AfroRead
366 subscribers
735 photos
76 videos
2 files
547 links
AfroRead is a digital publishing platform and mobile book-reading app, providing easy access to Ethiopian literature in both eBook and audiobook format for readers worldwide with hassle free publishing for authors.
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሳምንቱ የአፍሮሪድ መፅሐፍ መረጃዎች!

በዚህ ሳምንት በአፍሮሪድ መተግበሪያ በኦዲዮ እና በኢቡክ የታተሙ መፅሐፍቶችን እንጠቁማችሁ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
👍1
እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ!

Baga Ayyaana Irreechaatiin Isin Gahe!
አፍሮሪድ ሞባይል መተግበሪያ!
2
"አይ ፖሊስ" የተሰኘውን የሻንበል ተስፋየ ርስቴ መፅሐፍ በኦዲዮ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያድምጡ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
ለልጆች አዲስ መፅሐፍ "ምን ታውቃላችሁ? አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያንብቡ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
ሰዎች በማንኛዉም ወቅት ያለበቂ ምክንያት ሊተዉን ይችላሉ ፡፡አምላክ ግን ሁልጊዜ አብሮን ይቆያል ፡፡የወደደን ያለ ምክንያት ነዉና ፡፡ጊዜ መርጠዉ በሚተወን ሳይሆን ወቅት ሳይመርጥ በማይርቀን ፈጣሪ እንደሰት ፡፡ፍጡር እንጂ ፈጣሪ አይከዳም ፡፡ከእኛ ምኞት ይልቅ የአምላክ ሀሳብ ይገዝፋል ፡፡ብንደክም እያበረታ ብናዝን እያጽናና ብንቆሽሽ እያጸዳ ብንስት እያረመ ከክፉ ሁሉ የሚታደገን ቸር አምላክ ብቻ ነዉ ፡፡ሰዎች ሁሌ አይታገሱንም ፈጥነዉ ይሰለቹብናል ፡፡አምላክ ግን ቁጣዉ የዘገየ ምህረቱ የበዛ በመሆኑ ባልተገባን ጊዜ ሁሉ ታግሶ ይጠብቀናል ፡፡ቁሻሻነታችን ሳይጸዬፍ ለንጽህና ያዘጋጀናል፡፡በሰዉ ልጅ ሸራቢነት ብንከፋም በፈጣሪ ደግነት ሀሴት እናደርጋለን ፡፡ሰዎች በድካማችን ዘመን የክብር ቦታን ይነሱናል ፡፡

ሐዋዝ ከተሰኘው የደራሲ ከፈለኝ ዘለለው መፅሐፍ። ሙሉውን በኦዲዮ እና በኢቡክ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያገኙታል።
በቅፅበት የማሰብ ኃይል የተሰኘውን ድንቅ የትርጉም መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያንብቡ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
"ኢየሱስ ክርስቶስ በኢትዮጵያ" የተሰኘውን የትርጉም መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያንብቡ!

አንብበው ብዙ ቁምነገር የሚጨብጡበት መንፈሳዊ እና ታሪካዊ መፅሐፍ ነው።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
መፅሐፉ ላነበበው እና ላደመጠው ሰው ቀልብን ሰቅዞ የመያዝ አቅሙ የተለየ ነው።

የገፀባህሪያት አሳሳሉሉ፣ የሀሳብ ፍሰቱ ፣ የሴራ እና የግጭት አሰካኩ ግሩም ነው። በመጀመሪያው  ክፍል የተደመማችሁ እና ነፍስያችሁ የተሰቀለ አንባቢያን "ድራጎን በኢትዮጵያ ሰማይ ቁጥር 2 " መፅሐፍ በጥያቄችሁ መሰረተ ለንባብ በቅቷል።

የደራሲ ዝጋለ አያሌውን 9 መፅሐፍቶች አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ አድምጧቸው አንብቧቸው።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
"ስውር ሴራ" የተሰኘውን ድንቅ የትርጉም መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያንብቡ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
ራስን ማሳደግ የተሰኘውን ድንቅ የትርጉም መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያንብቡት!

ይህን እና ሌሎች መፅሐፍቶችን በኦዲዮ እና በኢቡክ ለማንበብ አፍሮሪድ መተግበሪያን ይጠቀሙ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
👍2
ለአንተም ሆነ ለአንቺ ጠቃሚ የስኬት መፅሐፍ ነው። ርዕሱ 7ቱ የስኬት ምስጢራት ይላል።

ይህን በመሰናክሎች ታልፎ እንዴት ስኬታማ መሆን እንደሚቻል የሚያስተምሩ ቁምነገሮችን ያጨቀውን የትርጉም መፅሐፍ በተመጣጣኝ ዋጋ ታነቡ ዘንድ አፍሮሪድ አቅርቦላችኋል።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወንጀልና ፍርድ የተሰኘውን የትርጉም መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያንብቡ!

ይህንንና ሌሎች ጠቃሚ መፅሐፍቶችን AfroRead መተግበሪያ ላይ በኦዲዮ እና በኢቡክ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
👍1
እውነተኛ ፍቅር የተሰኘውን የትርጉም መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያንብቡ!

ይህንንና ሌሎች ጠቃሚ መፅሐፍቶችን AfroRead መተግበሪያ ላይ በኦዲዮ እና በኢቡክ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
😁1
የእግዚአብሔር እስትንፋስ ውድ ነው ። የትምና በማንም ላይ አይገኝም ። ከአፈር እንደተበጀው ስጋችን በመዋለድ አይበዛም። እንደ ዋዛም በአንድ ሰው ሃጥያት ወደ ሲኦል አይወረወርም። ይሄ ሁሉ በሰው ልጅ ላይ የተደረገ ትኩረት ያችን አንድ ነፍስ የመጠቅለል ፉክክር ማሳያ ነው ።ያችን እንደ ውቅያኖስ እንደ ባህር ጥልቅ የሆነቺን ነፍስ አዳም ብቻውን አልሞላትም ዛሬም ድረስ ይሄ ሁሉ ሰው ተመዝግቦባት አልሞላችውም ። ስትሞላ ወደበዛው ማንነት ትጠቀለላለች ወደ ሰይጣን ወይም ወደ እግዚአብሔር ።

ፍቅር የደመ ነፍስ ግንኙነት ነው። ከአዳም የወረስነው ነፍስ የነካው ደም ነው ። የእርስ በርስ ትስስር ምንጭ ። ለዚያውም ነው ፍቅር በልብ የሚገለጸው ። ፍቅር በአእምሮ የማንረዳው በፍላጐት የማናመጣው መቆጣጠር በፍፁም የማንችለውና ታግለን የማንረታው ሀያልና የደመ ነፍስ ውጤት በመሆኑ ነው ።

ከፍርሀድ  መፅሀፍ የተወሰደ ! ሙሉውን አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ታገኙታላችሁ።
👍41
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀገር በቀል ሥራ አመራር ደራሲ ኃይሉ መኮነን
መፅሐፉን አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ታገኙታላችሁ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በገጣሚ ዮናስ መስፍን የግጥም መድብል ላይ ገጣሚ ድረስ ጋሹ የሰጠውን ሙያዊ ሒስ ይከታተሉ።
ንጉስ ኃ/ሥላሴ እና የኢትዮጵያ የነፃነት ትግል የተሰኘውን በቁም ነገር የታጨቀ የትርጉም መፅሐፍ ታነቡት ዘንድ አፍሮሪድ መተግበሪያ አቅርቦላችኋል።

ይህንን እና ሌሎች መፅሐፍቶችን በቀላሉ በኦዲዮ እና በኢቡክ ለማግኘት መተግበሪያውን ስልክዎ ላይ ይጫኑ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ መሪ ታቦ ምቤኪ በአንድ ወቅት ንግግር ሲያደርጉ "እኛ አፍሪካዊን ዘወትር የምንማረው የተጠቂነት ታሪክ ብቻ ነው። ነገር ግን ዓድዋን የሚያክል ታላቅ ታሪክ ያለን ሕዝቦች ነን። ለልጆቻችን ይህንን የአሸናፊነታችንን ታሪክ ማስተማር ይገባናል። "

ከምህረት አቤሰሎም "በየካቲት ጣጣችን ክተት"  መፅሐፍ የተወሰደ መፅሐፉን ለማግኘት ቀላል ነው አፍሮሪድን ካወረዱ የትም በምንም ሁኔታ ማንበብ ይችላሉ።
አፄ ምኒልክ ሰው እንዳይሞትና እንዳይጎዳ ጦርነቱን ለማስቀረት በጣም ቢጥሩም በጣልያኖች እምቢተኝነት ምክንያት ውጊያው በመካሄዱ ብዙ ሰዎች ሞቱ። በርካታ የጣልያን ወታደሮችም ምርኮኛ ሆኑ። በአድዋ ጦርነት የታየው  ይህ ነገር በዘመኑ ያልተለመደ ነበር ። እስከዚያ ጊዜ ድረስ የተለመደው ጥቁሮች ከነጮች ምህረትን እየለመኑ መኖር ነበር ። ይኸ ልማድ ተገልብጦ በአለም ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ እጅግ ብዙ ነጮች የጥቁሮችን ምህረት የሚጠባበቁበት ሁኔታ ነበር ።

"በየካቲት ጣጣችን ክተት" ከተሰኘው መፅሐፍ የተወሰደ።
ሙሉውን አፍሮሪድ ላይ ያንብቡ።