AfroRead
366 subscribers
735 photos
76 videos
2 files
547 links
AfroRead is a digital publishing platform and mobile book-reading app, providing easy access to Ethiopian literature in both eBook and audiobook format for readers worldwide with hassle free publishing for authors.
Download Telegram
ስለ AfroRead ዲጂታል የመጽሐፍት ህትመት ሰምተዋል
ዘመኑ የዲጅታል ዘመን ነው ስንል በምክንያት ነው፡፡ በተለይ ለደራሲያን አመች ጊዜው አሁን ነው፡፡

በዘመነ ቴክኖሎጅ ተደራሲያን ከሌላቸው ጊዜ ላይ ቀንሰው መጽሐፍትን በተለመደው መንግድ ማንበብ የሚችበት ሁኔታ የለም፡፡

አዲስ የወጣ መጽሐፍትንም ይሆን ቆየት ያሉ የህትመት ስራዎችን በተለያዬ የመጽሐፍት መደብሮች ተዘዋውረው ለመግዛት እና ለማንበብ ጊዜ የላቸውም፡፡

ከስራ እና ከማህበራዊ ሚዲያ ዘርፈ ብዙ ይዘቶች የተረፈውን ጊዜ መጽሐፍትን በተለመደው መንግድ ቁጭ ብሎ ለማንበብ ጊዜው አይፈቅድም፡፡

ይልቁንም እንደ AfroRead ያለ ዘመናዊ የኢቡክ እና አውዲዮ ቡክ መተግበሪያ ፕላትፎርምን ምርጫቸው ያደርጋሉ እንጅ፡፡

AfroRead መጽሐፍትን በ #Ebook እና #AudioBook ቡክ በቀላሉ የሚያተሙበት፣ የሚያነቡበት፣ እና ቦታ እና ጊዜ ሳይገድብዎ ለተደራሲያን የሚያደርሱበት ዘመናዊ አማራጭ ነው፡፡

AfroRead ላይ የተለያዬ የስነ ጽሑፍ ስራዎትን በማሳተም በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ላሉ ወዳጅ ዘመድዎ የስነ ጽሑፍ ስራዎችዎትን ተደራሺ ያድርጉ፡፡

በመሆኑም፡-
•  የታሪክ
•  የቴክኖሎጅ
•  የተለያዬ ራስ አገዝ (ሰልፍ ደቨሎፕመንት)
•  ፍልስፍና
•  ግጥም
•  ኢኮኖሚክስ
•  ልብ ወለድ
•  ኢልብ ወለድ
•  ፖለቲካዊ
•  ማህበራዊ
•  ሀይማኖታዊ
•  ቢዝነስ
•  ሳይንስ
•  ማኔጅመንት
•  የተግባቦት
•  የህጻናት
•  የስነ ምግባር እና ህግ
•  ባዮግራፊ/ግለ ታሪክ
እና መሰል ትውልድን ለበጎ አላማ የሚያንጹ የስነ ጽሑፍ ስራዎች ካሉዎት afroReadapp.com ላይ ያለምንም ክፍያ ማሳተም ይችላሉ፡፡

የተለያዬ የደራሲያንን መጽሐፍት የማሳተም መብት ላላችሁ አሳታሚዎች፣ የትምህርት ተቋማት፣ እና መሰል ድርጅቶችም የዚህ እድል ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ፡፡

AfroRead ለዘመኑ የሚመጥን ዘመናዊ የደራሲያን የህትመት እና የስነ ጽሑፍ ተደራሽነት ሁነኛ አጋር ነው፡፡ ዛሬውኑ ድረገጻችንን በመጎብኜት ስራዎቻችሁን መላክ ትችላላችሁ፡፡

አፕሊኬሽኑን ያውርዱ👍
https://onelink.to/kknc7c
የደራሲ እና ጋዜጠኛ የኑስ ሙሐመድ ሰዋስው እና ሥነ ጽሑፍ መጽሐፍ AfroRead ላይ ይገኛል።

https://onelink.to/kknc7c
እኔ ደራሲ ነኝ፡፡ 14 መጽሐፍቶችን አዘጋጅቻለሁ፡፡ በ10 ዓመታት ጊዜ ውስጥ 500 ሺህ ኮፒዎችን አሳትሜያለሁ፡፡ ይህ 120 ሚሊዮን ህዝብ ባለበት ሀገር ውስጥ የሚያሳፍር እንጅ የሚያኩራራ ቁጥር አይደለም።

ከ10 ዓመታት በላይ በቆየሁበት የህትመት ሙያ ስለ መጽሐፍት ህትመት ኢንዱስትሪው በሚገባ እረዳለሁ፡፡ የደራሲያንን ውጣ ውረድ፣ የህትመት ኢንዱስትሪውን ፈታኝ ጉዞ አልፌበታለሁ፡

120 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ባለባት ሀገር ውስጥ ደራሲያን በሚሊዮን ይቅርና 1000 ኮፒዎችን አሳትሞ ለመሸጥ ፈታኝ ሆኖባቸዋል፡፡

ከወረቀት ህትመት ውድነት ባሻገር በተለምዶው አሰራር 1000 አንባቢዎችን ማግኜት ከባድ ነው፡፡ ምክንያቱም ዘመኑ የዲጂታል ነው፡፡

ደራሲዎች ዘመኑን እና ተደራሲዎችን መረዳት ይገባል፡፡ በዘመነ ዲጂታል ከወረቀት ህትመት ይልቅ ዲጂታል ህትመት የተሻለ አማራጭ ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ አፍሮሪድ መፍትሔ ይዞ መጥቷ፡፡

AfroRead መጽሐፍትን #በኢቡክ እና #ኦዲዮቡክ እያሳተመ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት ላሉ አንባቢዎች በቀላሉ ተደራሽ ያደርግሎታል፡፡

ለዓመታት የደከሙለት የስነ ጽሑፍ ስራዎት ደህንነቱ እንደተጠበቀ በስፋት ተረዳሽ እንዲሆንልዎት ከፈለጉ #AfroRead ሞባይል መተግበሪያ ላይ ያሳትሙ፡፡

በአፍሮሪድ ሁሌም ህትመት፤ ሁሌም ሽያጭ አለ፡፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
👍2😁1
በመንገዴ ላይ የተሰኜው የደራሲ እና ጋዜጠኛ ደሳለኝ ማስሬ መጽሐፍ በኦዲዮ AfroReadapp.com ላይ ይገኛል።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
👍1🥰1
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ብዙ ከመጽሐፍት ህትመት ውድነት የተነሳ ደራሲዎች ስራዎቻቸውን ለማሳተም ሲቸገሩ አስተውለናል። AfroRead የደራሲዎችን ስራ ያለምንም ክፍያ ተቀብሎ በ #eBook and #AudioBook ያሳትማል። የፕሮዳክሽን ኮስት 100% ይሸፍናል። ይህን እድል እንድትጠቀሙ ለደራሲዎች መግለጽ እንፈልጋለን።

AfroRead ሞባይል አፕን አውርዶ ስልኮ ላይ ለመጫን:-
https://onelink.to/kknc7c
👍4😁1
የእናት ምድር ኅዘን
ዶ/ር ብርሃን ኪዳኔ

ትኩረቱን መልክአ ምድር የተፈጥሮ ልምላሜ የብዝኅ ሕይወት ስለሰው ልጅና እንስሳት የተጻፈ የልብወለድ ትረካ ነው።

AfroRead ላይ ያገኙታል።

https://onelink.to/kknc7c
ከወደቀው ዋርካ አስራ አራት ቅጠሎች የተሰኜው የደራሲ እና ገጣሚ ዮሐንስ ሞላ አዲስ መጽሐፍ AfroRead ላይ ታትሟል።

መተግበሪያውን በማውረድ በነጻ ያንብቡ።
3🥰1
የእናት ምድር ኅዘን
ዶ/ር ብርሃን ኪዳኔ

ትኩረቱን መልክአ ምድር የተፈጥሮ ልምላሜ የብዝኅ ሕይወት ስለሰው ልጅና እንስሳት የተጻፈ የልብወለድ ትረካ ነው።

AfroRead ላይ ያገኙታል።

https://onelink.to/kknc7c
🥰2