أَبُوْ الْفَتْحِ 💡አብዱል ፈታህ 💡
290 subscribers
67 photos
45 videos
8 files
143 links
✍🏼﴿إِنْ أُرِيدُ إِلَّا الْإِصْلَاحَ مَا اسْتَطَعْتُ وَمَا تَوْفِيقِي إِلَّا بِاللَّهِ عَلَيْهِ تَوَكَّلْتُ وَإِلَيْهِ أُنِيبُ﴾

" በተቻለኝ ያህል ማበጀትን እንጂ አልሻም ለደግ ሥራ መታደሌ በአላህ ፈቃድ ብቻ እንጂ በሌላ አይደለም በእርሱ ላይ ብቻ ተመካሁ ወደ እርሱም እመለሳለሁ። "
Download Telegram
الحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي أَتَمَّ النِّعَمَ، وَجَمَّلَ الحَيَاةَ بِالمَوَدَّةِ وَالرَّحْمَةِ،
وَالصَّلَاةُ وَالسَّلَامُ عَلَى مُحَمَّدٍ خَيْرِ مَنْ بَيَّنَ سُنَّةَ النِّكَاحِ، وَدَعَا إِلَيْهَا.

بِقُلُوبٍ مُؤْمِنَةٍ رَاضِيَةٍ نُبَارِكُ لِأَخِينَا الحَبِيبِ عَزِّ الدِّينِ زَوَاجَهُ المُبَارَكَ،
وَنَسْأَلُ اللهَ أَنْ يَجْعَلَهُ زَوَاجًا مُبَارَكًا مَسْعُودًا،
يَجْمَعُ بَيْنَهُ وَبَيْنَ زَوْجَتِهِ عَلَى طَاعَتِهِ،
وَيَرْزُقَهُمَا الذُّرِّيَّةَ الصَّالِحَةَ،
وَيَجْعَلَ بَيْتَهُمَا مَلْآنَ بِالسَّكِينَةِ وَالإِيمَانِ وَالرَّحْمَةِ.

اللَّهُمَّ بَارِكْ لَهُمَا وَعَلَيْهِمَا،
وَاجْمَعْ بَيْنَهُمَا فِي خَيْرٍ،
وَاجْعَلْهُمَا عَوْنًا عَلَى البِرِّ وَالتَّقْوَى،
وَارْزُقْهُمَا حَيَاةً طَيِّبَةً فِي الدُّنْيَا وَالآخِرَةِ. 🌿
👍2
ወንድማችንን عز الدين ልናስገባ መንገድ ላይ ነን ቲንሽ ነው የቀረን ።
اليوم ولله الحمد والمنة بمناسبة زواج أخينا التقينا مع الإخوة الأعزاء
منهم الأخ عز الدين (العروس)
       والأخ عبد الرحمن ملاَّ
       والأخ نصر الدين
       والأخ خضر مصباح
       والأخ جمال زين
       والأخ عبد المجيد
       والأخ صدام حسين
       والأخ أبو جحيفة
    وغيرهم....

أسأل الله أن يجمعنا في دار كرامته كما جمعنا في عرس أخينا الحبيب.

✍️ عبد الفتاح
👍6
💢 *نفوس زكية تقية*

🌴 ‏قال رجلٌ لزين العابدين علي بن الحسين رحمه الله:

*«إن فُلاناً قـد آذاك ووقع فيك..*
*قـال: فانطلِـق بنا إليه؛ فانطلَق معه وهو يرى أنه سينتصر لنفسه، فلما أتاه قال: يا هذا إن كان ما قُلْتَ فيَّ حقًا فغفر الله لي، وإن كان ما قلتَ فيَّ باطـلاً فغفَر الله لك»*


📚 صفة الصفوة : (2/448).
1
የኡመር ኮቻ ጉጉጉጉድ
በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ
👉 ይመር ኮቻ ማለት የሐበሻ ኢብሊስ ነው..❗️
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻



        ከባህር ማዶ

⭕️ ጉድ ጉድ ጉድ የኮቻ እዛዝላ አጂብ ነው ፈጣሪን ጦጣ አሻንጉሊት ሲል ውስጥህ ካልደማ ካልተበሳጨህ መቼ ልትበሳጭ ነው ...❗️

⭕️የውሀብዮች ጌታ ኩልትፍትፍ ያለነው አሻንጉሊት ጦጣ ነው እያለ ነው ይሔ ገልቱ ሰውዬ ይገርማል ታላቁ ጌታችን ይህን ብሎ እያለ ነው ዝም ትላላችሁ ን....
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🔺وَقَالَتِ الْيَهُودُ يَدُ اللَّهِ مَغْلُولَةٌ ۚ غُلَّتْ أَيْدِيهِمْ وَلُعِنُوا بِمَا قَالُوا ۘ بَلْ يَدَاهُ مَبْسُوطَتَانِ يُنفِقُ كَيْفَ يَشَاءُ ۚ وَلَيَزِيدَنَّ كَثِيرًا مِّنْهُم مَّا أُنزِلَ إِلَيْكَ مِن رَّبِّكَ طُغْيَانًا وَكُفْرًا ۚ وَأَلْقَيْنَا بَيْنَهُمُ الْعَدَاوَةَ وَالْبَغْضَاءَ إِلَىٰ يَوْمِ الْقِيَامَةِ ۚ كُلَّمَا أَوْقَدُوا نَارًا لِّلْحَرْبِ أَطْفَأَهَا اللَّهُ ۚ وَيَسْعَوْنَ فِي الْأَرْضِ فَسَادًا ۚ وَاللَّهُ لَا يُحِبُّ الْمُفْسِدِينَ﴾
[ المائدة: 64

🔺ይህሰው ከካድያን በምንይለያል



ርዝመት 38 ደቂቃ ብቻ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻


በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ اللهይጠብቀውና።

📱
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

📱
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/10973
1
حكم تحسين الصوت بالقرآن لاستمالة قلب السامع؟
لفضيلة الشيخ عبدالعزيز بن عبدالله الراجحي

#فتاوى_الراجحي
اللهم انصر إخواننا المستضعفين في السودان، وفرّج عنهم، واكفِهم شرَّ الأشرار، واشفِ جرحاهم، وارحم شهداءهم، وارزق أهلهم الصبرَ والسلوان، وبدّل خوفهم أمنًا وضيقهم فرجًا، يا أرحم الراحمين .
🖋عَن سُفْيَان الثَّوْرِيّ، رَحِمَهُ اللهُ تَعَالَى، قَالَ:

‏"اسْتَوْصُوا بِأَهْلِ السُّنَّةِ خَيْرًا؛ فَإِنَّهُمْ غُرَبَاءُ".

‏["أصول الاعتقاد" للالكائيّ، (٧١/١، ٤٩)]
لن نحرر القدس ونتخلص من الذل الجاثم علينا منذ قرون إلا برجال كالفاتحين الأوائل الذين وصفهم سيف الله المسلول برسالته إلى ملوك الفرس:

"بسم الله الرحمن الرحيم.
من خالد بن الوليد إلى ملوك فارس: سلامٌ على من اتبع الهدى، أما بعد:
فالحمد لله الذي حلّ نظامكم ووهن كيدكم وفرّق كلمتكم وأوهن بأسكم وسلب أموالكم وأزال عزّكم، فإذا أتاكم كتابي فأسلموا تسلموا، أو اعتقدوا منا الذمة وأجيبوا إلينا الجزية، وإلا فوالله الذي لا إله إلا هو لأسيرينّ إليكم بقوم يحبون الموت كما تحبون الحياة، ويرغبون في الآخرة كما ترغبون في الدنيا"

الشجاعة والعزة والتضحية مع الإيمان والحكمة أولى ما يتربى عليه الراغب بالإصلاح في زمان الذل والقهر والفساد.


"እናንተ መኖር እንደ ምትወዱት መሞት የሚወዱ ህዝቦች ይዤላችሁ መጥቻለሁ"


  ከምን ጊዜም ጀግናው ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ዘመን ተሻጋሪ ንግግሮች
🖋قال سُفيان الثَّوري :

الأَعْمَالُ السَّيِّئَة دَاءٌ وَالعُلَمَاءُ دَوَاءٌ،
فَإِذَا فَسَدَ العُلَمَاءُ فَمَنْ يَشْفِي الدَّاءَ.

#حلية_الأولياء [٦/‏٣٦١] 📚
أَبُوْ الْفَتْحِ 💡አብዱል ፈታህ 💡
አስገራሚ ታሪክ

    ቀብሩ መመለክ ሲጀምር የተቀባሪው ማንነት ይረሳል!!
እንቆቅልሽ የሚመስል እውነተኛ ታሪክ......

   በሀገራቸው አልሳካ ያላቸው ሁለት ወንድማማቾች ሌላ ሀገር ተሰደው ለመስራት ስንቃቸውን አህያቸው ላይ ጭነው ጉዞ ይወጣሉ። ከሀገራቸው ርቀው ጠረፍ ከደረሱ በኋላ አህያዋ በጭነት ክብደት እና በመንገዱ ርቀት ደክማ ያሰቡበት ሳይደርሱ መንገድ ላይ ትሞትባቸዋለች። ሙሉ ስንቅ እና መጠቃቀመያቸው የጫኑት አህያዋ ላይ ስለነበር ያለሷ ወዴትም መንቀሳቀስ አይችሉም። ስንቃቸው ትተው ከሄዱ ረሀብና ጥማቱ የማይቋቋሙበት በረሀ ላይ ነው ያሉት፤ ይህ ብቻ ሳይሆን አህያዋ ከምትሰጣቸው አገልግሎት በተጨማሪ በሰፈርም በጉዞም አብራቸው የኖረች በመሆኗ ሞቷ ልባቸው ጎድቶታል።


   ማንኛውም ሰው ሊያደርገው እንደሚችለው በአህያዋ ሞት አዝነው በድንዋ አጠገብ ተቀምጠው አንደኛቸው ሌላኛው እያጽናና ይላቀሳሉ።

  የአህያዋ ጀናዛ የወደቀው እነርሱም የተቀመጡት መንገድ ዳር በመሆኑ የሚተላለፍ መንገደኛ ሁሉ ሲያያቸው የደረሰባቸው ለማወቅ ማየት እንጂ መጠየቅ አያስፈልገውም ነበር።

  የአህያቸው ሬሳ አጠገብ ተቀምጠው የሚያለቅሱ ምስኪን መንገደኞች የተመለከተው ተመላላሽ ሰው መልካም የሆነው የመተባበር ባህል በመላበስ ለእነዚህ መንገደኞች ሌላ አህያ መግዣ እንዲሆናቸው በማሰብ ሁሉም የያዘውን ይጥልላቸው ጀመረ።

  አንዱ ሀምሳ.... አንዱ ዐስር.... አንዱ አምስት.... አንዱ ምናምን ሲጥልላቸው ብሩ የሌለ ተቆለለ። በጥልቅ ሀዘን ተውጠው ተንሰቅስቀው ሲያለቅሱ የነበሩ ወንድማማቾች የብሩን ብዛት ባዩ ጊዜ በውስጥ ተጠቃቅሰው እየሳቁ፤ ፊታቸውና ዓይናቸው ግን ላለ ማስፎገር ሀዘን አላብሰው ቀኑን ሙሉ ነፍ ብር እየሰበሰቡ ዋሉ።

  መሽቶ ሲጨላልም የሚተላለፈው ሰውም ሲቆም የተጣለላቸው ብራቸው ሰብስበው ቆጠሩ። ያረጀው አህያቸው ዓይነት ሳይሆን ብዙ ግመሎች መግዛት የሚችል ያህል ብር ተከማቸላቸው።

አሁን ውይይት ጀመሩ.....
   "ለሊት ተነስተን አጠያይቀን ወደ ገበያ እኒድና ሌላ አህያ ገዝተን ጉዟችን እንቀጥል" አለ አንደኛው። ሌላኛው "አናደርገውም" አለው። "ለምን?" ሲለው "ሞኝ!! በሬሳው የሰበሰብነው ብር አይታይህም? ነገም እንደግማለን የትም አኔድም" አለው። "ማለት?" ሲል ጠየቀው። "ማለትማ... ነገም በጠዋት ተነስተን የአህያው ሬሳ ከፊታችን አስተኝተን ቁጭ ብለን እንሰበስባለን" አለው። ተስማሙና በማግስቱም ደገሙት። ሦሥተኛው..... አራተኛውም ቀን ተደገመ። የሚገርም የሚገራርም ብር ይሰበስባሉ።

እዚህ ጋ አንድ ችግር ተፈጠረ;
  አህያው ከሞተ ቀናቶች አልፈው የለ? ግማቱ አላስቀምጥ አላስጠጋ አላቸው። "ምን ይሻላል?" ብለው ሲወያዩ "ከመንገዱ ዳር ጉድጓድ ቆፍረን እንቅበረውና ቀብሩ አጠገብ ቆመን መጓጓዣችን ሙቶ እንደቀበርን እየተናገርን እንለምን" በሚል ተስማሙ።

  ከመንገድ ዳር ጥልቅ ጉድጓድ ቆፍረው የጠነባው የአህያቸው በድን ቀበሩት። ከቀብሩ አጠገብ ተቀምጠው አላፊ አግዳሚውን እያለቃቀሱ መማፀናቸው ቀጠሉ። ምንም እንኳ ሬሳው እያየ ሲሰጥ እንደ ነበረው ባይሆንም ገቢው ግን አልተቋረጠም።

  በረሀ እንደመሆኑ ቀኑን ሙሉ መንገድ ላይ መቀመጥ ስለሚከብድ ከቀብሩ አጠገብ ለፀሀይ መከላከያ ሸራ ወጥረው መቀመጥ ጀመሩ። ቀናቶች አልፈው ሳምንታት ተተክተው ወራቶች ቢቆጠሩም እነዚህ ለስራ የወጡ ወንድማሞቾ ስራቸው ረስተው የአህያዋ ሞት በከፈተችላቸው መንገድ ቅፈላቸውን አጧጡፈውታል።

  ጊዜው እየረዘመ ሲሄድ እነሱም ሀዘኑን ረስተውት, መለማመጡም አቁመው ከሸራው ስር ተቀምጠው ወርውሮላቸው ከሚሄድ ሰው መቀበል ብቻ ሆነ ስራቸው።

  የሰው ልጅ በባህሪው ወረተኛ ነውና ጊዜው ሲሄድ አህያዋም ሀዘኗም ተረስቶ የሆነ ለቀብር የሚደረግ ምጽዋት ብቻ በሚመስል መልኩ ተላላፊ ሰዎችም ይሁኑ የአካባቢው ነዋሪዎች በሆነ በሆነ ቀን የሆነ ሳንቲም ወርውረው ይሄዳሉ።


   በዚህ መልኩ ዓመታቶች ካለፉ በኋላ ያረጀ ቀብር አጠገብ ማረፊያ ሰርተው የተቀመጡ፤ የሚሰጣቸው ምጽዋት የሚቀበሉ ሰዎች መኖራቸው ማህበረሰቡ ዘንድ ከታወቀ በኋላ;
   እንቆቅልሽ በሚመስል መልኩ "ያ ምጽዋት የሚደረግለት ቀብር የወልይ ቀብር ነው" የሚል አመለካከት እንደ ቀልድ ብዙኃኖች ዘንድ ተሰራጨ።

   ከቀብሩ አጠገብ ሆነው ምጽዋቱን የሚረከቡ ሰዎችም ምንም እንኳ የነገሩ ሚስጥር ቢያውቁትም ገቢያቸው እንዳይቋረጥ በሚል "የወልይ ቀብር" የሚለው መፈክር በተቻላቸው መጠን መስበክ ተያያዙ።

  ነገሩ እየከፋ ሄደና ቅርብም ይሁን ሩቅ ያሉ ሰዎች "ቀብሩ የወልይ ቀብር ነው፤ ያ ወልይ ዘንድ ሓጃዎች ይፈፀማሉ" እያሉ ለቀብሩ ማረድ, መስገድ, ስለት መግባት እና የመሣሰሉ አምልኮዎች መስጠታቸው አጠናክረው ቀጠሉ።

   ከቀብሩ አጠገብ ተቀምጠው ቀብሩን የሚኻድማቸው ወንድማማቾችም ጭራሽኑ ትናንትን ረስተው የትልቅ ወልይ አውልያዎች መስለው ቁጭ አሉ።


ጉድ የተፈጠረው እዚህ ጋ ነበር........
   እነዚህ ወንድማማቾች የሆነ ቀን በገንዘብ ክፍፍል ይጨቃጨቃሉ። ብዙ ተከራክረውም መግባባት አልቻሉም። ከሁለቱ አንደኛው ለሌላኛው ይገባ የነበረ ገንዘብ በጉልበት ወሰደበት። በዚህ ጊዜ እያለቀሰ እንዲህ አለ........
   "እኔ ላይ የሰራኸውን ሁሉ ሄጄ ለወልዩ አልቅሼ እነግረዋለሁ"
ወንድምየው ሲመልስ........
  "ኧረ ጀለስ ረሳሽ እንዴ? ቀብሩ እኮ የአህያችን ነው¡¡"


ቀልድ ሊመስላችሁ ይችላል;
   በየጉራንጉሩ የሚመለኩ ደሪሆች አመጣጥ ላይ ጥናት ቢደረግ ከላይ ከተጠቀሰው ታሪክ ጋ የሚያመሳስላቸው ብዙ ሂደቶች ይኖራሉ።

  "የትላልቅ ሰዎች ቀብር" እየተባለ የሚደረገው እያንዳንዱ ለየት ያለ ተግባር ለነገው ትውልድ የሚጣል የሽርክ የመሠረት ድንጋይ ነው።

Copy
Audio
🔍الدرس الأول
          📚 متن العقيدة الواسطية ( 1 )

📚ዐቂደቱ አል ዋሲጢያ  ደረስ ቁጥር (1)

🎙 بأخينا أبي الفردوس نظيف الحبشي🍃


📨ሌሎችም እህት ወንድሞች ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ

📨 📨ሊንክ ሳንቀይር  ሼር እናድርገው 📚📚

الدال على الخير كفاعله


https://t.me/deawa_selefiya_bedawnt_4447
♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳ
👌2
حكم الاحتفال بعيد " الهالوين "

السؤال : في 31 أكتوبر مِن هذهِ السَّنة يحتفلُ بعضُ النَّاسِ بعيدِ الهالوين حيثُ يلبسُ النَّاسُ ألبسةً وأقنعةً مخيفةً ويشعلونَ النَّارَ، مع العلمِ أنَّ أصلَ هذا العيدِ وثنيٌّ، فيعتقدونَ أنَّ أرواحَ الأمواتِ يُسمَحُ لها بالخروجِ والسِّياحةِ في الأرضِ، فما حكمُ مَن يحتفلُ بهذا العيدِ ؟

الجواب :

هذا متشبِّهٌ بالكفَّارِ، وفي السُّؤال الجواب، جوابُ السُّؤالِ هو مِن مضمونِ السُّؤالِ وشرحِهِ، فما دامَ أنَّه عادةٌ وثنيَّةٌ جاهليَّةٌ : فإنَّه لا يجوزُ للمسلم أن يجاريَ الكفَّارَ في أعيادهم وعاداتهم القبيحة، اللهُ كرَّمَ المسلمَ كرَّمَه بالإيمانِ والإسلامِ واتِّباع دين الله، فهذا يُدَنِّسُ نفسَه وينقصُ مِن قدرِها بتبعيتِه للكفَّار، فنقول: إنَّ هذا حرامٌ .

https://sh-albarrak.com/article/28694
هذا هو الزي اليمني في كثير من المناطق الشمالية،
فيه جمال وهيبة، ورمز للرجولة والأصالة،
وهو من الألبسة الموافقة لهدي الشريعة الإسلامية،
بخلاف كثير من الألبسة المستوردة من الشرق أو الغرب،
التي جرّدت لابسيها من مثل هذه المعاني الشريفة.
منقول
ቀልባችን አላህን እንዲፈራ ሊያግዙን ከሚችሉ ነገሮች ዉስጥ፦

1) የአላህን ዉለታዎች ማስታወስ

2) የአላህን ስሞችን እና ባህርያቶች ማወቅ

3) ሰለፎችን አላህን እንዴት እንደሚፈሩት ታሪካቸውን ማንበብ

4) ሞትን ማስታወስ

5) ምክሮችን ማዳመጥ

6) ሀላልን መመገብ

7) የቲሞችን መንከባከብ

8) ስለቂያማ ማስታወስ

9) ወንጀሎችን  መራቅ

10) ጥሩ ጓደኞችን መጎዳኘት

11) መቃብርን መዘየር

12) ዱዓእ ማድረግ

13) ቁርአንን መቅራኘት

14) ዚክርን ማብዛት
لمّا مات الحافظ أحمد الشيرازي، جاء إلى ابنه رجل، فقال: رأيت أباك في النوم وهو في المحراب واقفٌ بجامع شيراز، وعليه حُلّةٌ، وعلى رأسه تاجٌ مُكَلّلٌ بالجوهر..
فقلت: ما فعل اللهُ بك؟
قال: غفر لي وأكرمني..
قلت: بماذا ؟
قال: بكثرة صلاتي على رسول اللهِ ﷺ.

📚سير أعلام النبلاء: (٤٧٣/١٦)
«የስኳር በሽታ ፈርቶ ጣፋጭ ምግቦችን ይተዋል። የጀሀነምን እሳት ፈርቶ ግን መራራ ሱሶችን መተው ያቅተዋል።»
©
👍5💯21
اللهم إنا نستودعك أهلنا في السودان، فاحفظهم بعينك التي لا تنام، وأكلأهم برعايتك التي لا تضام. اللهم كن لهم عوناً ونصيراً، ومؤيداً وظهيراً. اللهم سخر لهم ملائكة السماء وجنود الأرض، اللهم بردًا وسلامًا على أهل السودان.
👍21