❓በአሁኑ ሰዓት YouTube ላይ ይሉ ቪዶወችን ያለማቋረጥ አይቶ ለመጨረስ ምን ያህል አመታትን ሊፈጅ እንደሚችል አስበውት ያውቃሉ❓
🕹 YouTube ላይ ያሉ ሁሉንም ቪዶወችን ሳናቋርጥ አይቶ ለመጨረስ ከ 80,000 ዓመታት በላይ ይፈጃል😱😱😱😱
@AdamaTech ®

EBS TV የተቋረጠባችሁ በሙሉ
10971 H 27500 search በማድረግ ማግኘት ትችላላችሁ
Addis tv /AMN/ በፊት Sd ሪሲቨር ላይ የሚሠራ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ 12688 H 27500 በዚህ ታገኛላችሁ
Only HD ሪሲቨር ላይ ብቻ

💻ብዙዎቻችን የ Google እና የGmail አካዉንት ልዩነት ግራ🤔 ያጋባናል?
ከዚህ በመቀጠል ልዬነታቸዉን አናያለን።
ጎግል አካዉንት Google Account ምድነዉ?
♻️ ጎግል አካዉንት ማለት ጎግል የሚሰጣቸዉን አገልግሎቶች ለምሳሌ እንደ Gmail, Google+,Google hangouts ,Google drive እንድናገኝ የሚያደርገን ነዉ።
♻️ዋናዉ የጓግል አገልግሎት Service Gmail ነዉ።
አንድ ሰዉ የ Gmail አካዉንት ለመክፈት መጀመሪያ የ Google አካዉንት መክፈት አለበት።
♻️ጎግል አካዉንት ለመክፈት የሚያስፈልገን #User name እና Phone number ነዉ።
♻️ጎግል አካዉንት ሌላ ተጨማሪ አገልግሎት ይሰጠናል።
ለምሳሌ
♻️Google+ ማለት internet ላይ መሠረት ያደረገ ማሀበራዊ ኔቶርክ ነዉ።
♻️Google hangouts የመገናኛ ዘዴ ነዉ። የ Messaging ,Video chat,SMS እና VOIP features ይይዛል።
♻️Play Store የተለያዩ አፕልኬሽኖችን ለስልካችን እንድናወርድ ይረዳናል።
♻️አንዳንድ የ Google አገልግሎቶች ለመጠቀም የ Google አካዉንት አይጠይቁም ለምሳሌ Google book እና Google map።
Gmail አካዉንት ምንድነዉ?
♻️Email digital መልእክቶችን በ #Internet ላይ በጥቂት ሰከንዶች ዉስጥ መላላኪያ መንገድ ነዉ።
♻️እኛ email እንድንልክ እና አንድንቀበል የሚያደርጉ የተለያዪ የ email አገልግሎት አቅራቢዎች(Service Provier) አሉ ።
♻️በዛዉ Gmail አገልግሎት ሰጭዉ ሲሆን email ደግሞ የሚሰጠዉ አገልግሎት ነዉ።
♻️Gmail የGoogle አገልግሎት አቅራቢ (Service Provider) ነዉ።
♻️አንድ ተጠቃሚ desktop computer, laptop, smart phone, tablet በመጠቀም ወደ Gmail አካዉንቱ #log in ማድረግ ይችላል።
♻️የሚጠቀምበት device internet connection ሊኖረዉ ግድ ይላል።
♻️የተለያዩ email client አሉ ለምሳሌ Hotmail , Yahoo ነገር ግን በጣም ታዋቂዉ Gmail ነዉ።
Gmail ብዙ ጥቅሞች አሉት።
♻️አንድ User ለብዙ ተቀባዮች(recepants ) መልእክት መላክ ይችላል።
♻️Text, attach document,insert image and link ማድረግ ይችላል።
♻️ከዚህ በተጨማራ ትላልቅ ፋይሎችን Google drive ላይ upload ያደርጋል።Spam filterin ይሰጣል።virus protection እና email reminder አገልግሎት ይሰጣል።
⚜@AdamaTech ®

Supercopier-windows-
X86-1.2.3.2-setup.exe
X86-1.2.3.2-setup.exe
6.6 MB
⏳Supercopier
♻️ከኮምፒተርዎ #ወደፍላሽ, ሚሞሪ, ስልካቹ ወይም በተቃራኒው ፋይሎችን #በፍጥነት⚡️ ለመላክ ትጠቅማለች።
⚠️በተለይ ፊልም ቤት ላላችሁ አሪፍ software ነው
⚜ @AdamaTech ®

Teracopy @Adamatech .exe
4.4 MB
⏳TeraCopy
♻️ከኮምፒተርዎ #ወደፍላሽ, ሚሞሪ, ስልካቹ ወይም በተቃራኒው ፋይሎችን #በፍጥነት⚡️ ለመላክ ትጠቅማለች።
⚠️በተለይ ፊልም ቤት ላላችሁ አሪፍ software ነው
⚜ @AdamaTech ®
♻️ከኮምፒተርዎ #ወደፍላሽ, ሚሞሪ, ስልካቹ ወይም በተቃራኒው ፋይሎችን #በፍጥነት⚡️ ለመላክ ትጠቅማለች።
⚠️በተለይ ፊልም ቤት ላላችሁ አሪፍ software ነው
⚜ @AdamaTech ®
📱ሞባይል ዳታ በሚከፈትበት ጊዜ ካርድ ወይም የተሞላውን የዳታ ጥቅል በቶሎ የሚጨርስበት ምክንያትቶችና መፍትሔዎች:
🔎ምክንያቶች :-
1⃣.የሞባይል ዳታ ተከፍቶ ሲረሳና ሳይዘጋ ሲቀር
2⃣.ኢንተርኔት ክፍት ሆኖ ከተለያዩ ደህረ ገፆች ላይ ቀጥታ ቪዲዮች ሲታዩ
3⃣.System settings እና Applications በራሳቸው ጊዜ አፕዴት ሲያደርጉ
4⃣.በሞባይሉ ላይ የሚገኙ አፕሊኬሽኖች ተጠቃሚው በማያቸው መንገድ ከበስተጀርባ ሲሰሩ
5⃣.በሞባይል ስልኩ ውስጥ ቫይረስ ሲኖር
---------------------------
💡መፍትሔዎች :-
👉ሞባይል ዳታ ተከፍቶ ሲረሳና ሲቆይ እንደ ሶሻል ሚዲያና ኦንላይን የሚሰሩ አፕሊኬሽኖች ከተጠቃሚው እይታ ውጪ ስራቸውን ያከናውናሉ። በዚህ ጊዜ በሞባይሉ ላይ የተሞላው ክሬዲት ሰዓት ይቀንሳል ወይም ያልቃል ስለዚህም ኢንተርኔት ተጠቅመው ከጨረሱ በኋላ የሞባይሉን ዳታ ያጥፉ።
👉በሞባይል ዳታ ኢንተርኔት ከፍቶ ከተለያዪ ድህ ገፆች ላይ በቀጥታ ቪዲዮ መመልከት የተሞላውን ካርድ መጠን በጊዜ ከሚያሳጥሩት ነገሮች ወስጥ አንደኛው ሲሆን ለዚህም ዋነኛው
ምክንያት በኢንተርኔት ቪዲዮ ቀጥታ መመልከት የሚቆጥረው የዳታ መጠን ከፍተኛ ስለሆነ ነው ስለዚህ ቪዲዮ ማየቱ ግዴታ ከሆነ በ Vidmate እና በሌሉች ቪዲዮ ዳውሎደር አፕሊኬሽኖች የቪዲዮ ይዘት በመቀነስ ጭኖ መመልከቱ ወጪን
ይቆጥባል።
👉System settings እና Application በራሳቸው ጊዜ አፕዴት ሲያደርጉ የተሞላውን ዳታ(ካርድ) ይወስዳሉ ታዲያ ይህን ለማስቀረት Free wifi ከተገኘ አፕዴት ማድረግ ይህ ማድረግ የማይቻል ከሆነ system settings አፕዴት እንዳያደርግ ማስቆም:
👍Settings ----About----Software Update---
Automatic update የሚለውን ማጥፋት
Applications አፕዴት እንዳያደርጉ ከተፈለገ ደግሞ
-Google Play መክፈት.
- hamburger የሚመስለውን በለ ሶስት ሆሪዞንታል ምልክት ያለበትንም አናት ላይ በስተግራ በኩል Settings በመንካት
Auto-update apps.- disable automatic app updates, የሚለውን በመክፈት እና በመምረጥ መዝጋት
ይቻላል
👉በሞባይሉ ላይ የሚገኙ አፕሊኬሽኖች ተጠቀሚው በማያቸው መንገድ ከበስተጀርባ ሲሰሩ ከእይታ ውጪ በመሆን የክሬዲት መጠን ይቀንሳሉ ታዲያ ይህን ለመከላከል:
👍Settings----
data usage ---Restricted Background data
የሚለውን መክፈት... ከዚህ ይበልጥ ደግሞ Mobile data
saver አፕሊኬሽኖች በመጫን መጠቀም
👉በሞባይል ሰልክ ውስጥ ቫይረስ ሲኖር የተሞላውን ሞባይል
ዳታ ከመቅስፈት እድሜው እንዲያጥር ያደርጋል ብሎም ቫይረሱ በራሱ ጊዜ የሞባይሉን ኦፕሬቲንግ ሲስተም በማዘዝ ያለማንም ትዕዛዝ ዳታ ይከፍታል ዳውንሎድ ያደርጋል አላስፈላጊ ነገሮችና ማስታወቂያዋች ይለቃል ከዚህም የተነሳ በፍጥነት የሞባይል ካርድ( ዳታ ጥቅል) ይጨርሳል ይህ ነገር በሞባይሉ ላይ ቢከሰት አንቲ ቫይረስ በመጫ ሰካን ማድረግ ይህ መፍትሔ የማይሆን ከሆነ ለባለሙያ ማሳየቱ ተገቢ ነው::

Forwarded from Du Rove's Channel
Today we are adding native support for comments in channels. So once you update Telegram, you’ll be able to leave comments in some channels, including this one.
Throughout the next 10 days I’ll be posting stuff here to try this feature out.
What I like about our implementation of comments is that they are indistinguishable from a group chat. In fact, all comments in a channel are hosted in a group attached to that channel.
This allows for many possibilities both for commenters (e.g. adding voice messages, stickers, GIFs etc. to comments) and for admins (e.g. limiting voice messages, stickers, GIFs etc. in comments).

የቴሌግራም ፈጣሪዉ ጓድ ፓቬል ዱሮቭ በቴሌግራም ቻናሎች ላይ በተለየ መልኩ የcomment section እንደጨመሩ አብስረዉናል።
ደስ የሚል ዜና ነዉ።
ደስ የሚል ዜና ነዉ።
Forwarded from ®Adama Tech Zone® (Mr.Inbox)
❇️ Online ስራ መስራት እንፈልጋለን🤔 ላላችሁ ይሄን⬇️ ቦት ተጠቀሙ፤ ሞክሬው ሰርቷል።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i1280558968
1⃣. ቦቱን Start በሉት።
2⃣. Join Channel የሚል ይመጣል #Join በሉት። 👉 @askAnythingEthiopia 👈
🔆ለተለያዩ ሰዎች በላካችሁ ቁጥር፤ በየአንዳንዱ ሰው 1ብር ይከፍላችኋል።✅
❗️ቦት ውስጥ ከገባችሁ ብኋላ join channel የሚል አለ እሱን join ማለት አለባችሁ እንጂ ቦቱን ብቻ ስለተቀላቀላችሁ አይቆጥርላችሁም
🖲 @AdamaTech ®
#Share

👆👆👆ሁላችሁም ቦቱን ሞክሩት 100% ይሰራል ማታ በፎቶ የተደገፈ ማብራሪያ እናቀርብላቹሃለን✅✅✅
ስለቦቱ አጠቃቀም በጥቂቱ በቻናላችን የተዘጋጀ በፎቶ የተደገፈ ማብራሪያ ተዘጋጅቷል።
ዝግጁ መሆናችሁን በLike አሳዩን👍
ዝግጁ መሆናችሁን በLike አሳዩን👍
First Step🧿
ከታች በማስቀምጥኩላቹ ሊንክ ቦቱን Start ይበሉት።
👇👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i1280558968
ከታች በማስቀምጥኩላቹ ሊንክ ቦቱን Start ይበሉት።
👇👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i1280558968
2nd Step🧿
🏞ቀጥሎ በፎቶ ላይ እንደምትመለከቱት አይነት #Text ይገባላቹሃል። JOIN Channel የሚለውን ነክታችሁ የሚመጣላችሁን ቻናል ይቀላቀሉ።
⚜ @AdamaTech ®
🏞ቀጥሎ በፎቶ ላይ እንደምትመለከቱት አይነት #Text ይገባላቹሃል። JOIN Channel የሚለውን ነክታችሁ የሚመጣላችሁን ቻናል ይቀላቀሉ።
⚜ @AdamaTech ®
4th Step🧿
#invite የሚለውን ከተጫኑ በኋላ የራሳችሁን Refferal(መጋበዣ) ሊንክ ይሰጣቹሃል።
📲 ሊንኩን Copy አድርጋቹ ለጓደኞቻቸሁ በመላክ ቦቱን አሁን ባሳየኋችሁ መሰረት Start እንዲያደርጉ ይንገሯቸው።
🚫ያስተውሉ፥- እናንተ የጋበዛቹሃቸው ሰዎች ቦቱን Start ስላደረጉት ብቻ ምንም አይነት ክፍያ አታገኙም። ግዴታ ቦቱ ላይ Start ሲሉ የሚመጣውን ቻናል #Join ማድረግ አለባቸው