AfroRead
365 subscribers
735 photos
76 videos
2 files
547 links
AfroRead is a digital publishing platform and mobile book-reading app, providing easy access to Ethiopian literature in both eBook and audiobook format for readers worldwide with hassle free publishing for authors.
Download Telegram
"ምጥን ቅመም 3" የመጋቢ ምትኩ ሐይማኖት መንፈሳዊ መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ በኦዲዮ ቀረበ//

ይህንን እና ሌሎች መንፈሳዊ መፅሐፍቶችን በኦዲዮ እና በኢቡክ ለማግኘት አፍሮሪድ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus

https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
"ኢትዮጵያ የፅላት ሙሴ"
"የሙሴ መለከት፣ የሙሴ ፅዋና የእግዚአብሔር ዙፋን መገኛ" ይህንን የበርካታ ምስጢሮች ባለቤት መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያንብቡ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus

https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
#የሌ/ኮሎኔል አጥናፉ ሞትና ትንቢት

"ሰው እንዴት በገዛ አንገቱ ገመድ ያጠልቃል?! ደርግን እያወቀው! ከደርግ ጋር አራት ዓመት የኖረ ሰው፣ በሆነ ባልሆነው ግደለው! ቁረጠው!› ሲል የነበረ ሰው! ምን ያለ መሰለህ፤ ‹ሶሻሊዝም ሶሻሊዝም እየተባለ፤ አጉል ሕዝቡን አሠቃየነው፣ ፈጀነው፣ አስጨፈጨፍነው፣ ጨፈጨፍነው! አማራውና ክርስቲያኑ ነፍጠኛ እየተባለ አለቀ! ሶሻሊዝም ለኢትዮጵያ አይሠራም። ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ቅይጥ ኢኮኖሚ ነው! ሶሻሊዝም በገባበት ሁሉ ዕልቂት ነው የሚከተለው! ሶሻሊዝም ኢትዮጵያ ውስጥ እንኳን በእኔ ዕድሜ በልጅ ልጆቼም ዕድሜ ተግባራዊ አይሆንም!› ምን ያላለው ነገር አለ! አለ፡፡

“እውነትም በጤናው አይደለም፤ ይኽን ካለ፣” አልኩ።

“ደርግ እንደሆነ ቀልድ አያውቅም፤ ለጥብሰ አደረሰው! ጅል! እንዴ ሰው በገዛጁ _ግደሉን ብሎ ይሞታል! ከመሞቱ ደግሞ ውርደቱ! ተራ ወታደሩ ሁሉ እየተነሣ ወረደበት! እነዚህ ከእኛ ጋር ሞስኮ ተምረው የመጡትማ፣ አቤት ሳይንቲፊክ በሆነ መንገድ እየተነተኑ ነው ያዋረዱት!” አለ።

#ያልታሰበው  (የሕይወቴ ፈታኝ ጉዞ እና የኢትዮጵያ አብዮት ተሳትፎዬ)

#ብርሃኑ ባይህ (ሌ/ኮሎኔል)
👍1
"ለመኖር" የተሰኘውን የልቦለድ መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያንብቡ!

ሀገር በቀል መፅሐፍቶችን በኦዲዮ እና በኢቡክ ለማግኘት አፍሮሪድ መተግበሪያን ስልክዎ ላይ ይጫኑ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus

https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
👍1
የደራሲ ጥበቡ ተፈራን መፅሐፍ በኦዲዮ እና በኢቡክ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያገኙታል።

ከአዲስ አበባ እስከ አስመራ ፣ ከአስመራ እስከ ወለጋ፣ ከወለጋ እስከ ጋምቤላ፣ ከጋምቤላ እስከ አሶሳ የሕይወቱን መንገድ የባህር ኃይል ቆይታውን ድንቅ የፒያኖ ሙያውን እና የመምህርነት ጊዜውን በጣፋጭ ሁኔታ ተርኮታል።

የበርካታ ገጠመኞች እና ታሪኮች ባለቤት የሆነው ባለታሪኩ ጥበቡ ተፈራ የፒያኖ ተጨዋች ለመሆን የበቃው አጎቱ ቤተሰብ ለመጠየቅ በሄደበት ወቅት በበቅሎ ሲመለስ በብላቴና ዕድሜው ከኋላ ሳይታይ ተከትሎ በመምጣት ነበር......

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus

https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
የደራሲ ዶ/ር ኤልያስ ገብሩን ሁለት ተወዳጅ መፅሐፍቶች አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ በኦዲዮ እና በኢቡክ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኟቸዋል።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus

https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead
#EthiopianBooks
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጥላሁን ተስፋየን የልብ ወለድ መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያንብቡ።

ይህንና ሌሎች ሀገር በቀል መፅሐፍቶችን በኦዲዮ እና በኢቡክ ለማግኘት መተግበሪያውን አውርደው ስልክዎ ላይ ይጫኑ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus

https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
"የመጠቀ አስተሳሰብ ባለቤት መሆን ያልተለመደ ሁኔታ አይደለም። ቅደም ተከተሉን ጠብቆ የሚመጣ የዝግመተ ለውጥ ሂደት ውጤት ነው። ነገር ግን እስካሁን ድረስ ጥቂቶች ብቻ ቢደርሱበትም ሁሉም ሰዎች በሕይወት ዘመናቸው በሂደት ወደዚህ ደረጃ ይደርሳሉ።

ወደዚህ ደረጃ ከፍ ያለ ሰውም ኃጢያት አይሠራም፣ አያዝንም፣ እንዲሁም አይቸገርም። ሀሳቦቹና ምግባሮቹ ጥሩ ናቸው ። እንዲሁም ጥሩነት በመንገዱ ላይ ያለ ድምፀ መረዋ ዘፋኝ ነው። እኔነቱን አሸንፏል፣ ለእውነት ተገዝቷል፣ መጥፎነትን የሚያዝና ጥሩነትን የተረዳ ነው። ከዚህ በኋላም ሰዎችም ሆኑ መፅሐፍት አያስተምሩትም፣ ታላቅ በሆነው ጥሩነትና በእውነት መንፈስ ተምሯልና።"

በጀምስ አለን ተፅፎ በደራሲ መክብብ አበበ ከተተረጎመው "ሰውና ሀሳቡ" መፅሐፍ የተወሰደ። ሙሉውን በኦዲዮ እና በኢቡክ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያገኙታል።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus

https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለመላው ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለ2016 ዓመተ ምህርት አዲስ የዘመን መለወጫ አደረሳችሁ።

አዲሱ ዓመት በሀገራችን ሰማይ ስር ሰላም የተትረፈረፈበት እንዲሆን ምኞታችን ነው።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus

https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
በተፈለገው ደረጃ የተማረ ሰው ይሁን በብሔርተኝነት ትርክት የተለከፈ እውነተኛ የሰውነት ማንነቱን የተገፈፈ ሰው መሳይ ሰው መሆኑ አይቀሬ ነው።
እንዳውም ተምረናል የሚሉ ብሔርተኞች ራሳቸው የፈጠሩትን ብሔራዊ ትርክት ራሳቸው እንደፈጠሩት እስከመርሳት ይደርሱ እና የራሳቸውን ውሸት ራሳቸው በሕገ ልቦና ያፀኑታል። የራሳቸውን ውሸት ክደው በእውነትነት ያመልኩታል።

መሪዎች ለምን ይዋሻሉ? ከተሰኘው የሰለሞን በጋሻው የትርጉም መፅሐፍ የተወሰደ።
ሙሉውን አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ በቀላሉ ያንብቡት...

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus

https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የመፅሐፍ ሂስ ዳሰሳ

በገጣሚ ዮናስ መስፍን "አፍላ ገፆች" የግጥም ስብስቦች ላይ የተደረገ ሙያዊ የሆነ ሂሳዊ ዳሰሳ!
ያድምጡት ያተርፋሉ።
ሙሉውን አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያገኙታል።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus

https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
በገነት ጌታቸው የተፃፈው "ብርሃኔ ሩቢ" የተሰኘውን መፅሐፍ አፍሮሪድ ሞባይል መተግበሪያ ላይ በኦዲዮ ያድምጡ....

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus

https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
ከማዉራት ሳይሆን ከመስማት የምታገኘዉ ዕዉቀት ያበስልሃል ፡፡ ሰክኖ ማድመጥን ተክኖ መኖር ስትጀምር ባክኖ መኖርን ታቆማለህ ፡፡አድማጭነት የብስለት መገለጫ ስለሆነ ስለተወራዉ ሁሉ ላዉራ በማለት አለመብሰልህን ዕወቁልኝ አትበል፡፡ ከጥንካሬህ ርቀህ ለብስለት የምትቀርበዉ ብዙ በማዉራት ሳይሆን ብዙ በመስራት ጥበብህ ነዉ ፡፡ ክብርህን በማወራት ብቃትህ ሳይሆን በመስማት ክህሎትህ ትቀዳጃለህ ፡፡ ባወራህ ቁጥር የባዶነትህን ስፋትና የአመለካከት ጥበትህን ታስጎበኛለህ ፡፡ ባደመጥክ ቁጥር ደግሞ ያስተዉሎት ግዝፈትህንና የአተያይ ጥልቀትህን ታስቃኛለህ ፡፡
‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹
ያማረ ሁሉ አይጥምምና ዓይንህን በሚማርክ ሳይሆን ህሊናህን በሚያስደስት ምግባር ላይ ተሰማራ፡፡ከመማርህ በፊት መመርምር ልመድ ፡፡ማራኪ ሁሉ አርኪ አይደለም፡፡እይታህን በአተኩሮት እየዉ ፡፡አዕምሮህን በለም ሀሳብ አበልጽግ ፡፡ከመከራ ነጻ እንድትወጣ ቅጥ ያጣ ፍላጎትህን አርቅ ፡፡

ሐዋዝ ከተሰኘው የከፈለኝ ዘለለው መፅሐፍ የተወሰደ። ሙሉውን አፍሮሪድ ሞባይል መተግበሪያ ላይ በኦዲዮ እና በኢቡክ ያገኙታል።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus

https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
#ጅል_መሆን_ብልሃት_ነው😄

አንዳንዴ በጣም የሚገርም የጥበበኞች አስቂኝ ጨዋታ...

እንደ ጅል- ጅል ለመሆን ብልሃት ከትግስት ጋር ጥበብ ነው። በጣም የሚያስቀው ነገር፣ አንተን እያጃጃሉህ እንደሆነ ለሚስሉ ሰዎች ማጃጃላቸውን እንዳላወቀ ሆነህ ስታጃጅላቸው ለብቻህ ጊዜ ሳቅ።😊

አንዳንዴ- ሰዎች እንደተመቀኙህ አውቀህ ምቀኝነታቸውን እንዳላወቀ በወጥመዳቸው ሊያስገቡህ ሲቸኩሉ አምልጠህ ስታያቸው፣ የራሳቸው ወጥመድ አጥምዷቸው ስታይ ለብቻህ ጊዜ ሳቅ😊

አንዳንዴ- የሚጠሉህ እንደሚውዱህ አይነት ሲተውኑ አጨብጭብላቸው። ለብቻህ ጊዜ ግን ሳቅ😊

አንዳንዴ- በላይህ ላይ የደረበች ሴት እወድሃለሁ፣ ማሬ፣ ወተቴ ስኳሬ ስትልህ (ስታጃጅልህ) እንዳላወቀ የሁል ጊዜ ፈገግታህን አሳያት ከዛ የምታገባትን ታማኝ ሴት አስበህ። ለብቻህ ጊዜ ሳቅ።

አንዳንዴ- ሊያጭበረብሩህ የባጥ የቆጡን ለሚቀባጥሩ ነጋዴዎችን አሃ ብለህ እንዳላወቀ በትኩረት ስማቸው። ከዛም በልብህ እንደማትገዛቸው በማወቅ ደስ ይበልህ።

አንዳንዴ የምታውቀውን እንደማታውቅ እንደሚያውቅ አድርጎ የሚያወራ ሰው ሲያጋጥምህ እዋቀቱን እንዳላዋቂ አድንቅለት። ለብቻህ ጊዜ ግን ሳቅ።😊

☑️ አየህ አንዳንዴ ሁሉም ቦታ ላይ እንደባነንክ ማስባነን የለብህም። ለጅል እንደ ጅል የምትሆንበት የግድ ጊዜ አለ። አንዳንዴ ጠላትህ ጠላቱ እንደሆንክ ማወቅህን ካወቀ ደህንነትህ ስጋት ያጋጥመዋል። እስከ ጊዜው ለተዋናዮች ማጨብጨብና ለገጸባህሪያቸው መስታወት መሆን ያስፈልጋል።

#በራስ_መተማመን መጽሐፍ 5ተኛ ዕትም
#ራስን_መምራት 2ተኛ ዕትም
Via Teklu

https://t.me/afroRead
👇 https://t.me/afroRead
ለራዕዮችህና የላቀ ግብ ላላቸዉ ሀሳቦችህ ክብር ስጥ ፡፡ በልብህ ለሚገላበጥ ሙዚቃ በእምሮህ ለሚፈጠር ዉበት ንጹህ ሀሳቦችህን ለሚያለብሰዉ አፍቃሪነት ከፍተኛ ዋጋ ስጥ፡፡ሁሉም አስደሳች ሁኔታዎችና ሁሉም መንግስተ ሰማያታዊ የሆኑ ከባቢዎች ከእነዚህ ነገሮች ስለሚበቅሉ ለእነዚህ ነገሮች ታማኝ ሆነህ ከቆየህ በመጨረሻ የአንተ አለም ይገነባል፡፡ መፈለግ ማግኘት ነዉ። በከፍተኛ ደረጃ መመኘት ስኬታማና  የሰዉ መሰረታዊ ፍላጎቶች የደስተኝነት መስፈርቶች በሙሉ ሊይዙና ንጹህ የሆኑና ከፍ ያሉ ነገሮችን የመፈለግ ሃሳቦቻቸው ዘላቂነት ሊያጡ ይችላሉ። እንደዚህ ዓይነቱ ነገር ህግ አይደለም ፡፡

ጥሩ ሰዉ ምክንያቱንና ጉዳዩን እንዲሁም በራሱ ላይ ማድረግ የሚገባውንና የታቀደለትን ጥሩ ነገርም ስለሚያውቅ በእሱ ላይ የሚከሰት ማንኛዉም ነገር ጭንቀትና ሀዘን አይፈጠርበትም ፡፡ አዕምሮዉም የተረጋጋና ደስተኛ ሆኖ ይቆያል ፡፡ጥሩ ሰዉ ሰዉነቱ ቢታሰር እንኳ አዕምሮዉም ነጻ ነዉ ፡፡ ሰዉነቱ ቢጎዳና አካላዊ ስቃይ ቢደርስበት እንኳ ደስታና ሰላም በልቡ ውስጥ ይቆያሉ፡፡

ከመክብብ አበበ "ሰውና ሀሳቡ" ከተሰኘው መፅሐፍ የተወሰደ ሙሉውን አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ በኦዲዮ እና በኢቡክ ያገኙታል።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!
ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus
https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
የአማርኛ ቋንቋ በሞስኮ ትምህርት ቤቶች መስጠት ተጀመረ

አማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሩሲያ ሞስኮ ትምህርት ቤቶች መሰጠት ተጀምሯል።

የሩሲያው ዜና አግልግሎት ስፑቲኒክ እንደዘገበው አማርኛን ጨምሮ የአፍሪካ ቋንቋዎችን በሩሲያ ትምህርት ቤቶች መሰጠት ተጀምሯል።

የቋንቋዎቹ ትምህርት መጀመር በሩሲያ እና በአፍሪካ ሀገራት መካከል የሚኖረውን ኢኮኖሚያዊ፣ ዲፕሎማሲያዊና በባሕላዊ መስኮች የነበሩ ትስስሮችን ይበለጥ ለማሳድግ ሚናው የጎላ መሆኑን የትምህርት ቤቶች ርዕሰ መምህራን ተናግረዋል።

አማርኛ ቋንቋን በሁለተኛ ቋንቋነት መማር የጀመሩ ተማሪዎች ለስፑቲኒክ እንደተናገሩት፣ ቋንቋውን ከማወቅ ባሻገር ወደ ኢትዮጵያ መጥተው የህዝቡን ባህልና አኗኗር የማወቅ ጉጉት አሳድሮባቸዋል።

ሩሲያ በሞስኮ ትምህርት ቤቶች ከመስከረም ጀምሮ አማርኛ ቋንቋ ማስተማር እንደምትጀምር ባለፈው ዓመት ማስታወቋ ይታወሳል።
AMN


https://t.me/afroRead