የአቡኪ ቴክ ነፃ ለክረምት ብቻ የታሰበ ኮርስ አንድ እና ኮርስ ሁለት ቅዳሜ ምዝገባችን ይጀምራል።
ዝርዝሩ ለማንበብ 👇
https://t.me/abukiweb/732
ጥያቄዎች እና መልሶች👇
https://t.me/abukiweb/737
መማር ለሚፈልግ ሼር✅
መልካም ቆይታ✋
ዝርዝሩ ለማንበብ 👇
https://t.me/abukiweb/732
ጥያቄዎች እና መልሶች👇
https://t.me/abukiweb/737
መማር ለሚፈልግ ሼር✅
መልካም ቆይታ✋
👍47🫡7🎉4🤝2😢1
በዚህ ግሩፕ በስደት ያላችሁ ወንድምና እህቶች ስራ ለመፈለግ ይረዳችሁ ዘንድ ታስቦ የተከፈተ ነው
እኛ ሙስሊሞች ወንድማማቾች ነን ወንድም በወንድሙ
እህት በእህቷ ጉዳይ ችላ ሊላ እና ተቸግሮ እያየ ዝም ሊል አይገባም
ሰራ የምትፈልጉ ያላችሁበት ቦታ መግለፅ
በገለፁበት ቦታ ስራ ካለ ማሳወቅ
አላህ ይርዳችሁ
https://t.me/+4xX0RYrUI8U1MTQ8

👍17
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
የአቡኪ ቴክ ነፃ ለክረምት ብቻ የታሰበ ኮርስ አንድ እና ኮርስ ሁለት ቅዳሜ ምዝገባችን ይጀምራል። ዝርዝሩ ለማንበብ 👇 https://t.me/abukiweb/732 ጥያቄዎች እና መልሶች👇 https://t.me/abukiweb/737 መማር ለሚፈልግ ሼር✅ መልካም ቆይታ✋
#Breaking✋✋
ቅዳሜ ኮርስ ሁለት(Javascript) ለመመዝገብ ላሰባችሁ ብቻ ✅
((ኮርስ አንድ ተመዝጋቢዎች አይመለከትም))
~
Basic የሆነ የ #html , #Css And #Bootstarp እውቀት ያላችሁ ነገር ግን ምንም አይነት የሠራችሁት project የሌላችሁ ቅዳሜ ለሚጀምረዉ ኮርስ የፈለጋችሁትን project በ HTML And CSS ስሩ። ካልሆነ ግን እንደ አማራጭ አቡኪ ቴክ ላይ የተሰራዉ project በመስራት ለምዝገባዉ ተዘጋጁ✅
1) Rebulding Apple Website Home Page ✅
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abukiweb/355
2) portfolio
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/4xPUajJE_mY?si=M_fZUZ2fcQ1nQBgr
የተመቻችሁ project በመስራት ተዘጋጁ✅
መልካም ግዜ✋
መማር ለሚፈልግ ሼር✅
ቻናሉ ለመቀላቀል👇
https://t.me/abukiweb

👌17👍5🆒2
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
Aselamualeykum werahmetulahi weberekatuh 1.Name - hasinat Nuredin 2.level education -first year (WKU 3. ahun balenbet seat beteley egna nikabst Muslim set temariwech beteleyayu botawech ena hunetawech yeteleyayu chanawech yidersubnal slezih egna degmo…
እረስቼዉ ሳልነግራችሁ
አልሀምዱሊላህ ለዚች እህታችን 👇👇👇👇
https://t.me/abukiweb/805
ከዲናር የቴክኖሎጂ ማሰልጠኛ ተቋም ነፃ የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና እድል ተሰጥቶዋታል ጀዛኩሙላህ ኸይረን!
እናመሰግናለን።
~
እናንተ ብቻ በአላህ ተመኩ ሁሌም የአላህ እርዳታ ቅርብ ነዉ✅
አልሀምዱሊላህ ለዚች እህታችን 👇👇👇👇
https://t.me/abukiweb/805
ከዲናር የቴክኖሎጂ ማሰልጠኛ ተቋም ነፃ የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና እድል ተሰጥቶዋታል ጀዛኩሙላህ ኸይረን!
እናመሰግናለን።
~
እናንተ ብቻ በአላህ ተመኩ ሁሌም የአላህ እርዳታ ቅርብ ነዉ✅
🎉34👍4🥰2
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
ነፃ ‼️= የሁለት ወር የክረምት የቴክኖሎጂ ስልጠና ፕሮግራም በአቡኪ ቴክ‼️ ይህ የሁለት ወር የክረምት የቴክኖሎጂ ስልጠና ፕሮግራም የተዘጋጀው እያንዳንዱ ተሳታፊ በራሱ የክህሎት ደረጃ እና ፍላጎት መሰረት ተምሮ የክረምቱን ጊዜ በአግባቡ እንዲጠቀምበት ነው። የኮርስ አማራጮች እና የምዝገባ መስፈርቶች 1. ኮርስ 1፡ መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት(Basic Computer Skill)፣ HTML፣ CSS እና…
ምዝገባችን ነገ ቅዳሜ ጠዋታ ይጀምራል‼️
ዝርዝሩ ለማንበብ 👇
https://t.me/abukiweb/732
ጥያቄዎች እና መልሶች👇
https://t.me/abukiweb/737
መማር ለሚፈልግ ሼር✅
ዝርዝሩ ለማንበብ 👇
https://t.me/abukiweb/732
ጥያቄዎች እና መልሶች👇
https://t.me/abukiweb/737
መማር ለሚፈልግ ሼር✅
👍43🆒5👌1
የአቡኪ ቴክ ነፃ የሁለት ወር የክረምት ኮርሶች ምዝገባ ተጀመረ!✅
(2ኛ ዙር‼️)
እውቀትዎን ለማሳደግ እና የዲጂታል አለምን በር ለመክፈት ዝግጁ ኖት? የአቡኪ ቴክ የሁለት ወር የዌብ ዲቨሎፕመንት ኮርሶች ምዝገባ ተጀምሯል! ሙሉ ለሙሉ ኦንላይን በሚሰጡት በእነዚህ ኮርሶች፣ ቤትዎ ሆነው የወደፊት ህይወትዎን መገንባት ይችላሉ።
(🛑ኮርስ 1:🛑) መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎቶች እና የዌብ ዲቨሎፕመንት መሰረቶች
ይህ ኮርስ ምንም አይነት የቴክኖሎጂ እውቀት ለሌላቸው ፍጹም ጀማሪዎች የተዘጋጀ ነው። ከኮምፒውተር መሰረታዊ ነገሮች ጀምሮ እስከ ዋና ዋና የዌብ ዲቨሎፕመንት ክህሎቶች ድረስ ደረጃ በደረጃ ይማራሉ።
የሚማሯቸው ነገሮች:
*መሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም
*HTML
*CSS
*(Media Queries)
*(Bootstrap)
የፕሮጀክት ልምምድ: ሶስት ዋና ዋና ፕሮጀክቶችን ያጠናቅቃሉ። ከእነዚህም መካከል Rebulding Apple Website Home Page ይገኝበታል። ኮርሱን ሲያጠናቅቁ፣ልክ እንደዚህ አይነት👇👇
https://t.me/abukiweb/567
የራስዎን ፕሮፌሽናል ፖርትፎሊዮ (Portfolio Website) በመስራት ክህሎቶችዎን ለዓለም ማሳየት ይችላሉ!
መስፈርቶች:
በቀን ቢያንስ ከ2 እስከ 3 ሰዓታት የሚሆን ክፍት ጊዜ።
ኮምፒውተር (ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ) የግድ ያስፈልጋል።
ማሳሰቢያ: ኮምፒውተር ለሌላችሁ ነገር ግን ለመማር ከፍተኛ ፍላጎት ያላችሁ፣ ከቀድሞ ተማሪዎቻችን የተማሩበትን የትምህርት ዝርዝር በዚህ ሊንክ
https://t.me/abukiweb/455
ማግኘት ትችላላችሁ። ይህንን በመጠቀም በራሳችሁ መለማመድ ትችላላችሁ።
=================
(🛑ኮርስ 2🛑 ) ጃቫስክሪፕት (JavaScript) - ቀጣይ ደረጃ ለዌብ ዲቨሎፐሮች
====):
ይህ ኮርስ ከዚህ በፊት የ HTML እና CSS እውቀት ላላቸው ተማሪዎች የተዘጋጀ ነው።
ቅድመ ሁኔታዎች: ኮርሱን ለመውሰድ በ HTML እና CSS የተሰራ ማንኛውም የራስዎ ስራ (ለምሳሌ ፖርትፎሊዮ ወይም Rebulding Apple Home Page ) ወይም በዚህ ሊንክ ያሉት
👇👇 (https://t.me/abukiweb/808) መላክ ይችላሉ።
**የኮርሱ ጥንቅር፦ ከተለያዩ Youtube ቻናሎችና ከተለያዩ Websiteኦች የቀረበ ሲሆን የአቡኪ ቻናል ይጨምራል እንዲሁም ማታ ማታ Live የሚኖረን ይሆናል። እንዲሁም የወንዶችና የሴቶች መወያያ ግሩፕ ለየብቻ ነው‼️
=========
ሁለቱም ኮርሶች ነፃ የሁለት ወር ስልጠናዎች ናቸው። የመማር ፍላጎቱ ካለዎት፣ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በመመለስ ወደ ቀጣዩ የምዝገባ ደረጃ መሄድ ይችላሉ፦
1) ስልክ ቁጥርዎ✅
2) ሙሉ ስምዎ✅
3) የኮምፒዉተራችሁ አይነት(GB $ RAM)✅
4) ይህን ትምህርት ለመማር ለምን እንደፈለጉ ያብራሩልን።( ቢያንስ 3 መስመር)✅
5) ለመመዝገብ የመረጡት የኮርስ አይነት (ኮርስ 1 ወይስ ኮርስ 2?)✅
መልሶችዎን በሚመችዎ በማንኛውም መንገድ መላክ ይችላሉ። ለምሳሌ፣ አማርኛ፣ እንግሊዝኛ፣ በ PDF ወይም በ Normal Text መልክ መላክ ይችላሉ!
እነዚህን መስፈርቶች ካሟሉ በኋላ፣ የምዝገባዎን ቦታ ለማስያዝ አምስት መቶ ብር የሚከፍሉበት አማራጭ እንልክሎታለን።
ከላይ ያሉ መስፈርቶች ለመመለስ
ይህን ሊንክ ይጠቀሙ
ለመመዝገብ👇👇
የተማሪ ገደብ ስላለዉ ይህንን ዕድል እንዳያመልጥዎ፣ አሁኑኑ ይመዝገቡ!
ያልገባችሁ ጥያቄ ካለ👇
@Abukiweb_bot

👍21😢8🎉4✍1🍓1🫡1
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
መማር እፈልጋለሁ ግን
👇👇
https://t.me/abukiweb/811
programming መማር አይከብድም⁉️
ስለ ኮምፒዉተር መማር አይከብድም?⁉️
ለምትሉኝ።
አጭር መልስ‼️
( አሊፍ ) ( ባ ) ( ታ ) ብለን ገና ኑራኒያ መቅራት ስንጀምር እንዴት ነበር የሚከብደን እ⁉️
ግን ትንሽ ከተለማመድነዉ በኃላ
ኑራንያ ጨርሰን አማ ጁዝ
አማ ጁዝ ጨርሰን ተባረክ
፡
፡
እንደዛ እያልን ያሲን እንደርሳለን።
በአላህ ፍቃድ ቀስ በቀስ ደሞ ሙሉ 30 ጁዝ እንጨርሳለን።
ልብ በሉ‼️
ግን መጀመሪያ ስጀምሩት አሊፍ ይቁም ይጋደም አታዉቁም ነበር።
ግን ካለን የማወቅ ፍቅር አንፃር እያንቀላፋንም☝️ (ልክ ከላይ እንዳለዉ ህፃን)ቢሆን እንቀራ ነበር።
programming ልክ እንደዛዉ ነዉ።
በፍቅርና ባለመሰላቸት ከተማራቹ በጣም ገር እየሆነ ይሄዳል ኢንሻአላህ።
ዋናዉ የናንተ ጥንካሬ ነዉ።
ስህተት ካለ አርሙኝ።
ሼር በማድረግ አግዙኝ🤝
ቻናሉ ለመቀላቀል
👇👇👇👇

👌25👍13🤩4👏3🤔1
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
ለክረምት Internship የምትቀበሉ ድርጅቶች ካላችሁ፡ እዚህ ቻናል ላይ በጣም ብዙ እድሉ ማግኘት የሚፈልጉ ወንድምና እህቶቼ ስላሉ በዉስጥ አሳቁኝ!!
በተለይም በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ።
https://t.me/abukiweb
በተለይም በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ።
https://t.me/abukiweb
👍21💯1
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
የአቡኪ ቴክ ነፃ የሁለት ወር የክረምት ኮርሶች ምዝገባ ተጀመረ!✅ (2ኛ ዙር‼️) እውቀትዎን ለማሳደግ እና የዲጂታል አለምን በር ለመክፈት ዝግጁ ኖት? የአቡኪ ቴክ የሁለት ወር የዌብ ዲቨሎፕመንት ኮርሶች ምዝገባ ተጀምሯል! ሙሉ ለሙሉ ኦንላይን በሚሰጡት በእነዚህ ኮርሶች፣ ቤትዎ ሆነው የወደፊት ህይወትዎን መገንባት ይችላሉ። (🛑ኮርስ 1:🛑) መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎቶች እና የዌብ ዲቨሎፕመንት መሰረቶች…
Telegram
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
የአቡኪ ቴክ ነፃ የሁለት ወር የክረምት ኮርሶች ምዝገባ ተጀመረ!✅
(2ኛ ዙር‼️)
እውቀትዎን ለማሳደግ እና የዲጂታል አለምን በር ለመክፈት ዝግጁ ኖት? የአቡኪ ቴክ የሁለት ወር የዌብ ዲቨሎፕመንት ኮርሶች ምዝገባ ተጀምሯል! ሙሉ ለሙሉ ኦንላይን በሚሰጡት በእነዚህ ኮርሶች፣ ቤትዎ ሆነው የወደፊት ህይወትዎን መገንባት ይችላሉ።
(🛑ኮርስ 1:🛑) መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎቶች እና የዌብ ዲቨሎፕመንት መሰረቶች…

👍13
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (هد هد الحبشة)
የመልካም ነገሮች ሁሉ በር ሁን!
መልካም ነገሮች ሁሉ የሚገቡበት በር መሆን ካልቻልክ ብርሃናቸው የሚሾልክበት መስኮት ሁን!
ይህንንም ካልቻልክ የደከሙ ሰዎች ወገብና ራስ የሚደገፉት ግድግዳ ሁን!
ብቻ ለሆነ ነገር ጥቀም፣ አሻራህን አሳርፍ!
ዱንያ የማትፈልጋቸው የዱንያ ሸክም ከሆኑት ላለመሆን ጣር!
ከቻልክ ከቻልክ አዲስ ነገር ጨምረህ እለፍ!
t.me/abdu_rheman_aman

👍20👌1
ስብራቶች ሁሉ የነገር መጨረሻዎች አይደሉም፤ እንዲያውም አንዳንድ ስብራቶች የመልካም ጅማሬ ብስራቶች ይሆናሉና ተስፋ አትቁረጥ!
:
ዘግይቶም ቢሆን ከአላህ የሚመጣ ችሮታ ያለፈን ሀዘንና ችግር የሚያስረሳ ፤ በረከተ ሰፊ እና እጅግ አስደሳች የሚሆን ነውና ፤ አብሽሩ ችሮታውን በትዕግስት ተጠባበቁ!
t.me/abdu_rheman_aman
:
ዘግይቶም ቢሆን ከአላህ የሚመጣ ችሮታ ያለፈን ሀዘንና ችግር የሚያስረሳ ፤ በረከተ ሰፊ እና እጅግ አስደሳች የሚሆን ነውና ፤ አብሽሩ ችሮታውን በትዕግስት ተጠባበቁ!
t.me/abdu_rheman_aman
👍28🥰5🎉1
ጊዜው የምርቃት እንደመሆኑ ለተመራቂዎቸ ስጦታ የሚሆኑ የማያረጁና የማይጠወልጉ
የሪቫን አበባ 🌹በፈለጉት ከለርና ዲዛይን ትሰራለች እዘዟት😊
በተጨማሪም
ረከቦት ሱፍራ የግድግዳ ጌጣጌጥ ሙሸበክ ሀለዋ ቀሲል እና እርድ ከፈለጋችሁ እንዲሁም የድሬ ጣፋጮችን ከምንጩ ታስልካለች ደውሉላት❤
በተለይ ወራቤ አ አ ቡታጅራ ሀለባ ቅርብ ነች
ስ ቁ 0987905610
በቴሌግራም ለማግኘት 👇👇
https://t.me/+Y0r7_-phBTwyZWE0

👍11🥰1
"መኖር ማለት አለመሞት ከሆነ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እየኖረ ነው።
=
t.me/https_Asselefya1
ግን መኖር ማለት እራስን መሆን፣ ለዓላማ መቆም፣ ህሊናን አለመዘንጋት፣ ፍርድን አለማጓደል፣ ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌላው እራስን መስዋዕት ማድረግ ብሎም አርአያ የሚሆን ነገር ጥሎ ማለፍ ከሆነ ስንቶቻችን ነን በህይወት ያለነው???"=
t.me/https_Asselefya1
👍21💯6👌3🆒1
ፍቅርህን ፍለጋ!
መንገድህን ወደ አላህ ጀምረህ ከሆነ ገስግሰ! ይህ ከከበደህ ዱብ ዱብ እያልክ አቅና! ከደከመህ ተራመድ! ካልቻልክ በዳዴ እየተንፏቀክ ተጓዝ! ግን በፍፁም እንዳትመለስ። እንዲህ የሚለውን የሙሳ ዓለይሂሰላም ቃል ዘወትር አስታውስ
"ጌታዬ ሆይ! «ፍቅርህን ፍለጋ ወደ አንተ ቸኮልኩ» "

👍44💯4🔥3🕊3👌1🤗1
ኮምፒውተር ለሌላችሁ ብቻ‼️
ቴክኖሎጂ መተዋወቅ ትፈልጋላችሁ ግን ስልክ ብቻ ነዉ ያላችሁ?
Web Development ምን እንደሆነ ማወቅ ትፈልጋላችሁ?
ቀላል ይሁን ወይም ከባድ ማወቅ ትፈልጋላችሁ?
አንድ ሀሳብ ላካፍላችሁ በጥሞና አንብባችሁ ወስኑ🛑
Full Stack Web Development ማለት ምን ማለት ነው⁉️⁉️
መልስ ይህ በደንብ አንብቡት✍👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abukiweb/335
https://t.me/abukiweb/335
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ይህን አንብባችሁ ስትጨርሱ እርግጠኛ ነኝ ፁሁፉ ግልፅ ባይሆንላችሁም እንኳን ትንሽ ውስብስብ ትምህርት እንደሆነና ግዜ ፡ ትኩረት እና ከልብ የመነጨ ፍላጎት እንደሚያስፈልግ ግልፅ ነው!!
===========
እና የብዙዎች ጥያቄ ወደሆነዉ ነጥቤ ስመለስ፦ ይህን ዉስብስብ ትምህርት በስልክ መማር ይቻላል ወይ⁉️⁉️⁉️⁉️
መልሱ፦ እኔ ከተረዳሁትና የመጀመሪያ ዙር አቡኪ ቴክ ላይ ከተማሩ ተማሪዎች ሳስተምር የገጠሙኝ ሁኔታዎች አንፃር ልመልስ፣
✅ መማር የሚቻለዉና ቀላሉ HTML & የተወሰነ Basic CSS ብቻ ነዉ። ከዛ በተረፈ እኔ በጣም ብዙ App ሞክሬያለሁ ግን ብዙም አያስኬድም።ከዛ ከፍ ካለም ከፁሁፍ መማር ብቻ ነው።ምን አልባት w3shool ላይ እዛው websitu ላይ የተወሰነ Run ሊያደርግልን ይችላል።
===
ስለዚህ አሁን ምን ተረዳችሁ በስልክ በደንብ መማር የሚቻለዉ የ Web Developmnet መግቢያ ጫፉን ብቻ ነዉ! ማለትም HTML & CSS ። ✅
ይህ ማወቅ ጥቅሙ ምንድነዉ⁉️
1 )) አብዛኛዉም ሰው Coding በጣም ከባድና የማይቻል አርጎ ስለሚስለዉ በስልኩ ቢያንስ መግቢያውን አይቶ እንዲወስን ያደርገዋል።
2 )) ካላስፈላጊ ወጪ ይገላግለዋል ማለትም አንድ ሰው ይህ ትምህርት ይሆነኛል ብሎ ኮምፒዉተር ገዝቶ ከዛ ከሱ ሙድ ጋር የማይሄድ ከሆነ በመሀል ያቆማል።ያ ወጪ በመሀል ይባክናል። በዚህ የተወሰነ ካየውስ መግቢያውን አይቶ ከተመቸዉ ከወደደዉ እና ከኔ የሚሄድ ትምህርት ነዉ ብሎ በራሱ ከተማመነ እዛኔ መቀጠል ይችላል።
3 )) በስልኩ የሚማረው ምንም እንኳን መግቢያ ቢሆንም ወደቴክኖሎጂው አለም መቀላቀሉ በይፋ ያዉጃል☘
4 )) ሌላው ጥቅም ግዜ በማይረባ ነገር ምሳሌ፡ በቲክቶክ ወይም ኳስ በማየት ከሚባክን መማሩ የተሻለ ሆኖ ዮወሰዳል!!……………
እኔ የምመክራችሁ ትምህርቱ ይከብዳል ብላችሁ ለምታስቡ ወይም ጭራሽ ምንነቱ ለማታዉቁት ምንም ካለመማሩ በስልክ መማሩ የተሻለ ነዉ።ከዛ ትምህርቱ ከገራላችሁ ወስናችሁ ወደ ኮምፒዉተር መሸጋገር ቀላል ነዉ።
እንዲሁም ለልጆች ከዚህ ቢጀምሩ እመክራለሁ።
============
እንደዚህ ከሆነ አሁን አንተ በስልካችን ታስተምረናለህ ወደሚለው ጥያቄ ልምጣ!!
አዉ ✅ ግን የማስተምራችሁ ይህን ፁሁፍ በደንብ ተረድታችሁ በስልክ የምትማሩት ለ web Developmnet መግቢያ part ብቻ መሆኑን አዉቃችሁ ነዉ።
==========
መስፈርቶች👇👇
እነዚህን ጥያቄዎች መልሳችሁ ወደ ሚቀጥለዉ ሂደት እለፉ‼️
1 )) ከላይ ባያቹት መሰረት በስልክ መማር የምትችሉት ዋና ዋና ነገር መሆኑ በደንብ ግልፅ ነዉ??
2 )) ትምህርቱ ለመከታተል ምንያክል ቁርጠኛ ናችሁ??
3 )) ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥራችሁ!!
4 )) መመዝገቢያዉ ሶስት መቶ ከፍላችሁ ሁለቱም ወር በነፃ ለመማር ከፈለጋችሁ ብቻ
በዚህ መልሶቹን ይላኩልኝ
👇👇
@AbukiComputer
@AbukiComputer
መማር ለሚፈልግ ሼር✅
||

👍29✍6⚡1👏1
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
የአቡኪ ቴክ ነፃ የሁለት ወር የክረምት ኮርሶች ምዝገባ ተጀመረ!✅ (2ኛ ዙር‼️) እውቀትዎን ለማሳደግ እና የዲጂታል አለምን በር ለመክፈት ዝግጁ ኖት? የአቡኪ ቴክ የሁለት ወር የዌብ ዲቨሎፕመንት ኮርሶች ምዝገባ ተጀምሯል! ሙሉ ለሙሉ ኦንላይን በሚሰጡት በእነዚህ ኮርሶች፣ ቤትዎ ሆነው የወደፊት ህይወትዎን መገንባት ይችላሉ። (🛑ኮርስ 1:🛑) መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎቶች እና የዌብ ዲቨሎፕመንት መሰረቶች…
በዉስጥ ለመመዝገብ ስትመጡ
ፁሁፍ ሙሉ አንብቡ!
መማር እስከፈለጋችሁ ድረስ ከግማሽ እያነበባችሁ አትምጡ ለኔም ለናንተም ድካም ብቻ ነዉ!
👇👇ሙሉን ለማንበብ ይህን ሊንክ ተጠቀሙ
https://t.me/abukiweb/811
https://t.me/abukiweb/811
9⃣🔺 ቀን ብቻ ቀረ……
መማር ለሚፈልግ ሼር✅
ቻናሉ ለመቀላቀል👇👇

👍5🤝2🎉1
ወጣትነት
ወጣትነት ማለት ምን ማለት ነው?
ወጣትነት ጥንቃቄ የሚፈልግ በብልሀት የምናልፈው ልክ እንደፒስታ መንገድ መንገጫገጮች የሚበዛው የስኬት ወይም የውድቀት መንገድ ነው።ይህንን ፒስታ በፈለግነው ማርሽ፣በፈለግነው ፍጥነትና በፈለግነው ነዳጅ ልክ የምንሽከረከርበት ከሆነ ወይ ይገለብጠናል ወይ ይጥለናል ወይ ይከሰክሰናል ከባሰ ደሞ ይገለናል ነገር ግን በጥንቃቄ በሚፈለገው ፍጥነት መጠን፣በሚያስፈልገው ማርሽ ባላንስ አርገን ማለፍ ከቻልን በአላህ ፍቃድ የሚፈለገው ቦታ ላይ ይደረሣል።
©LIJ_MUAZ

👌30👍10🆒4👏2
ዘዉድ ቴክ (Zewd Tech)❌🛑
በጣም ሲበዛ ዉሻታምና አታላይ ተቋም ነዉ‼️
ማንኛዉም ይህን ፁሁፍ ያነበበ ሰዉ በዚህ እና መሰል ድርጅቶች መሸወድ የለበትም።
በጣም ብዙ መረጃዎች ሳሰባስብ ቆይቼ ነበር እስከዛሬ እና እባካችሁ መስሊሞች በዚህ ድርጅት እንዳትሸወዱ‼️አጭበርባሪዎች ናቸዉ‼️
ግሩፓቸዉ ላይ ማስታወቂያዉ እንደሚታየዉ
"👉በ 25% ቅድመ ክፍያ ብቻ 4 ስልጠናዎችን ወስደው በ ወር እስከ 30ሺ ብር የሚያስገኙ የስራ እድል የሚያገኙበት…" ይላል እና ይህ ሙለ ለሙሉ ዉሸት ሲሆን ምንም አይነት የስራ እድል እንደማያመቻቹ የደረሱኝ መረጃዎች ያመለክታሉ!
ሲጠየቁም እያስተካከልን ነዉ ምናምን ብለዉ ያታልላሉ!!
እኔ እስከ ማቀዉ እነሱ ጋር ተምሮ አንድም ስራ ያስያዙት ሰዉ የለም!
ሲቀጥል የትምህርት አሰጣጥ ጥራታቸዉ በጣም የወረደና በአግባቡ እንደማያስተምሩ ነዉ የሰማሁት!
~
በዚዉ አጋጣሚ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ማንኛዉ የonline እስኪል ስትማሩ እንደዚህ በአጭር ግዜ ተምራችሁ ወጥታችሁ በወር 30,000 ብር እሰራለሁ ብላችሁ እንዳትጠብቁ!!
አንዳንድ ማስታወቂያ የሚሰሩ ሰዎች ብር እስከተከፈላቸው ድረስ ምንም ሀላል ይሁን ሀራም: እዉነት ይሁን ዉሸቱ ሳይለዩ ነዉ የሚስተዋዉቁት ። ስለዚህ ገንዘባችሁም ግዜያችሁም ከማባከን ተጠንቀቁ ለማለት ነዉ።
==
ይህን መረጃ ሼር አርጉትና ሙስሊሙ ማህበረሰብ ከንደዚህ አይነት ዘራፊዎች ታደጉት!!

👍52👏6🏆4🆒2
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
ኮምፒውተር ለሌላችሁ ብቻ‼️ ቴክኖሎጂ መተዋወቅ ትፈልጋላችሁ ግን ስልክ ብቻ ነዉ ያላችሁ? Web Development ምን እንደሆነ ማወቅ ትፈልጋላችሁ? ቀላል ይሁን ወይም ከባድ ማወቅ ትፈልጋላችሁ? አንድ ሀሳብ ላካፍላችሁ በጥሞና አንብባችሁ ወስኑ🛑 Full Stack Web Development ማለት ምን ማለት ነው⁉️⁉️ መልስ ይህ በደንብ አንብቡት✍👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abukiweb/335…
በስልክ እንማራለን ያላችሁኝ በሙሉ✅
ይህን ጨርሳችሁ በማንበብ መመዝገብ ትችላላችሁ‼️
👇👇👇
https://t.me/abukiweb/822
https://t.me/abukiweb/822
NB:ፁሁፉ በደንብ ሳትረዱት እንዳትመዘገቡ ዋናዉ አላማችሁ Basics ነገሮች ብቻ ለማወቅ እና ከቴክኖሎጂዉ ለመተዋወቅ መሆን አለበት‼️

👍14🎉2