AfroRead
365 subscribers
735 photos
76 videos
2 files
547 links
AfroRead is a digital publishing platform and mobile book-reading app, providing easy access to Ethiopian literature in both eBook and audiobook format for readers worldwide with hassle free publishing for authors.
Download Telegram
እንኳን አደረሳችሁ።
"ትልቁ በጣም ትልቁ እጅ"
"ተደብቂያለሁ" የተሰኙ የልጆች መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ታትመዋል።
እኒህን እና ሌሎች የልጆች መፅሐፍቶችን በቀላሉ ለማግኘት አፍሮሪድ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus

https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
👍2
ወድ ደንበኞቻችን መፅሐፍ ለመግዛት የቴክኒክ ድጋፍ ካስፈለገዎትም ይሁን ማንኛውንም አፍሮሪድን የተመለከተ ጥያቄ እና ሀሳብ አስተያየት በዚህ ስልክ 0907003333 በመደወል ያድርሱን።
ሰላማችሁ ይብዛ!
መልካም ጁማ!
"ገነት በኢትዮጵያ ናትን?" የተሰኘው የዝጋለ አያሌው መፅሐፍ በኦዲዮ አማራጭ ቀርቧል።

የእርስዎ ፍላጎት ማንበብም ሆነ ማድመጥ በሁለቱም አማራጭ ማግኘት ይችላሉ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus

https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በቅርብ ቀን!
"የአዲስ አበባ ድብቅ ገመናዎች" በኦዲዮ ተተርኮ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ቀርቧል።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus

https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
አረንጓዴው ጎርፍ ተደገመ ! እንኳን ደስ አለን!

የምሽቱ ተጠባቂ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሩጫ ውድድር
ሁሉንም ሜዳሊያ ኢትዮጵያዊ አሸነፈች።

በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 10ሺ ሜትር የፍፃሜ ውድድር የኢትዮጵያ አትሌቶች አትሌት ጉድፍ ፀጋይ አንደኛ አትሌት ለተሰንበት ግደይ ሁለተኛ አትሌት እጅጋየሁ ታዬ ሶስተኛ በመግባት አጠናቀቁ።
ለልጅዎ ጠቃሚ መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያገኛሉ።
ማረፊያ ጎጆ
ድብብቆሽ የተሰኙ ሁለት መፅሐፍቶች ለንባብ በቅተዋል።
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus

https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተፃፈው "ሕይወት በጠንቋይ ቤት" የተሰኘው መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ በኦዲዮ ቀርቧል።

የአንባቢያንን ፍላጎት ለማርካት ሀገር በቀል መፅሐፍቶችን ከኢቡክ በተጨማሪ በኦዲዮ እያቀረብን እንገኛለን።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus

https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አፍሮሪድ በሳምንቱ በኦዲዮ እና በኢቡክ ተደራሽ ያደረጋቸውን መፅሐፍቶች ተከታተሉ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus

https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
ከአፍሮሪድ ዲጂታል መደብር ውስጥ ልታነቧቸው የሚገቡ የደራሲ ደሳለኝ ማስሬን መፅሐፍቶች እንጠቁማችሁ።
የጦርነት ጥበብ፣ በመንገዴ ላይ፣ Vip Somaali፣ Ethio Japan፣ ባዲገዝ እና Vip ቋንቋ ይሰኛሉ።

በተመጣጣኝ ዋጋ ሀገር በቀል መፅሐፍቶችን የሚያነቡበት እና የሚያደምጡበት በሀገር ልጆች የበለፀገ የዚህ ትውልድ መተግበሪያ። ስልካችሁ ላይ በመጫን ተጠቀሙበት።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus

https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
የደራሲ እመቤት መንግስቴ "ዝም ከምል ብየ" የተሰኘው ሁለተኛ መፅሐፍ በአፍሮሪድ መተግበሪያ በኦዲዮ ቀርቧል።

አፍሮሪድ ሀገር በቀል መፅሐፍቶችን በጥራት እና በፍጥነት  እያደረሰ ይገኛል። ስልክዎ ላይ በመጫን መፅሐፍትን በተመጣጣኝ ዋጋ የትም እና በምንም ሁኔታ ሁነው ያንብቡ ያድምጡ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus

https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
"ሰው እና ሀሳቡ" የተሰኘው የትርጉም መፅሐፍ በአፍሮሪድ መተግበሪያ በኦዲዮ ታተመ//

ሀገር በቀል መፅሐፍቶችን በኦዲዮ እንዲደመጡ እና በኢቡክ እንዲነበቡ በፍጥነት እና በጥራት እየሰራን እንገኛለን። ይህንን እና ሌሎች የኦዲዮ እና የኢቡክ መፅሐፍቶችን ለማግኘት አፍሮሪድን ስልከዎ ላይ ይጫኑ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus

https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
"ምጥን ቅመም 3" የመጋቢ ምትኩ ሐይማኖት መንፈሳዊ መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ በኦዲዮ ቀረበ//

ይህንን እና ሌሎች መንፈሳዊ መፅሐፍቶችን በኦዲዮ እና በኢቡክ ለማግኘት አፍሮሪድ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus

https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
"ኢትዮጵያ የፅላት ሙሴ"
"የሙሴ መለከት፣ የሙሴ ፅዋና የእግዚአብሔር ዙፋን መገኛ" ይህንን የበርካታ ምስጢሮች ባለቤት መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያንብቡ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus

https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
#የሌ/ኮሎኔል አጥናፉ ሞትና ትንቢት

"ሰው እንዴት በገዛ አንገቱ ገመድ ያጠልቃል?! ደርግን እያወቀው! ከደርግ ጋር አራት ዓመት የኖረ ሰው፣ በሆነ ባልሆነው ግደለው! ቁረጠው!› ሲል የነበረ ሰው! ምን ያለ መሰለህ፤ ‹ሶሻሊዝም ሶሻሊዝም እየተባለ፤ አጉል ሕዝቡን አሠቃየነው፣ ፈጀነው፣ አስጨፈጨፍነው፣ ጨፈጨፍነው! አማራውና ክርስቲያኑ ነፍጠኛ እየተባለ አለቀ! ሶሻሊዝም ለኢትዮጵያ አይሠራም። ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ቅይጥ ኢኮኖሚ ነው! ሶሻሊዝም በገባበት ሁሉ ዕልቂት ነው የሚከተለው! ሶሻሊዝም ኢትዮጵያ ውስጥ እንኳን በእኔ ዕድሜ በልጅ ልጆቼም ዕድሜ ተግባራዊ አይሆንም!› ምን ያላለው ነገር አለ! አለ፡፡

“እውነትም በጤናው አይደለም፤ ይኽን ካለ፣” አልኩ።

“ደርግ እንደሆነ ቀልድ አያውቅም፤ ለጥብሰ አደረሰው! ጅል! እንዴ ሰው በገዛጁ _ግደሉን ብሎ ይሞታል! ከመሞቱ ደግሞ ውርደቱ! ተራ ወታደሩ ሁሉ እየተነሣ ወረደበት! እነዚህ ከእኛ ጋር ሞስኮ ተምረው የመጡትማ፣ አቤት ሳይንቲፊክ በሆነ መንገድ እየተነተኑ ነው ያዋረዱት!” አለ።

#ያልታሰበው  (የሕይወቴ ፈታኝ ጉዞ እና የኢትዮጵያ አብዮት ተሳትፎዬ)

#ብርሃኑ ባይህ (ሌ/ኮሎኔል)
👍1
"ለመኖር" የተሰኘውን የልቦለድ መፅሐፍ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያንብቡ!

ሀገር በቀል መፅሐፍቶችን በኦዲዮ እና በኢቡክ ለማግኘት አፍሮሪድ መተግበሪያን ስልክዎ ላይ ይጫኑ!

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

በኢትዮጵያ የቴሌብር ተጠቃሚዎች AfroRead(አፍሮሪድን) በቀጥታ ከቴሌብር አፖች ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ደራሲዎች/ authors
Contact Ethiopian Office Marketing
Mobile: +251 907 00 3333
Or use https://afroreadapp.com/Authors/Joinus

https://afroreadapp.com
#Read.Listen.CultivateTheMind
#Ethiopia #AfroRead 
#EthiopianBooks
👍1
የደራሲ ጥበቡ ተፈራን መፅሐፍ በኦዲዮ እና በኢቡክ አፍሮሪድ መተግበሪያ ላይ ያገኙታል።

ከአዲስ አበባ እስከ አስመራ ፣ ከአስመራ እስከ ወለጋ፣ ከወለጋ እስከ ጋምቤላ፣ ከጋምቤላ እስከ አሶሳ የሕይወቱን መንገድ የባህር ኃይል ቆይታውን ድንቅ የፒያኖ ሙያውን እና የመምህርነት ጊዜውን በጣፋጭ ሁኔታ ተርኮታል።

የበርካታ ገጠመኞች እና ታሪኮች ባለቤት የሆነው ባለታሪኩ ጥበቡ ተፈራ የፒያኖ ተጨዋች ለመሆን የበቃው አጎቱ ቤተሰብ ለመጠየቅ በሄደበት ወቅት በበቅሎ ሲመለስ በብላቴና ዕድሜው ከኋላ ሳይታይ ተከትሎ በመምጣት ነበር......