AfroRead
366 subscribers
735 photos
76 videos
2 files
547 links
AfroRead is a digital publishing platform and mobile book-reading app, providing easy access to Ethiopian literature in both eBook and audiobook format for readers worldwide with hassle free publishing for authors.
Download Telegram
የአማርኛ ቋንቋ በሞስኮ ትምህርት ቤቶች መስጠት ተጀመረ

አማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሩሲያ ሞስኮ ትምህርት ቤቶች መሰጠት ተጀምሯል።

የሩሲያው ዜና አግልግሎት ስፑቲኒክ እንደዘገበው አማርኛን ጨምሮ የአፍሪካ ቋንቋዎችን በሩሲያ ትምህርት ቤቶች መሰጠት ተጀምሯል።

የቋንቋዎቹ ትምህርት መጀመር በሩሲያ እና በአፍሪካ ሀገራት መካከል የሚኖረውን ኢኮኖሚያዊ፣ ዲፕሎማሲያዊና በባሕላዊ መስኮች የነበሩ ትስስሮችን ይበለጥ ለማሳድግ ሚናው የጎላ መሆኑን የትምህርት ቤቶች ርዕሰ መምህራን ተናግረዋል።

አማርኛ ቋንቋን በሁለተኛ ቋንቋነት መማር የጀመሩ ተማሪዎች ለስፑቲኒክ እንደተናገሩት፣ ቋንቋውን ከማወቅ ባሻገር ወደ ኢትዮጵያ መጥተው የህዝቡን ባህልና አኗኗር የማወቅ ጉጉት አሳድሮባቸዋል።

ሩሲያ በሞስኮ ትምህርት ቤቶች ከመስከረም ጀምሮ አማርኛ ቋንቋ ማስተማር እንደምትጀምር ባለፈው ዓመት ማስታወቋ ይታወሳል።
AMN

https://t.me/afroRead
የተወዳጁን እና የአንጋፋውን የሙዚቃ ሰው የሕይወት ታሪክ የያዘውን መፅሐፍ በቅርቡ በኦዲዮ ጭምር እናትመዋለን ባልነው መሰረት ዛሬ ተፈፅሟል።
ትረካውን አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያድምጡት!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
"የኢትዮጵያ አደራ" የተሰኘውን መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ በኦዲዮ ያድምጡት።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
የመጠቀ አስተሳሰብ ሲኖረን የምናገኛቸዉ ደስታዎችና ሃሴቶች ማለት
-አለማደላት
-ገደብ የለሽ ደግነት
-ፍጹም ትግስተኛ መሆን
-ጥልቅ የሆነ ትህትና
-ፍጹም ንጹህ የሆነ አዕምሮና ተግባር
-የማይቋረጥ አዕምሯዊ መረጋጋት
-ዘላቂ የሆነ ልባዊ ጥሩነት
-ርህራሄ
-ህይወት ላላቸዉ ነገሮች በሙሉ የተትረፈረፈ ፍቅር መኖር

ሰውና ሀሳቡ ከተሰኘው መፅሐፍ የተወሰደ። መፅሐፉን አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ በኦዲዮ እና በኢቡክ ያገኙታል።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
👍1
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ።
መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ አፍሮሪድ ይመኛል።
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!
መልካም በዓል ይሁንላችሁ።
👍2
"የመተው ጥበብ" የተሰኘው የዶ/ር ተስፋየ ሶሎሞን መፅሐፍ በአፍሮሪድ መተግበሪያ ታትሞ ለንባብ በቅቷል።

ይህንን እና ሌሎች ጠቃሚ መፅሐፍቶችን በኦዲዮ እና በኢቡክ ለማግኘት አፍሮሪድ መተግበሪያን ስልክዎ ላይ ይጫኑ።
በተመጣጣኝ ዋጋ የትም እና በምንም ሁኔታ ያንብቡ ያድምጡ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
1👍1
የዕለቱ  የአፍሮሪድ አነቃቂ መልዕክት "ሰውና ሀሳቡ" ከተሰኘው መፅሐፍ የተወሰደ//

~በእውቀት የታገዙ ስኬቶች ለእውቀት ፍለጋ ወይም ለተፈጥሮ እውነታ እና ዉበት የተሰጡ ሀሳቦች ውጤት ናቸዉ፡፡
~አንድ ሰው ድክመቱን በመቋቋም ኣላማውን እስከያሳካ ድረስ በተደጋጋሚ መውደቅ ግዴታዉ ቢሆንም በዚህ ውስጥ የሚያገኘው የባህሪ ጥንካሬ የእውነተኛ ስኬቱ መለኪያ የሆነና ለወደፊት ኃይልና ድሉ መነሻ የሚሆን አዲስ ነጥብ ይፈጥርለታል፡፡

~ራሳቸውን ለላቀ ዓላማ ተግባራዊነት ያላዘጋጁ ሰዎች ሙሉ በሙሉ ራሳቸውን በስራዎቻቸው እንከን የለሽነት ላይ ያለማቋረጥ ማዋል ይጠበቅባቸዋል ፡፡
~አካላዊ ጥንካሬ የሌለዉ ሰው በጥንቃቄና በትዕግስታዊ ልምምድ አካሉን እንደሚያዳብር ሁሉ  በትክክለኛ የሃሳብ ልምምድ በማድረግ ደካማ ሃሳቦቹን ማጠንከር ይችላል ፡፡

~ሰው ዓላማውን ከጸነሰ በኋላ ግራ ቀኝ ሳይል ተግባራዊ የሚያደርግበትን ቀጥተኛ መንገድ በአምሮው መንደፍ ይኖርበታል ፡፡

ሙሉ መፅሐፉን አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ በኦዲዮ እና በኢቡክ ያገኙታል።
የእውቁ ደራሲ መቶ አለቃ አንዳርጌ መስፍን "አባ የሎስ" የተሰኘው መፅሐፍ በአፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ታትሞ ለንባብ በቃ//

ይህን እና ሌሎች መፅሐፍቶችን በኦዲዮ እና በኢቡክ ለማግኘት አፍሮሪድ መተግበሪያን አውርደው ስልክዎ ላይ ይጫኑ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
የዕለቱ የአፍሮሪድ አነቃቂ መልዕክት "ሐዋዝ ከተሰኘው የደራሲ እና የህይወት ክህሎት አሰልጣኝ ከፈለኝ ዘለለው መፅሐፍ የተወሰደ///

~ፍቅር የምንኖረው እንጂ የምናወራው አይደለም እድሜ ጠገብ ፍቅርን በምክክር እንጂ በክርክር አናደረጅም ፡፡
ፍቅር በግድ ሳይሆን በዉድ የሚያንጹት የጥንድነት ዉብ ኑረት ነዉ ፡፡
~ፍቅር የብቻነት ሀሳብና ተግባርን አይሻም ፡፡ፍቅር በመሰለቻቸት የማይጠወልግ እፎይታና ጥሩ ጥላ ሰጪ ዋርካችን ነዉ፡፡
~ፍቅር የዘወትር ኩትኳቶን የሚሻ ችግኝ ነው ፡፡
~ፍቅር ለሰከንድ ክብካቤን ከነሱት ጠውልጎ ይጠፋል ፡፡
~ፍቅር ዛሬ አጥብቀዉ ነገ የሚያላሉት የትስስር ገመድ አይደለም ፡፡
~ፍቅር በርህራሄ የሚጎመራ የመልካም ዘር እርሻ ነዉ፡፡
~ፍቅር እኮ አካልን አቅፎ መንፈስን አይርቅም፡፡
~ፍቅር በጸጋ ሊያተርፉበት ሳይሆን በህሊና ሊረኩበት የሚጥሉት ግሩም የወይን ጠጅ ነዉ ፡፡

ሙሉውን አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ በኦዲዮ እና በኢቡክ ያገኙታል።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
👍2
"አሥራ ሦስቱ ፀሐያማ ወራት" በሚል ርዕስ የቀረበው የልጆች መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ለንባብ በቅቷል።

ይህንን እና ሌሎች የልጆች መፅሐፍቶችን ለማግኘት መተግበሪያውን አውርደው ይጠቀሙ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
"አፄ ቴዎድሮስ የሕይወት ታሪክና የእንግሊዝ ጦርነት" የተሰኘውን የትርጉም መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያንብቡት !

ይህንን እና ሌሎች ሀገር በቀል መፅሐፍቶችን በኦዲዮ እና በኢቡክ ለማግኘት አፍሮሪድን አውርደው ስልክዎ ላይ ይጫኑ።
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
👍1
"ቀልበ ሙሉ ሕይወት" የተሰኘውን መፅሐፍ አፍሮሪድ ላይ ያንብቡ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
መልካም የመምህራን ቀን!

ከእያንዳንዳችን ስኬት ጀርባ የስኬታማ መምህራኖች አሻራ አለ!
ክበሩልን።
"ትኩስ ቡና እንወዳለን" ለልጅዎ የሚሆን አዲስ መፅሐፍ በአፍሮሪድ መተግበሪያ ለንባብ በቅቷል።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሳምንቱ የአፍሮሪድ መፅሐፍ መረጃዎች!

በዚህ ሳምንት በአፍሮሪድ መተግበሪያ በኦዲዮ እና በኢቡክ የታተሙ መፅሐፍቶችን እንጠቁማችሁ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
👍1
እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ!

Baga Ayyaana Irreechaatiin Isin Gahe!
አፍሮሪድ ሞባይል መተግበሪያ!
2
"አይ ፖሊስ" የተሰኘውን የሻንበል ተስፋየ ርስቴ መፅሐፍ በኦዲዮ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያድምጡ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
ለልጆች አዲስ መፅሐፍ "ምን ታውቃላችሁ? አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያንብቡ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
ሰዎች በማንኛዉም ወቅት ያለበቂ ምክንያት ሊተዉን ይችላሉ ፡፡አምላክ ግን ሁልጊዜ አብሮን ይቆያል ፡፡የወደደን ያለ ምክንያት ነዉና ፡፡ጊዜ መርጠዉ በሚተወን ሳይሆን ወቅት ሳይመርጥ በማይርቀን ፈጣሪ እንደሰት ፡፡ፍጡር እንጂ ፈጣሪ አይከዳም ፡፡ከእኛ ምኞት ይልቅ የአምላክ ሀሳብ ይገዝፋል ፡፡ብንደክም እያበረታ ብናዝን እያጽናና ብንቆሽሽ እያጸዳ ብንስት እያረመ ከክፉ ሁሉ የሚታደገን ቸር አምላክ ብቻ ነዉ ፡፡ሰዎች ሁሌ አይታገሱንም ፈጥነዉ ይሰለቹብናል ፡፡አምላክ ግን ቁጣዉ የዘገየ ምህረቱ የበዛ በመሆኑ ባልተገባን ጊዜ ሁሉ ታግሶ ይጠብቀናል ፡፡ቁሻሻነታችን ሳይጸዬፍ ለንጽህና ያዘጋጀናል፡፡በሰዉ ልጅ ሸራቢነት ብንከፋም በፈጣሪ ደግነት ሀሴት እናደርጋለን ፡፡ሰዎች በድካማችን ዘመን የክብር ቦታን ይነሱናል ፡፡

ሐዋዝ ከተሰኘው የደራሲ ከፈለኝ ዘለለው መፅሐፍ። ሙሉውን በኦዲዮ እና በኢቡክ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያገኙታል።