✍ የሰው ልጅ ስብዕና በ3 ይከፍላል፡፡
1.Type A.
2. Type B.
3. Type D.
1⃣Type A. የሚባሉት የሰው አይነቶች፡
✔በስራቸው ጠንካራ ናቸው፡
✔ጊዜዓቸወን በአግባብ ይጠቀማሉ፡
✔ለማሸነፍ የሚጥሩ ናቸው፡
✔በሽንፈታቸው የሚበሳጩ ናቸው፡
✔ውድቀትን የማይቀበሉ ናቸው፡
✔ህይወታቸውን በዕቅድ ይመራሉ፡
✔የማይሰለቹ የማይታክቱ ናቸው፡
✔ስለ ራሳቸው የሚጨነቁ ናቸው ወዘት፡
2⃣Type B. የሰው አይነቶች፡
✔በአዕምሮ ፈጣን ናቸው፡
✔ተጫዋቾች፡ተግባቢዎች ናቸው፡
✔ደግ ና አዛኝ ናቸው፡
✔ስልቹ ናቸው፡
✔ከቻሉ ይሰራሉ ካልቻሉ አይጨነቁም፡
✔ብልህ ናቸው እንጅ ጠንካራ አይደሉም፡
✔ስኬት ወደ እነሱ ትመጣለች እንጂ እነሱ ወደ ስኬትአይሔዱም፡
✔ሽንፈትን ለመቀበል አይጨነቁም፡
✔በዕቅድ መመራት አይሳካላቸውም፡
3⃣Type D.የሰው አይነቶች፡
✔ነጭናጫ፣ ብስጩ፣ ሐዘንተኛ፣ በራሳቸው የማይተማመኑ ናቸው፡፡
👆በዚህ መሰረት የሰው ልጅ ባህሪ፦
#Type A. ሀያል
#Type B. ለዘብተኛ
#Type D. መከረኛ
ተብለው ይጠራሉ፡፡
👌እርሰዎስ ከየትኛው ምድብ ነዎት እራሰዎን ይገምግሙ፡
@achacher
1.Type A.
2. Type B.
3. Type D.
1⃣Type A. የሚባሉት የሰው አይነቶች፡
✔በስራቸው ጠንካራ ናቸው፡
✔ጊዜዓቸወን በአግባብ ይጠቀማሉ፡
✔ለማሸነፍ የሚጥሩ ናቸው፡
✔በሽንፈታቸው የሚበሳጩ ናቸው፡
✔ውድቀትን የማይቀበሉ ናቸው፡
✔ህይወታቸውን በዕቅድ ይመራሉ፡
✔የማይሰለቹ የማይታክቱ ናቸው፡
✔ስለ ራሳቸው የሚጨነቁ ናቸው ወዘት፡
2⃣Type B. የሰው አይነቶች፡
✔በአዕምሮ ፈጣን ናቸው፡
✔ተጫዋቾች፡ተግባቢዎች ናቸው፡
✔ደግ ና አዛኝ ናቸው፡
✔ስልቹ ናቸው፡
✔ከቻሉ ይሰራሉ ካልቻሉ አይጨነቁም፡
✔ብልህ ናቸው እንጅ ጠንካራ አይደሉም፡
✔ስኬት ወደ እነሱ ትመጣለች እንጂ እነሱ ወደ ስኬትአይሔዱም፡
✔ሽንፈትን ለመቀበል አይጨነቁም፡
✔በዕቅድ መመራት አይሳካላቸውም፡
3⃣Type D.የሰው አይነቶች፡
✔ነጭናጫ፣ ብስጩ፣ ሐዘንተኛ፣ በራሳቸው የማይተማመኑ ናቸው፡፡
👆በዚህ መሰረት የሰው ልጅ ባህሪ፦
#Type A. ሀያል
#Type B. ለዘብተኛ
#Type D. መከረኛ
ተብለው ይጠራሉ፡፡
👌እርሰዎስ ከየትኛው ምድብ ነዎት እራሰዎን ይገምግሙ፡
@achacher
በ አጭር ግዜ ውስጥ ትልቅ እድገትን ማሳየት የቻለው ተውፊቅ መስጂድ የቴሌግራም ቻናል ነው join በ ማለት ቀጣይ ስራዎችን እንከታተል
ለወዳጅ ዘመድዎ share ያድርጉ
እንዲሁም የቻናል ባለቤቶች ቢያንስ ለ 1 ሰአት ቻናላቹ ላይ post በማረግ አሻራቹን አሳርፉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
----------------------------
https://t.me/joinchat/AAAAAFN6JYOgGE0ZGvvb6w
----------------------------
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

ሰዎች ራሳቸውን ሲጠሉ ያንን የመሸነፍ ስሜት ማሸነፍ እንዳለባቸው ያስባሉ። ታዋቂ ጉልበተኛ እሱ ራሱ ቀድሞውኑ ከተሸናፊነት የተነሳ ሰው ነው
@islamicchannale
@islamicchannale
🌷🌹🌻አበቦች ይናገራሉ🌸🌺💐
………………………………………………………
💝 በትክክል ከዳመጥናቸው አበቦች የሚነግሩን መልእክት አላቸው፡፡በተጨማሪ ቀለማቸዉ የተለያየ መልእክትን ያስተላልፋሉ፡፡
💦ለምሳሌ የአበቦች ቋንቋ በቀለማት ሲገለፅይህንን ይመስላል፡፡
🌹ቀይ = ፍቅርን፣ አድናቆትን፣ ምኞት
🌹ሮዝ = የልጅነት ፍቅር
🌹 ብርቱካናማ = በራስ መተማመንን፣ ኩሩነትን፣ የዉስጥ ጥንካሬ
🌹 ነጣ ያሉ = ጓደኝነትን፣ ወንድምነት/እህትነት፣ ጽድቅ ንፅህና
🌹 ቢጫ = ቀዝቃዛ ፍቅር፣ ቅናት፣ ኩራት፣ ሊደፈርስ ያለ ጓደኝነት
🌹 አረንጓዴ = ጤንነት፣ መልካምነት፣ ጥሩ እድል፣ ወጣትነት ልጅነት፤ ደስታ፣ ወላድነት ወይም የማህፀን ልምላሜ
🌹 ሰማያዊ = ፀትታን፣ ሰላም፣ እዉነት
🌹 ቫዮሌት(ሐምራዊ) = ተስፋ፣ ደግነት፣ ታማኝነት፣ ርህራሄ፣ ሰብአዊነት
🌹 ፒንክ = አድናቆት
✔️for any comment
https://telegram.me/achacher

Telegram
ግጥምና ታሪኮች
በዚ Channel ★የራሴን የግጥም ስራዎችና በሌሎች ገጣሚያን የተሠሩ አሪፍ አሪፍ የግጥም ስራዎች★ እንዲሁም ተከታታይ መሳጭ ታሪኮችየምታገኙ ይሆናል አብራቹኝ ሁኑ★ግራፋክስ ዲዛይን ማሰራት የምትፈልጉ @darkniha ላይ አውሩን
★ Anything አስተያየት እና ሀሳብ ካለዎት💛 for any comment
@darkniha
@dark_niha_bot
@Hanan_Akmel

👉በጥያቄያችሁ መሰረት ስለ ናዚ እና ስለ አዶልፍ ሂትለር ትንሽ እንበል ...👈
👉1.የናዚዎች የዘረኝነት ጭፍጨፋ ሆሎካስት ተብሎ ይጠራል፡፡
👉2.ሆሎካስት የተጀመረው በ 1933 ልክ አዶልፍ ሂትለር ስልጣን ሲይዝ ሲሆን ያበቃው ደሞ በ 1945 ናዚ ሲሸነፍ ነው፡፡
👉3.በሰአቱ በአውሮፓ 9 ሚሊየን ጂዊሾች ይኖሩ የነበረ ሲሆን ሂትለር ከ 5-6 ሚልን የሚሆኑትን አስገድሏል፡፡
👉4.ጅዊሾችን ማግባት ወይም ከነሱ ጋ ግንኙነት መፈፀም የተከለከለ ነበር፡፡
👉5.ጅዊሽ የሆነ ማንኛውም ህፃን( እርጉዝ እናቶች ሳይቀሩ ) አይታለፉም፡፡ይገደላሉ፡፡
👉6,,,3.4 ሚልየን የናዚ ወታደሮች ጦርነቱ ካለቀ በዋላ በአሜሪካ በራሺያና በእንግሊዝ ተባባሪነት ተቀጥተዋል፡፡
👉7.የናዚ አመራሮች ፕላናቸውን ሆሎካስት ብለው አይጠሩትም፡፡ Final solution እንጂ፡፡ወይም ባጭሩ የኮድ ቋንቋቸው Final solution ይባላል፡፡
👉8.ናዚ የሚለው ቃል NAZI (“Nationalsozialistishe Deutsche
Arbeiterpartei” (“National Socialist German
Worker’s Party”).የሚለውን ይወክላል፡፡
👉9.ሂትለር 6 ትላልቅ የመግደያ ካምፖችን አሰረቷል፡፡ 1.Chelmno, 2.Belzec, 3.Sobibor, 4.Treblinka,
5.Auschwitz, and Majdanek.(5አና 6 ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ የሚገደሉባቸው ካምፓች ናቸው፡፡
👉10. አምስተኛው ካምፕ ተልቁና ብዙ ሰው (1.1 ሚልየን ሰው) የተገደለበት ካምፕ ነው፡፡ ይህካምፕ አሁንም ድረስ ያለ ሲሆን በአመት በ 500,000 ሰዎች ይጎበኛል፡፡
👉11. ሰዎች ወደካምፖቹ የሚገቡት ለሻወር ነው ተብለው ተታለው ነበር፡፡
👉12.ከሞታቸው በፊት አንዳንዶቹ ሰዎች ላይ ልክ እንደ አይጥ medical experiment test ይደረግባቸው ነበር፡፡
👉13.አንድ ቀን ሂትለር የአጎቱን ልጅ አፓርታማ በስህተት አፈንድቷል፡፡
👉14. አዶልፍ ሂትለር በአጠቃላይ 11 ሚሊየን ሰዎችን አስገድሏል፡፡
👉15. ከዚህ ሁሉ ሞት በዋላ ሂትለር በ 56 አመቱ April 30 1945 አ.ም መሸነፉን ሲያውቅ እራሱን በገዛ ሽጉጡ ገደሏል፡፡

#ወዳጄ__ሳቅ !😁😁😁
😁ሳቅ ማንነትን ደብቆ ከሰው ጋር መኖር
ያስችላል ፣ እድሜ ይጨምራል
😁ሳቅ ትካዜን ቀይሮ ደስተኛ ያረጋል
ፊትን ያጠራል
😁ሳቅ ኩርፊያን አስጥሎ ህሊናን ያድሳል የፊት መጨማተርን ያስወግዳል
😁ሳቅ~የቁጣን ሀይል ወደ ፈገግታ ይቀይራል ለሰው መጥፎ እንዳናስብ ያደርጋል
😁ሳቅ የውስጥን ጨለማ በፈገግታ ያደምቃል
😁ሳቅ~የልብን ስብራት በጥርስ ይደብቃል
😁ሳቅ የደስታን ስሜት በነብስ ውስጥ ያኖራል::
👌የህይወት ውጣ ውረድ ብዙ እና አድካሚ ቢሆንም ባገኛችሁት አጋጣሚ ሁሉ #ለመሳቅ ሞክሩ😁
😁ለሳቅ ለጨዋታ የምታባክኑት ጊዜ አይፀፅታችሁ ይቺ አለም እንደ ኪራይ ቤት ናት!!
😁😁ስለዚህ ስቀህ እለፋት!!😁😁
✔️""ሳቅ የደስታ ምንጭ ነው ""✔️

❤1
ሰላም ✋ የ ጠቃሚ app አባላት
እያንዳንዳቹ በ ቀላሉ ለ 5 ሰዎች ሼር ብታረጉ 3500 እንሆናለን፡፡
በ ቅንነት ሼር ስለምታረጉ አመሰግናለው፡፡
✋ሰላም የዚህ ቻናልተከታታዮች
ዛሬ ለየት ያለ ቻናል ይዜ
መጥቻለው ስሙ ጠቃሚ app
ይባላል ልክ እንደ ስሙ ጠቃሚ ነው።
🔻በውስጡ🔻
🔹አዳዲስ apps&softwars
🔹የ ሚሸጡ appኦች በነፃ
ያገኛሉ።
🔹አዳዲስ ጌሞች
🔸በ ስልክ እናcomputer
የሚሰሩ online ስራዎች💲
🔹በwesternunion,payonner
የሚከፍሉ ትክክለኛ ስራዎች።
🔸በ ካርድ የሚከፍሉ
🔹ብሩን ወደ Ethiopia እንዴት
እንደምንልክ
🔹ከነ ብር መቀበያ አማራጮች
🔹የhackingtutorials&tricks
With videos
🔹programing ለምሳሌ፡–
html,c++,java etc
🔹አንዳንዴ ሽልማት ያላቸው
ጥያቄዎችነው
🔷 ከናንተ የሚጠበቀው JOIN
ማድረግ ብቻ
🔰JOIN ያረጋቹ አለፈላቹ
📱⌚️📱⌚️📱⌚️📱⌚️
join ለማድረግ ከፈለጉ
https ብሎ የሚጀምረውን ይንኩ፡፡
https://telegram.me/usefullapplication
https://telegram.me/usefullapplication
@usefullapplication
@usefullapplication
❗️❗️ሼር ለ 5 ሰው ❗️❗️❗️

✅ #fb_lite ላይ እንዴት በተለያዩ ቀለማት ያማሩ ፅሁፎችን መፃፍ እንችላለን?
🖲ለኮሜንት እንዲሁም ለተለያዩ ፖስቶች
የከለር ኮዶች እነሆ
=======================
<fg=b0ffd700> golden
<fg=b0000000> black
<fg=b0ff7f00> orange
<fg=b0ffff00> yellow
<fg=b0ff00ff> light pink
<fg=b0ff007f> dark pink
<fg=b0ff0000> redish pink
<fg=b0800000> brown
<fg=b0ffc0cb> light purple
<fg=b06f00ff> dark blue
<fg=b0c0c0c0> grey
<fg=80ffffff> sky blue
<fg=b000ffff> light blue
<fg=b0bf00ff> purple
<fg=b08f00ff> dark purple
<fg=b0808000> mehandi green
<fg=b0ba55d3> light purple
<fg=b0f000f0> majenta
<fg=b00000ff> blue
<fg=b0b08080> steel grey
<fg=b0000080> movve
<fg=b0964b00> light brown
<fg=f0f00f0f> red
<fg=b000ff00> green
〰〰〰〰
⛔️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት የቻናላችንን link ሼር በማድረግ ተባበሩን።
➖➖➖➖👇👇➖➖➖➖
@achacher share

# ልብ___በል ………………!
የሆነ ሰዉ መልእክት ልከህለት ካልመለሰልህ ለምን አልመለሰልኝም ብለህ ሌላ
አተካራ ዉስጥ አትግባ፡፡ በግድ የሆነ ጓደኝነትና የፍቅር ግንኙነት የትም አይደርስም።
ለነገሮች ትንተና አትስጥ፡፡ አስፈላጊ ሆኖ የተገኘ ሰአት ብቻ እንጂ ስለእያንዳንዱ ነገር
ገለፃ የምታደርግ ከሆነ እራስህን ታደክማለህ
ሰዎችን መቼም ቢሆን ለመለወጥ አትነሳ፡፡ ማንም ቢሆን ላንተ ብሎ እራሱን
አይቀይርም፡፡ ሲጋራ የሚያጨስን ሰዉ 'አታጭስ' ስላልከዉ ማጨሱን አያቆምም ይልቅስ
ለምን ማጨስ እንደማያስፈልገዉ የሚረዳበትን ፍንጭ አሳየዉ...እምቢ ካለ አፈግፍግ
ከራስህና ከሚቀርቡህ ሰዎች ምረጥ ብትባል እራስህን ምረጥ፡፡ ይሄ እራስ ወዳድ
መሆን ሳይሆን በከባዱ የህይወትህ ሰአት የራስ ማንነትህ ከሌሎቹ በተለየ መንገድ እንዴት
እንዳሳለፈ ያዉቀዋል
አንተ ጋር ብቻ ያለ ፍቅር ከምትወደዉ ሰዉ ዉስጥ ከሌለ እራስህን እያጎሳቆልክ ነዉና
አሁኑኑ አቁም
የመጥፎ ባህሪ ድግግሞሽ የህይወት መርዝ ነዉ
ለማንም ቢሆን እራስህን ግልጥልጥ አድርገህ አታሳይ ምክንያቱም 90 ፐርሰንት
የሚሆነዉ ሰዉ ማንነትህን እስከጥጉ ካወቀ በደካማዉ ጎንህ መጫወት ይጀምራል
ሰዎች እንደሚወዱህ ቢነግሩህና ጥሩ ለመሆን ብትሞክርም አንተ ላይ መፍረዳቸዉን
አያቆሙም
ተጨማሪ አጫጭር ምክሮች ከፈለጉ
⚂ፔጁን join ያድርጉ⚂

ውድ አንባቢዎቼ በቅርቡ የሂባዋን ናርዶስ የሚለውን ልቦለድ ይዤላቹ ከች እላለው እስከዚያው መልካም ጊዜ 😊
የሂባዋ ናርዶስ
ክፍል አንድ
(ፉአድ ሙና)
.
ህይወት ሰንሰለት ናት። ከአንዱ ወደ አንዱ ክስተት በሽግግር የተሞላች፣ ሞት የሚባል መቀስ ብቻ ከሽግግር የሚገታት፣ ህይወት በፍርግርጓ የተሳለች ፣ በመልካም በመጥፎ የተኳለች ፤ አድካሚ ሰንሰለት ናት። ይኸው ትናንት ልጅ ነበሩ። ከሱቅ ደስታ ከረሜላ እኩል የሚገዛላቸው ፣ አላፊ አግዳሚው በየተራ እያነሳ ከንፈሩን እያሞጠሞጠ የሚያጫውታቸው ፣ ለአንዳቸው ብቻ የተደረገ ለሌላቸው አለመደረጉ ነውር የሚመስላቸው ፣ ባለ ንፁህ ልብ ህፃናት ነበሩ።
የህይወት ሰንሰለት ከጨቅላነት ወደ ታዳጊነት ሲያዛውራቸው ፣ የደንብ ልብሳቸውን ለብሰው ትምህርት ቤቶችን ሲያምሱ ፣ በቀለም ዳብረው ከከፍተኛ የትምህርት ተቋም ሲገቡ እና ለዛሬዋ የምርቃት ቀናቸው ሲበቁ የሁለቱ ሰንሰለት አብሮ የተገመደ ነበር።
የአብሮነታቸው ብርታት ያስቀናው የጣሊያን ሰፈር ሰው ሁሉ ‹‹አንድ ወንድ ለሁለት እንዳያፈቅሩ ብቻ!›› እያለ የህብረታቸውን ስር መስደድ ሲመሰክር ፣ ‹‹ምን የባረካቸው ናቸው?›› እያለ ሲቀድሳቸው ይኸው ዛሬም አሉ። ከመልካቸው ውጪ የሚለያዩት በሀይማኖታቸው ብቻ ሳይሆን አይቀርም። ድሮ ድሮ ልጅነት ነገሮችን በመለየት የወጣትነት ቀለም መልኩ ሳይደበዝዝ በፊት ሂባ ከእናቷ ጋር ለጁምዓ ስግደት ወደ መስጂድ ስትሄድ ናርዶስ አብሬ ካልሄድኩ ብላ አልቅሳለች። ናርዶስ የጥምቀት ዕለት ከላይ እስከ ታች በነጠላ እና በሀበሻ ቀሚስ ተውባ ታቦት ለመሸኘት ከእናቷ ጋር ስትሄድ አብሮ ለመሄድ የምትቋምጠው ሂባ በእናቷ ስትከለከል ያነባችውን መቼም አትረሳውም። የሂባ ኡስታዝ የሰፈሩን ሙስሊም ህፃናት ሰብስበው እነሂባ ቤት ቁርዓን ሲያስተምሩ ናርዶስም አብሮ የመማሩን እድል አግኝታለች። መከልከል የደከማቸው ቤተሰቦቿ አረብኛ ቋንቋ እንድታውቅ ይረዳታል ብለው በመልካም ሰበብ ልባቸውን አሳርፈውት ነበርና የአረብኛ ፊደላትና ቁጥሮችን ከማወቅ አልፋ ከቁርዓን አጫጭሮቹ ምዕራፎች ውስጥ ከስድስት ምዕራፍ በላይ ተምራለች።
የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ለመግባት የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ሲሞሉ የሁለቱም ወረቀት ከግል መረጃቸው በቀር የተለያየ አልነበረም። ፈጣሪ ጥምረታቸውን ይወደዋል መሰል ከአዲስ አበባ 278 ኪሜ ርቃ ወደምትገኘው ሀዋሳ በአንድነት ተመደቡ። የኢንጅነሪንግ ተማሪ ሊባሉ ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አቀኑ። የኋላ የኋላ ምንም እንኳ የትምህርት ክፍላቸው ቢለያይም አብሮነታቸውን የማቆርፈድ አቅም ግን አልተቸረውም። የተገሩበት ዘዬ ተመሳስሎ የበረታ ነውና ስነ–ምግባራቸው እጅጉን የተዋደደ ነበር። እምነታቸው ላይ ያላቸው እውቀት ለተመሳስሎው እጅጉን አስተዋፅኦ አበርክቷል። ዛሬ ሊመረቁ ነው። ለአምስት አመታት የተማሩበትን ግቢ ለቀው ወደ አዲስ አበባ ሊመለሱ የዛሬውን ስነ ስርዓት መታደምና የትምህርት ማስረጃቸውን መቀበል ብቻ ቀርቷቸዋል።
.
የመኝታ ክፍላቸው የተለያየ ቢሆንም ሂባ ክፍል ባዶ አልጋ ስላለ ሰሞኑን አብረው ነበር የሚያድሩት። የንጋት ስግደት መድረሱን የሂባ ስልክ አላርም ሲያበስር ሁለቱም ከእንቅልፋቸው ባነኑ። ሂባ የመኝታ ቱታዋን እንደለበሰች መስኮቱ ጋር ቻርጅ ተሰክቶ የተቀመጠውን ስልኳን አደብ ልታስይዝ ሄደች። ‹‹ሂቡ እስኪ ስልኬን አቀብዪኝ›› ናርዶስ እንቅልፍ ጎሮሮዋ ላይ እንደተኛ አወራች።
‹‹ተነሽ ባክሽ አትጨማለቂ! ዛሬ እኮ...›› አለችና ሳትጨርሰው ስልኳን አቀብላት ልብሷን መቀያየር ጀመረች።
‹‹ቶሎ ስገጂና ፀጉሬን ታለሰልሺልኛለሽ›› ናርዶስ ከወገቧ ቀና ብላ ተቀመጠችና ልብሷን ለባብሳ በሩን ለመክፈት የምትታገለዋን ሂባን እያየች ቀጠለች ‹‹ስሚ ደሞ ውሀ ያለ አይመስለኝም ለማንኛውም ከዚህ የታሸገ ውሀ ይዘሽ ሂጂ›› ሂባ እንደወጣች ናርዶስ አልጋዋ ላይ ተቀምጣ ዶርሙን በአርምሞ ቃኘችው። እሷ ከተቀመጠችበት አልጋ ፊት ለፊት የሂባ አልጋ እንደተዝረከረከ አፍጥጧል። ከሂባ አልጋ በላይ ሀና አቅሏን ስታ ተጋድማለች። እሷ ያለችበት አልጋ የላይኛው ተደራቢ ላይ ሀሊማ ትገላበጣለች። ከእነርሱ አልጋ ወዲያ ያሉት አራት አልጋዎች ባዶ ናቸው። ናርዶስ ስልኳን ከፈተችና የተላከላትን መልዕክት አነበበች። ኢምራን ነበር። መልዕክቱ ‹‹እንኳን ለዚህ ውድ ቀን አበቃን የኔ ማሮች!›› ይላል። ፈገግ አለች። ኢምራን አሳዘናት። እሱ የደሴ ልጅ ነው። እነሱ ደግሞ የአዲስ አበባ! ከዚህ በኋላ የሚገናኙ አልመስልሽ አላት። ኢምራን የሂባ አፍቃሪ! ከጥንፍፍነቷ ፣ ከቁጥብነቷ በፍቅር የተዋደቀ! እሷም ትወደዋለች። የመጋባት እቅዳቸው የመጀመሪያው ጡብ ዛሬ እንደሚጣል ያምናሉ። ቤተሰቦቿ ለምርቃት ስነ ስርዓቷ ስለመጡ ልታስተዋውቀው አስባለች። እሱም እንደዛው። ‹‹ሚስኪን ኢምራን!›› አለች ናርዶስ እያሳዘናት። ለሂባ ደግሞ ምን ብሎ ልኮላት ይሆን? ማወቅ ፈለገች። ጉልበቷ ጋ የማይደርስ ስስ ቁምጣ በቦዲ እንደለበሰች ወደ ሶኬቱ ጋ ተራመደችና የሂባን ስልክ አንስታ ማንበብ ጀመረች። ‹‹ዛሬ ፈጣሪም ደስ ይለዋል። ዛሬ መልአክት አይከፉም። ዛሬ ከነብስሽ የተዋሀደው ነብሴ ህጋዊ እውቅና የሚያገኝበት የመጀመሪያው ጡብ ይቀመጣል። ደስ ይላል። ስወድድድድሽ!›› ይላል። አንብባ ጨርሳ ፈገግ ስትል ሂባ በሩን ከፍታ ገባች። በሩን ዘግታ ስልኳን ይዛ ወደ ፈገገችው ናርዶስ ተጠግታ አብራት ማንበብ ጀመረች። አንብባ ጨርሳ ስትፈግግ ናርዶስ እየሳቀች ‹‹ቆይ ምን ተዓምር ነው በማርያም? ምንም ሳይቀምስ እንዲህ የሚያክለፈልፈው? በስነ ስርዓት እንኳ አግኝተሽ አውርተሽው አታውቂም እኮ! ሰው በስልክ ብቻ እያወራ ተስፋ ካልቆረጠ አሪፍ ነው የምር!›› አለች። ሂባ መስገጃዋን እያነጠፈች ‹‹የራስሽን ማን ጫሪው አለሽ? በኔ ከምትሻፍጂ ይሻልሽ ነበር›› ‹‹ውይ ሂቡ ለካ አልነገርኩሽም። እናቱን! ለምርቃት አብረን እንተኛ ብሎኝ እኮ ነው። እንደ ኢምራን ስለ ትዳር የሚያስብ መስሎሽ ነው? በቃ ለመጋደም ነው የሚሮጠው የሆነ ተንከሲስ ነው። እሱን ብሎ ኪሩቤል! እኔ ደግሞ እኔ ምኔ የምርቃት ኮፍያ ነው ለምርቃትህ የምትደፋኝ? እመብርሀን እዛዉ ትድፋህ ብዬው መጣሁልሽ›› ሳቀች ፣ ናርዶስ ራሷ ተናግራ ራሷ መሳቅ ይቀናታል።
ሀና ከእንቅልፏ እየተነሳች ‹‹ናርዶስ ደሞ አንቺ ከተነሳሽ ሰው አይተኛማ? ስንት ሰዓት ሆኖ ነው ግን?›› አለች። ‹‹ባክሽ ሂቡ ሱብሂ ልትሰግድ ተነስተን ነው።›› ‹‹አንቺ ምን ቤት ነሽ ታዲያ! ደሞ ሀሊማ አትሰግድም እንዴ? አትቀሰቅሷትም?›› ናርዶስ ፈገግ ብላ ‹‹እሷ ሀይድ ላይ ናት ሶላት የላትም።›› አለች። ሀና በናርዶስ አረብኛ እየተወዛገበች ‹‹ሂባን ውጠሻታል እንዴ ምንድነው አይድ ምናምን?›› ‹‹አንቺ አምስት አመት ሙሉ ከሂባ ጋር ተምረሽ ይኼን አታርፊም? ባክሽ ሀይድ ማለት የወር አበባ ማለት ነው። የወር አበባ ያለባት ሴት ሶላት አትሰግድም ገቢቶ?›› አለች። ሀና ውዝግብ እያለች ‹‹እሱማ ሶላት የላትም አይደል እንዴ የሚባለው! ቆይ ሙስሊም ነሽ እንዴ?›› አለች፡፡ ናርዶስ እየሳቀች ‹‹አዎ በጓደኛዬ ሙስሊም ነኝ።›› አለቻት። ‹‹በቃችሁ አሁን ልስገድበት!›› ሂባ ለመስገድ ተመቻቸች። ናርዶስ ወደ አልጋዋ እየሄደች ‹‹ስሚ ሀይላንዱን ሱትራ አድርጊው! ደሞ አቋረጥሽኝ እንዳትዪ መመላለሴ አይቀርም!›› አለች። ሱትራ ከመስገጃው ፊትለፊት የሚቀመጥ መከለያ ነው። ከመከለያው ወደዛ ሰው መተላለፍ እንዲችል ለመርዳት የሚደረግ ነው። ናርዶስ የእስልምናን አብዛኛዎቹን እሴቶች ምናልባትም ከአንዳንድ የእስልምና እምነት ተከታዮች በተሻለ ታውቃለች። ሂባ መስገድ ስትጀምር ቤቱ በፀጥታ ተዋጠ።
.
ውብ አምስት አመታት አልፈው የልፋቱ ፍሬ ሊበላ ዛሬ መነሳነሳቸው