𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
13.6K subscribers
202 photos
115 videos
35 files
737 links
ስለ ቴክኖሎጂ እና እስልምና በቻልኩት አቅም አሳዉቃለሁ።
በነፃ ለመማር (Frontend web development)
👉 t.me/abukiweb/615
አላማችን:
👉  t.me/abukiweb/88

ኮምፒዉተር ለመግዛት
👉 t.me/Abuki_Computer
ዌብሳይት ለማሰራት፡
👉 t.me/abukiweb/583
ለጥያቄና ለአስተያየት
👉 @Abukiweb_bot
Download Telegram
Aselamuaaleykum Abuki Tech,

My name is Jemal Mohammednur. I graduated in Database Level 4 from Woldia Polytechnic College, and I also hold a Bachelor’s Degree in Accountig and Finance from Woldia University. I have a strong desire to grow in the tech world, especially in the FinTech industry, which is my dream career path.

I am free about 4 hrs per day.

To achieve this, I want to learn more about technology, starting with web development and everything related to websites.

Thank you for giving young people like me a chance to grow and learn.

Best regards,
Jemal Mohammednur

https://t.me/abukiweb/787

የስኮላሩ እድል የሰጠን 👇 https://t.me/riseuptech/138
👍62
ሀያት ኑረዲን የInformation system 3ኛ አመት ተማሪ ነኝ።
full stack web development ለመማር ጥልቅ ፍላጎት አለኝ።1.የሁል ጊዜ ህልሜ የሆነውን አሁን ላይ ቁጥሩ እየጨመረ የመጣው በማህበረሰቡ እና በትምህርት ቤት  የተገለሉ ልዩ ትኩረትና እንክብካቤ የሚፈልጉ በአእምሮ ውስንነትና በእድገት ማነስ የተጠቁ ህፃናትን 
(የኦቲዝምና እና የዳውን ሲንድረም ህፃናትን) ማገዝ, ከሌላው ማህበረሰብ ያጡትን የብርታት ቃላት, የድግግሞሽ ጥናትና ታለንታቸውን ሚያገኙበት platform እንዲሁም adaptive learning መፍጠር ነው
2.ይህን ሁሉ ጊዜ በተስፋ የሚጠብቀኝን ቤተሰብ ቀና ማድረግ እንዲሁም ለተፈጠርኩበት ተልዕኮ (ምድርን ለማሳመር) በጣም ስለሚያግዘኝ ይህን ትምህርት እጅጉን እፈልገዋለሁ።

መጪው አመት  የ4ኛ አመት (ተመራቂ) ተማሪ እንደመሆኔ የውጭውን real life problem ለመቅረፍ  በቂ skill ያስፈልገኛል ለዚህም በሙሉ ዝግጅት ትምህርቱን ለመከታተል ያለኝን free ሰዐት, PC እና wifi  አስተካክያለሁ
በቀን ቢያንስ ለ5 ሰዐት ለትምህርቱ መስጠት እችላለሁ።

https://t.me/abukiweb/789

የስኮላሩ እድል የሰጠን 👇 https://t.me/riseuptech/138
👍285
Forwarded from M @ N
My name is Mohammed Awol.
I am a 3rd-year Information Systems student at Bahir Dar University.
I have a strong passion for becoming a full-stack developer.
I am familiar with front-end technologies like HTML, CSS, JavaScript, and Bootstrap.
For the back end, I’ve started learning PHP and Laravel.
I’m eager to grow and gain hands-on experience in real-world projects.
Currently, I have free time since it’s our internship season this summer.
I’m motivated, quick to learn, and committed to improving my skills.
I’m actively looking for opportunities to join a full-stack development team.
I would be grateful to contribute and learn from your team.
👍71
ስሜ ዚያድ ሁሴን እባላለሁ። የኢንፎርሜሽን ሲስተም 3ተኛ ዓመት ተማሪ ነኝ። ለ web development በተለይም ለ fullstack web development ጥልቅ ፍላጎት አለኝ። በዩኒቨርሲቲዬ አንዳንድ የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎችን እና ፕሮጀክቶችን የሰራሁ ቢሆንም፣ በተግባራዊ የኮዲንግ ክህሎት ማጠናከር እሻለሁ። ይህ ኮርስ ውስብስብ የሆኑ web application ከመሠረቱ እስከ መጨረሻው ለመገንባት የሚያስፈልገኝን እውቀትና ልምድ እንደሚሰጠኝ አምናለሁ። ለትምህርቱ ለመዘጋጀት የግል ኮምፒዩተር እና አስተማማኝ የኢንተርኔት ግንኙነት አለኝ። ትምህርቱን ለመማር ቁርጠኝነት አለኝ። በቀን በአማካይ ከ4-5 ሰዓት ነፃ ነኝ።

https://t.me/abukiweb/794

የስኮላሩ እድል የሰጠን 👇 https://t.me/riseuptech/138
👍205👌3
ያሰብከው ነገር ሳይሳካልህ ሲቀር መጥፎ እድሌ ነው አትበል !! አላህ ለኔ የተሻለውን ፈልጎ ነው በል ።

⇨ ህልምህ ኮከብ ሆኖ፤ ግን አላህ ላንተ ጨረቃን አስቦልህ ይሆናል ... በአላህ ላይ ጥሩ ተስፋ ይኑርህ ።

በአላህ የቂን ይኑረን
አልሀምዱሊላህ እናብዛ🤲


Inbox☺️

ቻናሉ ለመቀላቀል👇
https://t.me/abukiweb
👍74💯15👌4👏3🎉2
እውነት ለማውራት የሁላችሁም አፃፃፍ በጣም አሪፍ ነበር።
ከባለፈው በደንብ የተሻለና ጥርት ያለ ነው። መመሪያውም ተከትላችሁ ነበር የፃፋችሁት ።ወላሂ 20 ተማሪዎች መርጬ ከጨረስኩ በኃላ ይህ ሁሉ ለፍተዋል ብዬ መልሼ ሀያ ተማሪ ጨመርኩበት።

ግን እባካችሁ በኔ አትዘኑ በውስጥ ድጋሚ መጥታችሁ ፡ የኔ አሪፍ ነበር ፣ ለምን አልተመረጠም አትበሉኝ።

የአንዳንዶቻችሁ ወቀሳ እንደዚህ አይነት እድል እንዳላመቻች ያደርጋል እና እረፉ በቃ አላህ አላለውም ።ሌሎች በጣም ብዙ እድሎች በአላህ ፍቃድ እጠቁማለሁ በዱዓችሁ አግዙኝ ።
👍98👌7👏4🆒3
በመጀመሪያ ደረጃ ማንኛዉ ድርጅት ለአቡኪ ቴክ ቻናል ለሚሰጡት  ስኮላርሺፕ እድል በቻናሌ ቤተሰቦች ስም ከልብ አመሰግናለሁ! ጀዛኩሙላህ ኸረን።

እንደ ግል ይህች ሰበብ በማድረሴ አላህ አመሰግነዋለሁ።ምክንያቱ ሁሉም በአቅሙ በሚችለዉ ነዉ። ኡማዉን የሚረዳዉ። ምንም ካለመስራት ይህ ከባዶ የተሻለ ነዉ ብዬ አስባለሁ።ሁላችንም በዚህ ትብብራችን ከቀጠልን ይህ የዑማዉ ድክመት የሆነዉ የቴክኖሎጂ ጉዳይ ከወሬ በዘለለ በተግባር መርዳት እንችላለን። ልብ በሉ እኔ ማንኛዉ አይነት ማስታወቂያ በክፍያ አልሰራም! ግን አሪፍ ናቸዉ ብዬ የማስባቸዉ የቴክኖሎጂ ጉዳዮች አላህ በሰጠኝ  ትንሽዬ  እዉቀት  ለኡማዉ ሼር አደርጋለሁ እጠቁማለሁ። አላህም ያግዘኝ'!
በተረፈ ግን ለናንተንም ለራሴንም  ጥቅም አልባ የሆኑ ፅሁፎች ላለ መፃፍ እጠነቀቃለሁ።
~
አንድ ነገር አስታዉሱ አንድነት ምንግዜም ቢሆን ትልቅ ሀይል ነዉ።
ባለንበት ዘርፍ Teem ፈጥረን እንሂድ ባይ ነኝ።
በዚህ ከቀጠልን ብዙ እድሎች እናገኛለን በአላህ ፍቃድ።


[Abuki Tech]
👏80👍23🏆10🎉3
ከብዙ ልፋት በኃላ የእስኮላሩ እድለኞች (ረውዳ አህመድ) & ( ሰዓዳ እንድሪስ) ናቸዉ በመምረጥ ላገዛችሁኝ ጀዛኩምላህ ኸይረን።
🎉105🏆16😢15🤔3
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
ከብዙ ልፋት በኃላ የእስኮላሩ እድለኞች (ረውዳ አህመድ) & ( ሰዓዳ እንድሪስ) ናቸዉ በመምረጥ ላገዛችሁኝ ጀዛኩምላህ ኸይረን።
ከተወዳዳሪዎች የተላከልኝ👇

{ .... وَعَسَىٰۤ أَن تَكۡرَهُوا۟ شَیۡـࣰٔا وَهُوَ خَیۡرࣱ لَّكُمۡۖ وَعَسَىٰۤ أَن تُحِبُّوا۟ شَیۡـࣰٔا وَهُوَ شَرࣱّ لَّكُمۡۚ وَٱللَّهُ یَعۡلَمُ وَأَنتُمۡ لَا تَعۡلَمُونَ }

~
ምንግዜም አላህ ለኛ ኸይሩን ነዉ የሚመርጠዉ።የአላህ ዉሳኔ ተቀበሉ።
1👍102💯21🥰8🆒1
የአቡኪ ቴክ ነፃ ለክረምት ብቻ የታሰበ ኮርስ አንድ እና ኮርስ ሁለት ቅዳሜ ምዝገባችን ይጀምራል።

ዝርዝሩ ለማንበብ 👇
https://t.me/abukiweb/732

ጥያቄዎች እና መልሶች👇
https://t.me/abukiweb/737

መማር ለሚፈልግ ሼር
መልካም ቆይታ
👍47🫡7🎉4🤝2😢1
በዚህ ግሩፕ በስደት  ያላችሁ ወንድምና እህቶች ስራ ለመፈለግ ይረዳችሁ ዘንድ ታስቦ የተከፈተ ነው
እኛ ሙስሊሞች ወንድማማቾች ነን ወንድም በወንድሙ
እህት በእህቷ ጉዳይ ችላ ሊላ እና ተቸግሮ እያየ ዝም ሊል አይገባም
ሰራ የምትፈልጉ ያላችሁበት ቦታ መግለፅ
በገለፁበት ቦታ ስራ ካለ ማሳወቅ
አላህ ይርዳችሁ

https://t.me/+4xX0RYrUI8U1MTQ8
https://t.me/+4xX0RYrUI8U1MTQ8
👍17
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
የአቡኪ ቴክ ነፃ ለክረምት ብቻ የታሰበ ኮርስ አንድ እና ኮርስ ሁለት ቅዳሜ ምዝገባችን ይጀምራል። ዝርዝሩ ለማንበብ 👇 https://t.me/abukiweb/732 ጥያቄዎች እና መልሶች👇 https://t.me/abukiweb/737 መማር ለሚፈልግ ሼር መልካም ቆይታ
#Breaking

ቅዳሜ ኮርስ ሁለት(Javascript) ለመመዝገብ ላሰባችሁ  ብቻ
((ኮርስ አንድ ተመዝጋቢዎች አይመለከትም))
~
Basic የሆነ  የ #html , #Css And #Bootstarp እውቀት ያላችሁ ነገር ግን ምንም አይነት የሠራችሁት project የሌላችሁ ቅዳሜ ለሚጀምረዉ ኮርስ የፈለጋችሁትን project በ HTML And CSS  ስሩ።  ካልሆነ ግን እንደ አማራጭ አቡኪ ቴክ ላይ የተሰራዉ  project  በመስራት ለምዝገባዉ ተዘጋጁ

1)  Rebulding Apple Website Home Page 
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abukiweb/355

2) portfolio

👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/4xPUajJE_mY?si=M_fZUZ2fcQ1nQBgr


የተመቻችሁ project በመስራት ተዘጋጁ

መልካም ግዜ
መማር ለሚፈልግ ሼር
ቻናሉ ለመቀላቀል👇
https://t.me/abukiweb
👌17👍5🆒2
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
Aselamualeykum werahmetulahi weberekatuh 1.Name - hasinat Nuredin 2.level education -first year (WKU 3. ahun balenbet seat beteley egna nikabst Muslim set temariwech beteleyayu botawech ena hunetawech yeteleyayu chanawech yidersubnal slezih egna degmo…
እረስቼዉ ሳልነግራችሁ

አልሀምዱሊላህ ለዚች እህታችን 👇👇👇👇
https://t.me/abukiweb/805

ከዲናር የቴክኖሎጂ ማሰልጠኛ ተቋም ነፃ የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና እድል ተሰጥቶዋታል ጀዛኩሙላህ ኸይረን!
እናመሰግናለን።
~
እናንተ ብቻ በአላህ ተመኩ ሁሌም የአላህ እርዳታ ቅርብ ነዉ
🎉34👍4🥰2
የአቡኪ ቴክ ነፃ የሁለት ወር የክረምት ኮርሶች ምዝገባ ተጀመረ!
(2ኛ ዙር‼️)
እውቀትዎን ለማሳደግ እና የዲጂታል አለምን በር ለመክፈት ዝግጁ ኖት? የአቡኪ ቴክ የሁለት ወር የዌብ ዲቨሎፕመንት ኮርሶች ምዝገባ ተጀምሯል! ሙሉ ለሙሉ ኦንላይን በሚሰጡት በእነዚህ ኮርሶች፣ ቤትዎ ሆነው የወደፊት ህይወትዎን መገንባት ይችላሉ።

(🛑ኮርስ 1:🛑) መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎቶች እና የዌብ ዲቨሎፕመንት መሰረቶች

ይህ ኮርስ ምንም አይነት የቴክኖሎጂ እውቀት ለሌላቸው ፍጹም ጀማሪዎች የተዘጋጀ ነው። ከኮምፒውተር መሰረታዊ ነገሮች ጀምሮ እስከ ዋና ዋና የዌብ ዲቨሎፕመንት ክህሎቶች ድረስ ደረጃ በደረጃ ይማራሉ።

የሚማሯቸው ነገሮች:

*መሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም
*HTML
*CSS
*(Media Queries)
*(Bootstrap)

የፕሮጀክት ልምምድ: ሶስት ዋና ዋና ፕሮጀክቶችን ያጠናቅቃሉ። ከእነዚህም መካከል Rebulding Apple Website Home Page ይገኝበታል። ኮርሱን ሲያጠናቅቁ፣ልክ እንደዚህ አይነት👇👇
https://t.me/abukiweb/567

የራስዎን ፕሮፌሽናል ፖርትፎሊዮ (Portfolio Website) በመስራት ክህሎቶችዎን ለዓለም ማሳየት ይችላሉ!

መስፈርቶች:
በቀን ቢያንስ ከ2 እስከ 3 ሰዓታት የሚሆን ክፍት ጊዜ።
ኮምፒውተር (ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ) የግድ ያስፈልጋል።
ማሳሰቢያ: ኮምፒውተር ለሌላችሁ ነገር ግን ለመማር ከፍተኛ ፍላጎት ያላችሁ፣ ከቀድሞ ተማሪዎቻችን የተማሩበትን የትምህርት ዝርዝር በዚህ ሊንክ
https://t.me/abukiweb/455
ማግኘት ትችላላችሁ። ይህንን በመጠቀም በራሳችሁ መለማመድ ትችላላችሁ።
=================
(🛑ኮርስ 2🛑 ) ጃቫስክሪፕት (JavaScript) - ቀጣይ ደረጃ ለዌብ ዲቨሎፐሮች
====):
ይህ ኮርስ ከዚህ በፊት የ HTML እና CSS እውቀት ላላቸው ተማሪዎች የተዘጋጀ ነው።

ቅድመ ሁኔታዎች: ኮርሱን ለመውሰድ በ HTML እና CSS የተሰራ ማንኛውም የራስዎ ስራ (ለምሳሌ ፖርትፎሊዮ ወይም  Rebulding Apple Home Page )  ወይም በዚህ ሊንክ ያሉት
👇👇 (https://t.me/abukiweb/808)  መላክ ይችላሉ።

**የኮርሱ ጥንቅር፦ ከተለያዩ Youtube ቻናሎችና ከተለያዩ Websiteኦች የቀረበ ሲሆን የአቡኪ ቻናል ይጨምራል እንዲሁም ማታ ማታ Live የሚኖረን ይሆናል። እንዲሁም የወንዶችና የሴቶች መወያያ ግሩፕ ለየብቻ ነው‼️

=========

ሁለቱም ኮርሶች ነፃ የሁለት ወር ስልጠናዎች ናቸው። የመማር ፍላጎቱ ካለዎት፣ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በመመለስ ወደ ቀጣዩ የምዝገባ ደረጃ መሄድ ይችላሉ፦

1) ስልክ ቁጥርዎ
2) ሙሉ ስምዎ
3) የኮምፒዉተራችሁ አይነት(GB $ RAM)
4) ይህን ትምህርት ለመማር ለምን እንደፈለጉ ያብራሩልን።( ቢያንስ 3 መስመር)
5) ለመመዝገብ የመረጡት የኮርስ አይነት (ኮርስ 1 ወይስ ኮርስ 2?)

መልሶችዎን በሚመችዎ በማንኛውም መንገድ መላክ ይችላሉ። ለምሳሌ፣ አማርኛእንግሊዝኛ፣ በ PDF  ወይም በ Normal Text መልክ መላክ ይችላሉ!

እነዚህን መስፈርቶች ካሟሉ በኋላ፣ የምዝገባዎን ቦታ ለማስያዝ አምስት መቶ ብር የሚከፍሉበት አማራጭ እንልክሎታለን።
ከላይ ያሉ መስፈርቶች ለመመለስ
ይህን ሊንክ ይጠቀሙ

ለመመዝገብ👇👇



የተማሪ ገደብ ስላለዉ ይህንን ዕድል እንዳያመልጥዎ፣ አሁኑኑ ይመዝገቡ!

ያልገባችሁ ጥያቄ ካለ👇
@Abukiweb_bot

መማር ለሚፈልግ ሼር

ቻናሉ ለመቀላቀል👇
https://t.me/abukiweb
https://t.me/abukiweb
👍21😢8🎉41🍓1🫡1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
መማር እፈልጋለሁ ግን
👇👇
https://t.me/abukiweb/811
programming መማር አይከብድም⁉️
ስለ ኮምፒዉተር መማር አይከብድም?⁉️

ለምትሉኝ።
አጭር መልስ‼️

( አሊፍ ) ( ባ ) ( ታ ) ብለን ገና ኑራኒያ መቅራት ስንጀምር እንዴት ነበር የሚከብደን እ⁉️
ግን ትንሽ  ከተለማመድነዉ በኃላ
ኑራንያ ጨርሰን  አማ ጁዝ
አማ ጁዝ ጨርሰን ተባረክ


እንደዛ እያልን ያሲን እንደርሳለን።
በአላህ ፍቃድ ቀስ በቀስ ደሞ ሙሉ 30 ጁዝ እንጨርሳለን።

ልብ በሉ‼️

ግን መጀመሪያ ስጀምሩት አሊፍ ይቁም ይጋደም አታዉቁም ነበር።
ግን ካለን የማወቅ ፍቅር አንፃር እያንቀላፋንም☝️ (ልክ ከላይ እንዳለዉ ህፃን)ቢሆን እንቀራ ነበር።

programming ልክ እንደዛዉ ነዉ።
በፍቅርና ባለመሰላቸት ከተማራቹ በጣም ገር እየሆነ ይሄዳል ኢንሻአላህ።
ዋናዉ የናንተ ጥንካሬ ነዉ።
ስህተት ካለ አርሙኝ።

ሼር በማድረግ አግዙኝ🤝

ቻናሉ ለመቀላቀል
👇👇👇👇
https://t.me/abukiweb
👌25👍13🤩4👏3🤔1
ለክረምት Internship የምትቀበሉ ድርጅቶች ካላችሁ፡ እዚህ ቻናል ላይ በጣም ብዙ እድሉ ማግኘት የሚፈልጉ ወንድምና እህቶቼ ስላሉ በዉስጥ አሳቁኝ!!
በተለይም በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ።

https://t.me/abukiweb
👍21💯1
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
የአቡኪ ቴክ ነፃ የሁለት ወር የክረምት ኮርሶች ምዝገባ ተጀመረ! (2ኛ ዙር‼️) እውቀትዎን ለማሳደግ እና የዲጂታል አለምን በር ለመክፈት ዝግጁ ኖት? የአቡኪ ቴክ የሁለት ወር የዌብ ዲቨሎፕመንት ኮርሶች ምዝገባ ተጀምሯል! ሙሉ ለሙሉ ኦንላይን በሚሰጡት በእነዚህ ኮርሶች፣ ቤትዎ ሆነው የወደፊት ህይወትዎን መገንባት ይችላሉ። (🛑ኮርስ 1:🛑) መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎቶች እና የዌብ ዲቨሎፕመንት መሰረቶች…
ይህ ምዝገባ የሚቆየዉ ለ አስር ቀን ብቻ ነዉ👇👇

https://t.me/abukiweb/811
https://t.me/abukiweb/811
👍13
የመልካም ነገሮች ሁሉ በር ሁን!
መልካም ነገሮች ሁሉ የሚገቡበት በር መሆን ካልቻልክ ብርሃናቸው የሚሾልክበት መስኮት ሁን!
ይህንንም ካልቻልክ የደከሙ ሰዎች  ወገብና ራስ  የሚደገፉት ግድግዳ ሁን!
    ብቻ ለሆነ ነገር ጥቀም፣ አሻራህን አሳርፍ!
  ዱንያ የማትፈልጋቸው የዱንያ ሸክም ከሆኑት ላለመሆን ጣር!
  ከቻልክ ከቻልክ  አዲስ ነገር ጨምረህ  እለፍ!
t.me/abdu_rheman_aman
👍20👌1
ስብራቶች ሁሉ የነገር መጨረሻዎች አይደሉም፤ እንዲያውም አንዳንድ ስብራቶች የመልካም ጅማሬ ብስራቶች ይሆናሉና ተስፋ አትቁረጥ!
:
ዘግይቶም ቢሆን ከአላህ የሚመጣ ችሮታ ያለፈን ሀዘንና ችግር የሚያስረሳ  ፤ በረከተ ሰፊ እና እጅግ አስደሳች የሚሆን ነውና ፤ አብሽሩ ችሮታውን በትዕግስት ተጠባበቁ!
t.me/abdu_rheman_aman
👍28🥰5🎉1