አንድ አውሮፕላን የሚያጸዳ ግለሰብ የአብራሪውን ክፍል (cockpit) እያጸዳ ድንገት
በክፍሉ ውስጥ አንድ መጽሐፍ አገኘ:: የመጽሐፉ ርዕስ "How to fly an aeroplane for
the beginners (Volume 1) ይላል:: የመጀመሪያውን ገጽ ገለጠ እንዲህም ይላል:-
"የአውሮፕላኑን ሞተር ለማስነሳት ቀዩን መጫኛ (red… More button) ይጫኑ" ይላል::
አደረገው:: የአውሮፕላኑም ሞተር ተነሳለት:: ተደሰተ:: ቀጠል በማድረግም 2ኛውን ገጽ
ገለጠ:: "አውሮፕላኑን ለማንቀሳቀስ ሰማያዊውን መጫኛ (blue button) ይጫኑ"
የሚለውን አገኘ:: ተጫነው:: አውሮፕላኑም በሚገርም ፍጥነት መሄድ ጀመረ:: አሁን
መብረር ፈለገ:: 3ኛ ገጽ ገለጠ:: "አውሮፕላኑ እንዲበር ለማድረግ እባክዎ አረንጓዴውን
መጫኛ (green button) ይጫኑ" የሚል አገኘና ደስ እያለው ተጫነ:: አውሮፕላኑም
በረረ:: ማብረር በመቻሉ በጣም ተደሰተ:: ለ20 ደቂቃዎች ያህል በረረና አሁን ማሳረፍ
አለብኝ ብሎ አሰበ:: የመጽሐፉን ገጽ 4 ገለጠ::
ገጽ 4 እንዲህ ይላል:- "አውሮፕላኑን እንዴት እንደሚያሳርፉ ለመማር እባክዎን 2ኛውን
መጽሐፍ (Volume 2) ገዝተው ይማሩ!"
Moral of the lesson
እባክዎ ያለሙሉ መረጃ (information) ምንም ነገር አይጀምሩ! ግምሽ እውቀት አደገኛ
ብቻ ሳይሆን አውዳሚ ነው::
@aeg18

#ለተሰጠኝ_አፋጣኝ_ምላሽ_ምስጋና_ስለማቅረብ
ዛሬ ማለዳ በማርሲል ቴሌቪዥን አለማቀፍ አገልግሎት በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ብቅ ብዬ በሃዋሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አንዳንድ አባላት በተደጋጋሚ እየደረሰብኝ ያለውን ወከባና እንግልት፣ ዘለፋና ጉንተላ ምክንያት በማድረግ ቅሬታዬን መግለፄ ይታወሳል፡፡
በዚህም ወቅት ፣ ጉዳዩ የፈጠረብኝን አደገኛ ስሜትና የደረስኩበትን አንዳንድ ድምዳሜዎች በመገንዘብ የከተማ አስተዳደሩ፣ ከንቲባ ጽህፈት ቤት በአካል በመቅረብ እና በማነጋገር፣ የደረሰብኝን ወከባና ዘለፋ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን ፣ መርምሮ በማጣራት እርምጃ ለመውሰድ መዘጋጀቱን ገልጾልኛል፡፡ ከዚሁ ጋርም የከተማው አስተዳደር ፖሊስም በአንዳንድ አባላቱ ህገ-ወጥ ድርጊት ሳቢያ፣ መልካም ስማቸው እንዲጎድፍ እንደማይፈልግ ገልጸዋል፡፡
እንዲህ መሰል ተገቢ ያልሆኑ ሰላም አደፍራሽ ድርጊቶች እንኳንስ የሚታይ መልካም ነገር እየሰራ ባለ ዜጋ ላይ ቀርቶ በማንም ነዋሪ ላይ እንዲደርስ እንደማይፈልግ ጠቅሰው የሰራዊቱን ልብስ ለብሰው ክብራችንን በማያስጠብቅ ሥራ ላይ በተሰማሩ ወገኖች ላይ ተገቢው ማጣራት በማድረግ አስተዳደራዊ እርምጃ ለመውሰድ ወደኋላ አንልም ሲሉም በመግለጽ ስለተፈጠረው ክስተት ይቅርታ ጠይቀዋል፡፡
አዲሱ የከተማ አስተዳዳርም ወደሃላፊነት ከመጣ ጀምሮ የጀመርናቸውን ሥራዎች ፣ ለማፋጠን ያለማመንታት ሰፊ የመሬት አቅርቦት ከማድረጉም በላይ በማንኛውም ረገድ አብረውኝ እንደሚቆሙም መግለጻቸውን እያስታወስኩ ፤ አሁንም በተፈጠረው ሁኔታ ከልብ ማዘናቸውንና በቀጣይም በመናበብ አብረውኝ እንደሚሰሩ ቃል ገብተውልኛል፡፡
የተሸከማችሁት አደራ ከተሸከምኩት እንደሚበልጥ እገነዘባለሁ፤ ይሁንናም እየሆነ ያለው ድርጊት፣ የኔንም የእናንተንም ሥራ በማበላሸት ወዳልተፈለገ መደምደሚያ እንዲሄድ በሚፈልጉ ወገኖች መፈፀሙን ዘግይቼም ቢሆን በመገንዘቤ፣ በእጅጉ አዝኛለሁ፡፡
ባቀረብኩት ንግግርም ላይ የደረሰብኝን ጉዳት ብቻ በማሰብ ፣ ቅሬታዬን ስገልጽ፣ እንደተቋምም ሆነ እንደግለሰብ ቅሬታ የፈጠርኩባችሁ አካላትን ሁሉ በዚህ አጋጣሚ ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ፡፡
የተሰማኝን ቅሬታና የሞራል ጉዳት አስመልክቼ ባቀረብኩት ንግግር ሳቢያ ከሐገር ውስጥም ሆነ ከውጭ ሐገር ስልክ በመደወልም ሆነ፣ በኢሜይልና በማህበራዊ ሚዲያ አጋርነታችሁን የገለጻችሁልኝን የአይዞህታ መልእክት ያስተላለፋችሁልኝን ወገኖች ሁሉ እያመሰገንኩ በቀሪ ትውልድ አድን ሥራዎቼ ላይ ስለምታስፈልጉኝ አብራችሁኝ እንድትሆኑ በአክብሮት እጠይቃለሁ፡፡
የሐዋሳ ከተማ አስተዳደርንና ፖሊስ መምሪያም ስለሰጣችሁኝ አፋጣኝ ግብረ መልስ በራሴና አብረውን በሚሰሩት አብሮ ሰራተኞችና በየትኛውም የዓለም ክፍ ባሉ ወገኖቻችን ሥም አድናቆቴንና ምስጋናዬን ደግሜ መግለጽ እፈልጋለሁ፡፡ የሀዋሳ ከተማም እንደቀደመው ጊዜ ሁሉ የአብሮነትና ደማቅ የሰላም፣ የሥራ እና የመኖሪያ ከተማነቷ እንደሚቀጥል እየገለጽኩ ወደፊትም ያለማመንታት አብረን እንደምንቆም ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ፡፡
ከከበረ ሰላምታ ጋር!
አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶት ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ ሼር በማድረግ ደሞ ቤተሰብ ይሁኑ።
👇👇👇

🔅🔅 🎉 #አስደሳች_ዜና 🎉 🔅🔅
〽️ ውድ የ#AGAPE LIFE-official channel ቤተሰቦች የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ እያልን...
🗣 እርስዎ #በChannelአችን እንዲለቀቁ የሚፈልጉአቸው #መንፈሳዊ_ነክ_የሆኑ
👉 ፅሑፎችን📝📝
👉 የህይወት ምስክርነቶች👨👩👦👦
👉 Photoዎች🎆🌌
👉 ዜናዎች 🔊🔊
👉 እንዲሁም ሌሎችም
🗣 ቅዱሳንን ሊያንፁ የሚችሉ ነገሮች በእጆ አለ❔እንግዲያውስ አስደሳች ዜና የእናንተን ስራዎች #በChannelአችን ልናቀርብ ዝግጅታችንን ጨርሰናል❕ እርስዎም አብረውን እንዲያገለግሉ ተጋብዘዋል❕
🗣 #በተጨማሪ በሀገራችሁ ፣ በአካባቢየችሁ እና በህብረታችሁ ውስጥ የሚኖሩትን ኮንፈረንሶች እና ኘሮግራሞች እንዲተዋወቅልዎ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን❕
🔰 በመጨረሻም መልዕክቶችን መላክና አብራችሁን ማገልገል የምትፈልጉ
👉 0949139866 በዚህ ቁጥር
inbox ማድረግና ማናገር የምትችሉ መሆኑን በታላቅ ደስታ እንገልፃለን‼️
💟 #የእርስዎ_Channel 💟
👇 👇 👇 👇
✝ @aeg18 ✝

🖍ሰበር: 6ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ። አጠቃላይ 35 ደርሷል።
☑️ዝርዝር-መረጃ
-በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጡት ውስጥ አምስቱ ከአዲስ አበባ ሲሆን አንድ ከድሬዳዋ ነው።
-በቫይረሱ የተያዙት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው።
-በአዲስ አበባ ከተያዙት ውስጥ ሁለቱ የጉዞ ታሪክ ያላቸው ሲሆን የመጀመሪያው የ35 ዓመት ወንድ መጋቢት 10 ቀን 2012 ዓ.ም ከዱባይ የመጣ፣ ሁለተኛው የ30 ዓመት ወንድ በተመሳሳይ ከዱባይ መጋቢት 8 ቀን 2012 ዓ.ም የመጣ መሆኑን ገልጸዋል።
-ሁለቱም አስገዳጅ የለይቶ ማቆያ ተግባራዊ ከመሆኑ በፊት የገቡ ናቸው።
-ሶስተኛው የ28 ዓመት ወንድ፤ አራተኛውም የ56 ዓመት ወንድ፣ አምስተኛው የ30 ዓመት ወንድ የጉዞ ታሪክ የሌላቸው ናቸው። እነዚህ ሰዎች ያላቸው ግንኙነት እየተጣራ መሆኑን ሚኒስትሯ ገልጸዋል።
- ስድስተኛዋ ሰው የ33 ዓመት ሴት ስትሆን በድሬዳዋ ከዚህ በፊት በኮሮናቫይረስ መያዙ ከተገለጸው ሰው ጋር ግንኙነት የነበራት መሆኑ ታውቋል።
ምንጭ፦ etv
#SHARE
@aeg18 @aeg18

መልካም ዜና ለ አዳዲስ ዘማርያን በሙሉ መዝሙር አውጥታቹ ወይንም ወርሺፕ ቪድዬ በብዛት ካልተሰማላቹ በአጭር ጊዜ ውስጥ አለምን በሙሉ እንዲጥለቅ እናደርጋለን
ያስተውሉ ምንም አይነት ክፍያ የለውም
0941271317
@nat010
ያስተውሉ ምንም አይነት ክፍያ የለውም
0941271317
@nat010
የመጽሐፍ ቅዱስ #እውቀትዎ ይፈትሹ!
1. ከሚከተሉት የአዲስ ኪዳን ፀሐፊዎች መካከል የኢየሱስ የስጋ ወንድም የነበሩት እነማን ናቸው?
ሀ. ዮሐንስና ያዕቆብ
ለ. ያዕቆብና ይሁዳ
ሐ. ስምዖንና ዮሐንስ
መ. ይሁዳና ስምዖን
2. ከኢየሱስ ሐዋርያት መካከል አሳ አጥማጅ ያልነበረው ማን ነው?
ሀ. እንድሪያስ
ለ. ያዕቆብ
ሐ. ዮሐንስ
መ. ማቴዎስ
3. ዮሐንስ የዮሐንስ ራዕይ መጽሐፍ የፃፈው ለማን ነበር?
ሀ. በእስያ ላሉ ሰባት አብያተ ክርስቲያናት
ለ. በስደት ለነበሩት ለክርስቲያን አይሁዶች
ሐ. ለሮማ ቤተ ክርስቲያን
መ. ለንጉስ ኔሮ
4. ከሚከተሉት ውስጥ አራት ሴት ልጆቹ ነቢያት የነበሩ የጥንቷ ቤተ ክርስቲያን መሪ ማን ነው?
ሀ. ፊልጶስ
ለ. ጴጥሮስ
ሐ. ቶማስ
መ. አጵሎስ
5. ከሚከተሉት መልዕክቶች መካከል በተለምዶ የደስታ መልዕክት ተብሎ የሚጠራው የትኛው ነው?
ሀ. የቆላስያስ መልዕክት
ለ. የ1ኛ ተሰሎንቄ መልዕክት
ሐ. የገላትያ መልዕክት
መ. የፊልጵስዮስ መልዕክት
6. ሐዋርያው ጳውሎስ በወንጌል ምክንያት በድንጋይ የተወገረው በየትኛው ከተማ ነበር?
ሀ. በሮማ
ለ. በጵንፍልያ
ሐ. በአንጾኪያ
መ. በልስጥራ
7. ከሚከተሉት ውስጥ ሐዋርያው ጰውሎስ በእስር ቤት ሆኖ ያልጻፈው መልዕክት የትኛው ነው?
ሀ. የኤፌሶን መልዕክት
ለ. የፊልሞና መልዕክት
ሐ. የገላትያ መልዕክት
መ. የቆላስያስ መልዕክት
8. ሐዋርያው ጳውሎስ ከመርከብ አደጋ በሰላም ከደረሰ በኋላ እፉኝተ ወጥታ የነደፈችው በየትኛው ደሴት ላይ ነበር?
ሀ. በቄዳ ደሴት
ለ. በፍጥሞ ደሴት
ሐ. በመላጥያ ደሴት
መ. ፑፕልዮስ ደሴት
9. በሐዋርያ ስራ ምዕራፍ 15 መሠረት የኢየሩሳሌም ጉባኤ አንዲጠራ እና እንዲከናወን ምክንያት የሆነው ነገር ምን ነበር?
ሀ. ሰው መንፈስ ነው የሚል የስህተት ትምህርት
ለ. በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ አንድነት በተመለከተ መግለጫ ለማውጣት
ሐ. ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በመረዝም ይድናል የሚል የስህተት ትምህርት
መ. ለ እና ሐ
10. ከሚከተሉት ውስጥ መጽሐፈ ቅዱሳዊ አስተምህሮ የሆነው የትኛው ነው?
ሀ. ኢየሱስ በምድር በነበረበት ወቅት ፍጹም ሰው ብቻ ነበረ
ለ. የቅዱሳን ዕጣ ፈንታ በሚናገሩት የአንደበት ቃል ይወሰናል
ሐ. በተለያየ ችግር ውስጥ ሆነን ያለንበት ሁኔታ መካድ አለመቻል አለማመን ነው
መ. ኢየሱስ በምድር እያለ ፍጹም አምላክ ቢሆንም አምላክነቱ አልገለጠም
ሠ. መልስ የለም
11. ሐዋርያው ያዕቆብ ካስገደለ በኋላ ጴጥሮስንም ሊደድለው እስር ቤት ያስገባው ንጉስ ማን ነበር?
ሀ. ንጉስ ሄሮድስ
ለ. ንጉስ አውጉስጦስ
ሐ. ንጉስ ኔሮ
መ. ንጉስ ኦገስቲን
12. መጽሐፍ ቅዱስ ባይነግረንም በቤተ ክርስቲያን ታሪክ አዋቂዎች መሠረት ሐዋርያው ማቲያስ በምን መንገድ ነበር የሞተው?
ሀ. በህንድ ጦር ተወግቶ
ለ. በድንጋይ ተወግሮና አንገቱ ተቆርጦ
ሐ. በፈረስ ታስሮ እየተጎተተ
መ. በድንጋይ ተወግሮ
13. ከሚከተሉት ውስጥ ከኢየሱስ 12ቱ ሐዋርያት ውስጥ ያልሆነው ማን ነው?
ሀ. ማቴዎስ
ለ. ማርቆስ
ሐ. ዮሐንስ
መ. በርተለሜዎስ
14. ከሚከተሉት ውስጥ በ1ኛ ተሰሎንቄ መልዕክት የማይገኝ ሃሳብ የቱ ነው?
ሀ. ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ።
ለ. መንፈስን አታጥፉ
ሐ. ትንቢት አትናቁ
መ. ሳታቋርጡ ጸልዩ
15. ሐዋርያው ጳውሎስ “ከክፉ የጎልማሳነት ምኞት ግን ሽሽ” የሚለው ማንን ነው?
ሀ. ቲቶን
ለ. አናሲሞስን
ሐ. ጤሞቲዎን
መ. ማርቆስ
16. በዕብራውያን ምዕራፍ 11 የእምነት ቋሚ ምስክሮች በሚናገርበት ክፍል በእምነቷ የተመሰከረላት ሴት ማን ናት?
ሀ. ሩት
ለ. ልያ
ሐ. ሃና
መ. ረዓብ
17. ከሚከተሉት ውስጥ መለዓኩ ሚካኤልና ሰይጣን ስለ ሙሴ ስጋ እንደተከራከሩና ሚካኤልም ከስድብ ይልቅ “ጌታ ይገስጽህ” ብሎ እንደመለሰለት የተዘገበበት መልዕክት የትኛው ነው?
ሀ. የ3ኛ ዮሐንስ መልዕክት
ለ. የይሁዳ መልዕክት
ሐ. የራዕይ መጽሐፍ
መ. የ2ኛ ጴጥሮስ መልዕክት
18. በዮሐንስ ራዕይ መልዕክት ከተላከላቸው የትያጥሮን ቤተ ክርስቲያን የተነቀፈችበት ነገር ምን ነበር?
ሀ. የኒቆላውያን ሥራ ችላ በማለቷ
ለ. የበለዓም ስህተት ውስጥ በመግባቷ
ሐ. የኤልዛቤል ትምህርት ችላ በማለቷ
መ. የአርዮስ ትምህርት
19. ከሚከተሉት ውስጥ በራዕይ መጽሐፍ መልዕክት ያልተላከለት ቤተ ክርስቲያን የቱ ነው?
ሀ. ጴርጋሞን ቤተ ክርስቲያን
ለ. መቄዶንያ ቤተ ክርስቲያን
ሐ. ሎዶቅያ ቤተ ክርስቲያን
መ. ፊላደልፊያ ቤተ ክርስቲያን
20. ከሚከተሉት ውስጥ በአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ሰድስት ምዕራፍ ያህል የሌለው መልዕክት የትኛው ነው?
ሀ. ገላትያ መልዕክት
ለ. የኤፌሶን መልዕክት
ሐ. 1ኛ ጤሞቲዎስ መልዕክት
መ. የያዕቆብ መልዕክት
21. በመንፈስ ቅዱስ ተመርቶ “ቃሉን የሚሰማ የማያደርገውም ቢኖር የተፈጥሮ ፊቱን በመስተዋት የሚያይን ሰው ይመስላል” ብሎ የጻፈው ማን ነበር?
ሀ. ሐዋርያው ያዕቆብ
ለ. ሐዋርያው ጴጥሮስ
ሐ. ሐዋርያወ ጳውሎስ
መ. ሐዋርያው ዮሐንስ
22. ከሚከተሉት ውስጥ 1ኛ ቆሮንቶስ ስለተፃፈላቸው የጥንት የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ትክክል ያልሆነው የትኛው ነው?
ሀ. የተለያዩ የጸጋ ስጦታዎች ያሏት ነበረች
ለ. የምዕመኗ የእርስ በርስ ፍቅር ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን ነበር
ሐ. የአምልኮ ስርዓቷ ቅጥ ያጣና ስርዓት የሌለው የነበረው
መ. መከፋፈልና መለያየት በአጥቢያ ውስጥ ነበር
23. በራዕይ ምዕራፍ 2 መሠረት “በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር።” የተባለችው የጥንት ቤተ ክርሰቲያን ማን ናት?
ሀ. የሎዶቂያ ቤተ ክርስቲያን
ለ. የሰርምኔስ ቤተ ክርስቲያን
ሐ. የጴርጋሞን ቤተ ክርስቲያን
መ. የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን
24. “ልጆቼ በእውነት እንዲሄዱ ከመስማት ይልቅ የሚበልጥ ደስታ የለኝም” የለኝም ብሎ ቃል በቃል የፃፈው ማን ነበር?
ሀ. ኢየሱሰ ክርስቶስ
ለ. ሐዋርያው ጳውሎስ
ሐ. ሐዋርያው ዮሐንስ
መ. መጥመቁ ዮሐንስ
ለሌላ ወጃጅዎ ያጋሩ join @aeg18 መልስ ለመላክ አለያም አስተያየት ለመስጠት @aeg18 ይላኩ