲው ተጠባባቂ ጉዳይ ፈፃሚ አቶ ሰለሞን ዝቄ ለታዳሚዎች ባሰሙት ንግግር አገራችን ኢትዮጵያ በርካታ የባህል ሃብቶች ያሏት አገር እንደመሆኗ እነዚህን የባህል ሃብቶች በተለያዩ የኪነ-ጥበብ ዝግጅቶችና ትርዒቶች ለውጩ ማህበረሰብ ማስተዋወቅ የህዝብ ለህዝብ ትስስሩን እንደሚያጠናክር ያላቸውን እምነት በመግለፅ፣ ቀጣይም ኤምባሲው ተመሳሳይ ሥራዎችን እንደሚያበረታታ ገልፀዋል።

በፈረንሳይ አገር በተለያየ የጥበብ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሙያዎች፣ የኢትዮጵያ ወዳጆችና የኢትዮጵያ ማህበረሰብ አባላት የንባብ ምሽቱን ታድመዋል።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead
#EthiopianBooks
ይህ መፅሐፍ ለዚህ ትውልድ የቀረበ መፅሐፍ ነው።
ኢትዮ ሐሪሽ ኳሪሽን በሚገባ ያሳየናል።
ድራጎን በኢትዮጵያ ሰማይ ድንቅ መፅሐፍ ነው።
እንዲህ አይነት ፅሐፊዎች ይብዙልን።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead
#EthiopianBooks
አፍሮሪድ የመፅሐፍ መተግበሪያ በተዘረዘሩት ዘውጎች ሀገር በቀል የሆኑ ጠቃሚ መፅሐፍቶችን በኦዲዮ እና በኢቡክ ተደራሽ አድርጎላችኋል።
History
Technology
Self development
Philosophy
Poetry
Economics
Non fiction
Politics
Religion
Business
Science
Management
Communication
Kids
Civics and Law
Biography
Literature
Fiction

የትም እና በምን ቦታ ሁናችሁ ከመፅሐፍ ጋር ለማሳለፍ ቀላል እና ምቹ አጋጣሚ ነው።

አፍሮሪድ መተግበሪያን ስልክዎ ላይ ሲጭኑ ቤተ መፅሐፍትዎ በእጅዎ ነው!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
👍1
ጅል ወንድ ✍️✍️✍️
በአለማየሁ ገላጋይ

ጅል ወንድ ለሚስቱ በአመት 1 መኪና ይገዛል።ብልጥ ባልስ ምን ያደርጋል በየቀኑ አንዳንድ አበባ ይዞ ይመጣል ።ከዛስ ሴቷ ምታስበው በዛች ሰአት ላይ እያሰባት ነበር ማለት ነው ። ቢራ ጠጥቶ ከሆነ አንድ ጠርሙስ እኔ ስጠጣ ጨንቆኝ እስኪ ይችን ጠጪ ካለ ሲያስባት ነበር ማለት ነው ።መኪና ገዝቶ ቢሰጣት ከ365 ቀን ዉስጥ 363ቀኑ ጭቅጭቅ ነው ።ምክንያቱም አላሰበኝም ብላ ስለምታስብ !

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead
#EthiopianBooks
1
በተለያዩ ዘውጎች የተፃፉ ሀገር በቀል መፅሐፍቶችን በኦዲዮ እና በኢቡክ ተደራሽ እያደረግን እንገኛለን።

አፍሮሪድ መተግበሪያ ያቀረባቸውን  ጠቃሚ  መፅሐፍቶች ለማግኝት ዋናውን አፕ ከጎግል ፕሌይ እና ከአፕ ስቶር ከማውረድዎ በተጨማሪ በቴሌ እልፍ ጉዳዮችን በአንድ በያዘው የሱፐር አፕ መተግበሪያ ውስጥ ያገኙናል።

በዚያው በቴሌ ሱፐር አፕ ውስጥ
Apps/መተግበሪያዎች የሚለውን መርጠው ዝቅ ሲሉ የሚያገኙትን የአፍሮሪድ መተግበሪያ ይጫኑ
የመረጡትን መፅሐፍ በመጫን ይግዙ የሚለውን ሲጫኑ ይክፈሉ ወይም pay ይለዎታል።

በመጨረሻም የገዙትን መፅሐፍ በአፑ የእርስዎ ሸልፍ ውስጥ ስለሚያገኙት በዚያው ያድምጡ ያንብቡ።

በዋናው አፕ ሲመዘገቡ ወይም አካውንት ሲፈጥሩ ከሀገር ውጭ ከሆኑ ኤሜል የሚለውን መምረጥዎ በቪዛ ካርድና ማስተር ካርድ እንዲገዙ ሲያስችለዎት
ሀገር ውስጥ ከሆነ ስልክ ቁጥር የሚለውን ይምረጡ። ይህም በቴሌ ብር ለመክፈል ያስችለዎታል።

እኛ ጋ ስለሆነ ደስተኞች ነን!
ያቀረብናቸውን ከ300በላይ ሀገር በቀል መፅሐፍቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ገዝተው የትም በምንም ሁኔታ ሁነው ያንብቡ ያድምጡ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
ሰንበታችሁን በመጋቢ ምትኩ ድንቅድንቅ መንፈሳዊ ትረካዎች እንድታሳለፉ ገበዝናችሁ።

ተከታታይ ስራዎቻቸውን አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ በኦዲዮ እና በኢቡክ ታገኟቸዋለችሁ።