𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
13.6K subscribers
202 photos
115 videos
35 files
737 links
ስለ ቴክኖሎጂ እና እስልምና በቻልኩት አቅም አሳዉቃለሁ።
በነፃ ለመማር (Frontend web development)
👉 t.me/abukiweb/615
አላማችን:
👉  t.me/abukiweb/88

ኮምፒዉተር ለመግዛት
👉 t.me/Abuki_Computer
ዌብሳይት ለማሰራት፡
👉 t.me/abukiweb/583
ለጥያቄና ለአስተያየት
👉 @Abukiweb_bot
Download Telegram
1. Munira Ahmed
2. Bsc (Electrical & Computer Engineer)
3. I have a great passion for software development, I tried to learn online on youtube but, since the information is bulk it is difficult for me to know where to start and how to continue learning. I also want to increase my income by working remotely.
4. Currently I don't have a job and I am fully dedicated to learn
5. Five hour/day

https://t.me/abukiweb/771

የስኮላሩ እድል የሰጠን 👇 https://t.me/riseuptech/138
👍90
አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያ ጀመአ
ስሜ ፎዝያ ጀማል እባላለው
የት/ት ደረጃ Bachelor  Degree  in Computer science
ከ7 አመት በፊት ዲግሪዬን ቢይዝም  እንደተመረኩ ስራ ስሞክር ከኒቃብ ጋ አልተሳካም አሁንም ላይ ስራ ስለሌለኝ በማንኛውም ሰአት መማር እችላለው አላህ በሚያቀው ቤተሠቦቼ እኔን ለማስተማር አቅም የላቸውም እኔ ደሞ ከታችም ጀምሮ ለcomputer fild በጣም ፈላጎት ስላለኝ ነው ጤና የመማር እድሌን ትቼ ወደ computer science ያደላውት አሁን በአላህ ፍቃድ እድሉን ካገኘው በ full stack web development  እውቀትን በመጨመር የራሴን ችሎታ በማሣደግ ለቤተሠቤም ለሙስሊሙ ኡማ መጥቀም እፈልጋለው፡፡

https://t.me/abukiweb/772

የስኮላሩ እድል የሰጠን 👇 https://t.me/riseuptech/138
👍142
My Name is Amir Abdulwahab Muhamad I am currently learning at ASTU, felagote software engineer join madrg nbr enam yw ASTU wust gradem lemasrat aza slahone wotetm tnesh slawordbegn yemalflgwn department gebaw endezam hono gn ahun youtube ly video berase eyayehu eyetemarkugn nw mknyatum be technology ewket erasen mabeltseg slmflg . sle scholarship mereja ke Abuki Tech channel nw yesemahut ena drom endezi aynet edl lemagegnt betam eflg nbr mknyatum be birr le memar alchlm ena endi aynt edl kagegnahut bedemb memar eflgalw, ahun endemtakut break ly slahonen ehenen tmrt lememar ke lelagnaw gize blay nw eyetzegajehubt yalw mknyatum ende beftu I mean tmhrt ly eyalen busy slamalhon ehenen edl ka gegnehu bedmb ewetwalw bye nw masbw, ahun break ly slahonen ke tmhrt wuchi bchgnaw margw ngr kale betesebochen merdatena ke megrib bwala ekeralw keza btrfe abzagnw time free negn minimum be ken ke 8 seat bly slalegn ehenen edl ka gegnehut ALLAH kale bmgeba ewetwalw

https://t.me/abukiweb/773

የስኮላሩ እድል የሰጠን 👇 https://t.me/riseuptech/138
👍144
ሰላም እንዴት ናቹ ሰዓዳ እድሪስ እባላለሁ በ Geography and Environmental Study degree አለኝ በዚህ  ዘመን ዲግሪ ብቻውን በቂ አይደለም  የግድ ከዘመኑ ጋር አብሮ መዘመን እንዳለብን ግልፅ ነው።
ይህን ትምህርት በዋነኝነት የፈለግኩበት ቴክኖሎጂውን ማወቅ አለብኝ አውቄም ብዙ ሰዎችን መጥቀም ስላለብኝ  በተለይ ለ ኒቃቢስቶች ምክንያቱም  አብዛኛው መስሪያ ቤቶች ኒቃቢስቶችን አይቀጥሩም ለኒቃቢስት መጥፎ አመለካከት ነው ያላቸው ምንም ነገር የምናወቅ አይመስላቸውም እውነታው ግን እሱ አይደለም እንጂ!
እናም ይሄን እድል አግኝቸ ከተማርኩኝ ለቴክኖሎጂ ያለኝ እወቀት ይጨምራል ለኡማው የሚጠቅም ብዙ ነገሮችን መስራት እችላለሁ ኢንሻ አሏህ እናም   መስራት እየቻሉ አትችሉም እየተባሉ ለሚገፉት ሙስሊም እህቶቼ መፍትሄንም አመጣለሁ ።
አሁን ላይ በአቡኪ ቴክ Term 3 እየተማርኩ ነው እናም ትምህርቱ ደስ የሚል እና ፍቅር የሚያሲዝ ነው በተማርኩትም ትምህርት ውጤታማ ነኝ እና more ደሞ Riseup Tech Scholarship ደርሶኝ ብቀላቀላቹ የበለጠ ውጤታማ እንደምሆን እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም code ጊዜ መስጠት እና መደጋገም ነው የሚፈልገው ለዚህም አቅሙም ጊዜውም ፍላጎቱም ስላለኝ ማድረግ እችላለሁ ኢንሻ አሏህ ::
በቀን ዉስጥ minimum 5 :00 Free ነኝ በቂ ግዜ አለኝ ::

https://t.me/abukiweb/782

የስኮላሩ እድል የሰጠን 👇 https://t.me/riseuptech/138
👍378🎉2👌2
Aselamualeykum werahmetulahi weberekatuh

1.Name - hasinat Nuredin
2.level education -first year (WKU
3. ahun balenbet seat beteley egna nikabst Muslim set temariwech beteleyayu botawech ena hunetawech yeteleyayu chanawech yidersubnal slezih egna degmo lezih neger teshenfen metewu sayhon erasachnn ke technology gar bedenb bemastewawek kerasachn alfen le Muslim Uma magelgel yitebekbnal halafinetm alebn slezih mawek kalubn negeroch andu degmo web development new bye amnalehu
4.kezih befit online course be slk neber mwesdewu ahun gn I have pc & WiFi internet access so I'm ready 100% ensha Allah (e.x abuki tech free course,graphics design, basic computer skill,..... certificate alegn

5. 5:00-8:00 (tnsh dgafachu yasfelegnal agzugn tebaberugn


First le nikabst set temariwech yiset beteley bemelbesachn mknyat beteseb lagelelen agaz lelen😔😭😔😭🥹

https://t.me/abukiweb/783

የስኮላሩ እድል የሰጠን 👇 https://t.me/riseuptech/138
👍162
Aselamualykum werahmetullahi webarakatu
I would like to introduce myself My name is Rinal Muhammed
I'm jimma university student and 1st year student
my department is Hydrolic but I'm drop out
Address Agaro
I need To learn  web devlopment properly in addition to this I'm drop out from jimma university because of some issues but I need to develop my self by different programming course ,I have a alot of time study (3 hour)this course and I'm interested in programming.i hope  I will get the chance INSHALLAH

https://t.me/abukiweb/786

የስኮላሩ እድል የሰጠን 👇 https://t.me/riseuptech/138
👍811
Aselamuaaleykum Abuki Tech,

My name is Jemal Mohammednur. I graduated in Database Level 4 from Woldia Polytechnic College, and I also hold a Bachelor’s Degree in Accountig and Finance from Woldia University. I have a strong desire to grow in the tech world, especially in the FinTech industry, which is my dream career path.

I am free about 4 hrs per day.

To achieve this, I want to learn more about technology, starting with web development and everything related to websites.

Thank you for giving young people like me a chance to grow and learn.

Best regards,
Jemal Mohammednur

https://t.me/abukiweb/787

የስኮላሩ እድል የሰጠን 👇 https://t.me/riseuptech/138
👍62
ሀያት ኑረዲን የInformation system 3ኛ አመት ተማሪ ነኝ።
full stack web development ለመማር ጥልቅ ፍላጎት አለኝ።1.የሁል ጊዜ ህልሜ የሆነውን አሁን ላይ ቁጥሩ እየጨመረ የመጣው በማህበረሰቡ እና በትምህርት ቤት  የተገለሉ ልዩ ትኩረትና እንክብካቤ የሚፈልጉ በአእምሮ ውስንነትና በእድገት ማነስ የተጠቁ ህፃናትን 
(የኦቲዝምና እና የዳውን ሲንድረም ህፃናትን) ማገዝ, ከሌላው ማህበረሰብ ያጡትን የብርታት ቃላት, የድግግሞሽ ጥናትና ታለንታቸውን ሚያገኙበት platform እንዲሁም adaptive learning መፍጠር ነው
2.ይህን ሁሉ ጊዜ በተስፋ የሚጠብቀኝን ቤተሰብ ቀና ማድረግ እንዲሁም ለተፈጠርኩበት ተልዕኮ (ምድርን ለማሳመር) በጣም ስለሚያግዘኝ ይህን ትምህርት እጅጉን እፈልገዋለሁ።

መጪው አመት  የ4ኛ አመት (ተመራቂ) ተማሪ እንደመሆኔ የውጭውን real life problem ለመቅረፍ  በቂ skill ያስፈልገኛል ለዚህም በሙሉ ዝግጅት ትምህርቱን ለመከታተል ያለኝን free ሰዐት, PC እና wifi  አስተካክያለሁ
በቀን ቢያንስ ለ5 ሰዐት ለትምህርቱ መስጠት እችላለሁ።

https://t.me/abukiweb/789

የስኮላሩ እድል የሰጠን 👇 https://t.me/riseuptech/138
👍285
Forwarded from M @ N
My name is Mohammed Awol.
I am a 3rd-year Information Systems student at Bahir Dar University.
I have a strong passion for becoming a full-stack developer.
I am familiar with front-end technologies like HTML, CSS, JavaScript, and Bootstrap.
For the back end, I’ve started learning PHP and Laravel.
I’m eager to grow and gain hands-on experience in real-world projects.
Currently, I have free time since it’s our internship season this summer.
I’m motivated, quick to learn, and committed to improving my skills.
I’m actively looking for opportunities to join a full-stack development team.
I would be grateful to contribute and learn from your team.
👍71
ስሜ ዚያድ ሁሴን እባላለሁ። የኢንፎርሜሽን ሲስተም 3ተኛ ዓመት ተማሪ ነኝ። ለ web development በተለይም ለ fullstack web development ጥልቅ ፍላጎት አለኝ። በዩኒቨርሲቲዬ አንዳንድ የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎችን እና ፕሮጀክቶችን የሰራሁ ቢሆንም፣ በተግባራዊ የኮዲንግ ክህሎት ማጠናከር እሻለሁ። ይህ ኮርስ ውስብስብ የሆኑ web application ከመሠረቱ እስከ መጨረሻው ለመገንባት የሚያስፈልገኝን እውቀትና ልምድ እንደሚሰጠኝ አምናለሁ። ለትምህርቱ ለመዘጋጀት የግል ኮምፒዩተር እና አስተማማኝ የኢንተርኔት ግንኙነት አለኝ። ትምህርቱን ለመማር ቁርጠኝነት አለኝ። በቀን በአማካይ ከ4-5 ሰዓት ነፃ ነኝ።

https://t.me/abukiweb/794

የስኮላሩ እድል የሰጠን 👇 https://t.me/riseuptech/138
👍205👌3
ያሰብከው ነገር ሳይሳካልህ ሲቀር መጥፎ እድሌ ነው አትበል !! አላህ ለኔ የተሻለውን ፈልጎ ነው በል ።

⇨ ህልምህ ኮከብ ሆኖ፤ ግን አላህ ላንተ ጨረቃን አስቦልህ ይሆናል ... በአላህ ላይ ጥሩ ተስፋ ይኑርህ ።

በአላህ የቂን ይኑረን
አልሀምዱሊላህ እናብዛ🤲


Inbox☺️

ቻናሉ ለመቀላቀል👇
https://t.me/abukiweb
👍74💯15👌4👏3🎉2
እውነት ለማውራት የሁላችሁም አፃፃፍ በጣም አሪፍ ነበር።
ከባለፈው በደንብ የተሻለና ጥርት ያለ ነው። መመሪያውም ተከትላችሁ ነበር የፃፋችሁት ።ወላሂ 20 ተማሪዎች መርጬ ከጨረስኩ በኃላ ይህ ሁሉ ለፍተዋል ብዬ መልሼ ሀያ ተማሪ ጨመርኩበት።

ግን እባካችሁ በኔ አትዘኑ በውስጥ ድጋሚ መጥታችሁ ፡ የኔ አሪፍ ነበር ፣ ለምን አልተመረጠም አትበሉኝ።

የአንዳንዶቻችሁ ወቀሳ እንደዚህ አይነት እድል እንዳላመቻች ያደርጋል እና እረፉ በቃ አላህ አላለውም ።ሌሎች በጣም ብዙ እድሎች በአላህ ፍቃድ እጠቁማለሁ በዱዓችሁ አግዙኝ ።
👍98👌7👏4🆒3
በመጀመሪያ ደረጃ ማንኛዉ ድርጅት ለአቡኪ ቴክ ቻናል ለሚሰጡት  ስኮላርሺፕ እድል በቻናሌ ቤተሰቦች ስም ከልብ አመሰግናለሁ! ጀዛኩሙላህ ኸረን።

እንደ ግል ይህች ሰበብ በማድረሴ አላህ አመሰግነዋለሁ።ምክንያቱ ሁሉም በአቅሙ በሚችለዉ ነዉ። ኡማዉን የሚረዳዉ። ምንም ካለመስራት ይህ ከባዶ የተሻለ ነዉ ብዬ አስባለሁ።ሁላችንም በዚህ ትብብራችን ከቀጠልን ይህ የዑማዉ ድክመት የሆነዉ የቴክኖሎጂ ጉዳይ ከወሬ በዘለለ በተግባር መርዳት እንችላለን። ልብ በሉ እኔ ማንኛዉ አይነት ማስታወቂያ በክፍያ አልሰራም! ግን አሪፍ ናቸዉ ብዬ የማስባቸዉ የቴክኖሎጂ ጉዳዮች አላህ በሰጠኝ  ትንሽዬ  እዉቀት  ለኡማዉ ሼር አደርጋለሁ እጠቁማለሁ። አላህም ያግዘኝ'!
በተረፈ ግን ለናንተንም ለራሴንም  ጥቅም አልባ የሆኑ ፅሁፎች ላለ መፃፍ እጠነቀቃለሁ።
~
አንድ ነገር አስታዉሱ አንድነት ምንግዜም ቢሆን ትልቅ ሀይል ነዉ።
ባለንበት ዘርፍ Teem ፈጥረን እንሂድ ባይ ነኝ።
በዚህ ከቀጠልን ብዙ እድሎች እናገኛለን በአላህ ፍቃድ።


[Abuki Tech]
👏80👍23🏆10🎉3
ከብዙ ልፋት በኃላ የእስኮላሩ እድለኞች (ረውዳ አህመድ) & ( ሰዓዳ እንድሪስ) ናቸዉ በመምረጥ ላገዛችሁኝ ጀዛኩምላህ ኸይረን።
🎉105🏆16😢15🤔3
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
ከብዙ ልፋት በኃላ የእስኮላሩ እድለኞች (ረውዳ አህመድ) & ( ሰዓዳ እንድሪስ) ናቸዉ በመምረጥ ላገዛችሁኝ ጀዛኩምላህ ኸይረን።
ከተወዳዳሪዎች የተላከልኝ👇

{ .... وَعَسَىٰۤ أَن تَكۡرَهُوا۟ شَیۡـࣰٔا وَهُوَ خَیۡرࣱ لَّكُمۡۖ وَعَسَىٰۤ أَن تُحِبُّوا۟ شَیۡـࣰٔا وَهُوَ شَرࣱّ لَّكُمۡۚ وَٱللَّهُ یَعۡلَمُ وَأَنتُمۡ لَا تَعۡلَمُونَ }

~
ምንግዜም አላህ ለኛ ኸይሩን ነዉ የሚመርጠዉ።የአላህ ዉሳኔ ተቀበሉ።
1👍102💯21🥰8🆒1
የአቡኪ ቴክ ነፃ ለክረምት ብቻ የታሰበ ኮርስ አንድ እና ኮርስ ሁለት ቅዳሜ ምዝገባችን ይጀምራል።

ዝርዝሩ ለማንበብ 👇
https://t.me/abukiweb/732

ጥያቄዎች እና መልሶች👇
https://t.me/abukiweb/737

መማር ለሚፈልግ ሼር
መልካም ቆይታ
👍47🫡7🎉4🤝2😢1
በዚህ ግሩፕ በስደት  ያላችሁ ወንድምና እህቶች ስራ ለመፈለግ ይረዳችሁ ዘንድ ታስቦ የተከፈተ ነው
እኛ ሙስሊሞች ወንድማማቾች ነን ወንድም በወንድሙ
እህት በእህቷ ጉዳይ ችላ ሊላ እና ተቸግሮ እያየ ዝም ሊል አይገባም
ሰራ የምትፈልጉ ያላችሁበት ቦታ መግለፅ
በገለፁበት ቦታ ስራ ካለ ማሳወቅ
አላህ ይርዳችሁ

https://t.me/+4xX0RYrUI8U1MTQ8
https://t.me/+4xX0RYrUI8U1MTQ8
👍17
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
የአቡኪ ቴክ ነፃ ለክረምት ብቻ የታሰበ ኮርስ አንድ እና ኮርስ ሁለት ቅዳሜ ምዝገባችን ይጀምራል። ዝርዝሩ ለማንበብ 👇 https://t.me/abukiweb/732 ጥያቄዎች እና መልሶች👇 https://t.me/abukiweb/737 መማር ለሚፈልግ ሼር መልካም ቆይታ
#Breaking

ቅዳሜ ኮርስ ሁለት(Javascript) ለመመዝገብ ላሰባችሁ  ብቻ
((ኮርስ አንድ ተመዝጋቢዎች አይመለከትም))
~
Basic የሆነ  የ #html , #Css And #Bootstarp እውቀት ያላችሁ ነገር ግን ምንም አይነት የሠራችሁት project የሌላችሁ ቅዳሜ ለሚጀምረዉ ኮርስ የፈለጋችሁትን project በ HTML And CSS  ስሩ።  ካልሆነ ግን እንደ አማራጭ አቡኪ ቴክ ላይ የተሰራዉ  project  በመስራት ለምዝገባዉ ተዘጋጁ

1)  Rebulding Apple Website Home Page 
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abukiweb/355

2) portfolio

👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/4xPUajJE_mY?si=M_fZUZ2fcQ1nQBgr


የተመቻችሁ project በመስራት ተዘጋጁ

መልካም ግዜ
መማር ለሚፈልግ ሼር
ቻናሉ ለመቀላቀል👇
https://t.me/abukiweb
👌17👍5🆒2
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
Aselamualeykum werahmetulahi weberekatuh 1.Name - hasinat Nuredin 2.level education -first year (WKU 3. ahun balenbet seat beteley egna nikabst Muslim set temariwech beteleyayu botawech ena hunetawech yeteleyayu chanawech yidersubnal slezih egna degmo…
እረስቼዉ ሳልነግራችሁ

አልሀምዱሊላህ ለዚች እህታችን 👇👇👇👇
https://t.me/abukiweb/805

ከዲናር የቴክኖሎጂ ማሰልጠኛ ተቋም ነፃ የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና እድል ተሰጥቶዋታል ጀዛኩሙላህ ኸይረን!
እናመሰግናለን።
~
እናንተ ብቻ በአላህ ተመኩ ሁሌም የአላህ እርዳታ ቅርብ ነዉ
🎉34👍4🥰2