እኔ ደራሲ ነኝ፡፡ 14 መጽሐፍቶችን አዘጋጅቻለሁ፡፡ በ10 ዓመታት ጊዜ ውስጥ 500 ሺህ ኮፒዎችን አሳትሜያለሁ፡፡ ይህ 120 ሚሊዮን ህዝብ ባለበት ሀገር ውስጥ የሚያሳፍር እንጅ የሚያኩራራ ቁጥር አይደለም።
ከ10 ዓመታት በላይ በቆየሁበት የህትመት ሙያ ስለ መጽሐፍት ህትመት ኢንዱስትሪው በሚገባ እረዳለሁ፡፡ የደራሲያንን ውጣ ውረድ፣ የህትመት ኢንዱስትሪውን ፈታኝ ጉዞ አልፌበታለሁ፡
120 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ባለባት ሀገር ውስጥ ደራሲያን በሚሊዮን ይቅርና 1000 ኮፒዎችን አሳትሞ ለመሸጥ ፈታኝ ሆኖባቸዋል፡፡
ከወረቀት ህትመት ውድነት ባሻገር በተለምዶው አሰራር 1000 አንባቢዎችን ማግኜት ከባድ ነው፡፡ ምክንያቱም ዘመኑ የዲጂታል ነው፡፡
ደራሲዎች ዘመኑን እና ተደራሲዎችን መረዳት ይገባል፡፡ በዘመነ ዲጂታል ከወረቀት ህትመት ይልቅ ዲጂታል ህትመት የተሻለ አማራጭ ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ አፍሮሪድ መፍትሔ ይዞ መጥቷ፡፡
AfroRead መጽሐፍትን #በኢቡክ እና #ኦዲዮቡክ እያሳተመ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት ላሉ አንባቢዎች በቀላሉ ተደራሽ ያደርግሎታል፡፡
ለዓመታት የደከሙለት የስነ ጽሑፍ ስራዎት ደህንነቱ እንደተጠበቀ በስፋት ተረዳሽ እንዲሆንልዎት ከፈለጉ #AfroRead ሞባይል መተግበሪያ ላይ ያሳትሙ፡፡
በአፍሮሪድ ሁሌም ህትመት፤ ሁሌም ሽያጭ አለ፡፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c

👍2😁1
በመንገዴ ላይ የተሰኜው የደራሲ እና ጋዜጠኛ ደሳለኝ ማስሬ መጽሐፍ በኦዲዮ AfroReadapp.com ላይ ይገኛል።
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
👍1🥰1
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ብዙ ከመጽሐፍት ህትመት ውድነት የተነሳ ደራሲዎች ስራዎቻቸውን ለማሳተም ሲቸገሩ አስተውለናል። AfroRead የደራሲዎችን ስራ ያለምንም ክፍያ ተቀብሎ በ #eBook and #AudioBook ያሳትማል። የፕሮዳክሽን ኮስት 100% ይሸፍናል። ይህን እድል እንድትጠቀሙ ለደራሲዎች መግለጽ እንፈልጋለን።
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
👍4😁1
የእናት ምድር ኅዘን
ዶ/ር ብርሃን ኪዳኔ
ትኩረቱን መልክአ ምድር የተፈጥሮ ልምላሜ የብዝኅ ሕይወት ስለሰው ልጅና እንስሳት የተጻፈ የልብወለድ ትረካ ነው።
AfroRead ላይ ያገኙታል።

🥰2
እንኳም ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ፡፡
መልካም ገና
AfroRead የደራሲዎችን ስራ ያለምንም ክፍያ ተቀብሎ በ #eBook and #AudioBook ያሳትማል። የፕሮዳክሽን ኮስት 100% ይሸፍናል።
መልካም ገና
AfroRead የደራሲዎችን ስራ ያለምንም ክፍያ ተቀብሎ በ #eBook and #AudioBook ያሳትማል። የፕሮዳክሽን ኮስት 100% ይሸፍናል።
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
🙏2
#Badigez-ባዲገዝ የተሰኜው የደራሲና ጋዜጠኛ ደሳለኝ ማስሬ መጽሐፍ በኦዲዮ AfroRead መተግበሪያ ላያ ታትሞ ቀርቦለዎታል፡፡ ባዲገዝ ከ17 በላይ አጫጭር ልብወለዶች ስብስብ ሲሆን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ፣ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ተካትተውበታል፡፡
AfroRead ላይ ያሳትሙ። በሰፊው ተደራሽ ይሁኑ።
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
AfroRead ላይ ያሳትሙ። በሰፊው ተደራሽ ይሁኑ።
AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
👍2🥰1