ሙሉ ስሜ ራቢአ ሙሀመድኑር ረሽድ እባላለሁ። የ4ኛ ዓመት የፋርማሲ ተማሪ ነኝ። ይህንን ዕድል የተሻለ ተምሬ ብቁ ፕሮግራመር ለመሆንና ጥሩ ሥራ ለማግኘት ስለምፈልግ ነው። ለትምህርቱ ከፍተኛ ፍላጎት አለኝ፤ ኮዲንግ የዘመናችን ቁልፍ ክህሎት እንደሆነ አምናለሁ። የፋርማሲ ትምህርቴን ከቴክኖሎጂ ጋር በማጣመር አዳዲስ መፍትሄዎችን መፍጠር ያስደስተኛል።
ለዚህ ትምህርት በደንብ ተዘጋጅቻለሁ። በአሁኑ ጊዜ የክረምት ወቅት በመሆኑ የትምህርት ጫና የለብኝም። የፕሮግራሚንግ ትምህርቱን ለመከታተል የሚያስፈልጉኝ ኢንተርኔት እና ላፕቶፕ አሉኝ። በቀን ከ5 ሰዓት በላይ ነፃ ጊዜ ስላለኝ ትምህርቱን በሚገባ መከታተል እችላለሁ።
አመሰግናለሁ።
https://t.me/abukiweb/762
የስኮላሩ እድል የሰጠን 👇 https://t.me/riseuptech/138

👍255🥰13👏5🔥4👌3
1 ሙሉ ስም ፡ መሊያ ሙሀመድ አህመድ
2 ፡ የዲግሪ ፕሮግራም ተማሪ
3 ፡ ከዚህ በፊት ኮርሶን ጀምሬ ነበረ ምንም ምቹ ባልሆኑ ሃሎች ውስጥ ሆኜ እንኳ በቻልኩት ያህል እየተማርኩ ነበር። ከአቅም በላይ በሆነ case ለማቆም ተገደጃለሁ። አሁን ችግሩ መቅረፍ ብችልም የ coursun access አጥቼዋለሁ። አዲሱን የቴክ አለም ከአሁኑ ብቁ በሆነ ክህሎት እና ዝግጅት መቀላቀል የዘውትር ህልሜ ነው።
4 ፡ መማሪያና መለማመጃ Laptop የ Internet Acces እና በቂ free time አለኝ።
https://t.me/abukiweb/763

👍91
አሰለሙ አለይኩም ወረህማቱለህ ወበረከቱሁ እኔ ቃሲም ሙህዲን ኢበለላዉ አሁን የ1ኛ አመት የAASTU freshman ተማሪ ነኝ. እኔ web DEVELOPMENT ለመማር እዉናታኛ የሆነ ፍላጎት አላኝ. በቴክኖሎጂ በተለይም በዌብሳይት ዲዛይን እና web development ላይ ከልጅነቴ ጀምሮ ከፍተኛ ፍላጎት አለኝ። ይህንን የ Full Stack Web Development ኮርስ መውሰድ የረዥም ጊዜ ህልሜ የሆነውን የራሴን ድህረ ገጽ የመገንባት እውቀትና ክህሎት እንዳገኝ ያስችለኛል። ለወደፊት በዘርፉ ትልቅ ስኬት ለማምጣት እና በኢትዮጵያ ውስጥ የዲጂታል ለውጥ አካል ለመሆን እጓጓለሁ። ይህ ኮርስ ለስኬታማ የቴክኖሎጂ ስራ የመጀመሪያዬ መሰላል እንደሚሆን አምናለሁ።
ኮምፒውተር የመጠቀም መሰረታዊ እውቀት አለኝ። የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎችን በራሴ ለመማር ሞክሬያለሁ ለምሳሌ css And Html በታወሰና መልኩ ጀምርያለዉ፣ ይህም ለዚህ ኮርስ ትልቅ መነሻ ይሆነኛል። ማንኛውንም አዲስ ነገር ለመማር ዝግጁ ነኝ. አሁን እርፋትም ለይ ኢንደማሆኔ መጣን በቀን 8 -9 Hour free ነኝ.ለተሰጠኝ እድል አማሰግነለዉ
https://t.me/abukiweb/765
የስኮላሩ እድል የሰጠን 👇 https://t.me/riseuptech/138
ኮምፒውተር የመጠቀም መሰረታዊ እውቀት አለኝ። የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎችን በራሴ ለመማር ሞክሬያለሁ ለምሳሌ css And Html በታወሰና መልኩ ጀምርያለዉ፣ ይህም ለዚህ ኮርስ ትልቅ መነሻ ይሆነኛል። ማንኛውንም አዲስ ነገር ለመማር ዝግጁ ነኝ. አሁን እርፋትም ለይ ኢንደማሆኔ መጣን በቀን 8 -9 Hour free ነኝ.ለተሰጠኝ እድል አማሰግነለዉ
https://t.me/abukiweb/765
የስኮላሩ እድል የሰጠን 👇 https://t.me/riseuptech/138
👍97🎉1
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ
ስም:-አብደረህማን አባተ
የት/ት ደረጃ:-2017 Rem➝2018 freshman insha allah
1.ለትምህርቱ ያለኝ ፍላጓት:-
ስለbfullstack ካወቅኩኝ ቆየት ብልም ትምህርቱን በክፍያ ለመማር ገንዘብ አላገኘሁም ነበር። ነገር ግን ለት/ቱ ካለኝ ከፍተኛ ፍላጓት አንፃር ያለምንም ተስፋ መቁረጥ offline video አውርጄ በእነርሱ በመማር AI በመጠየቅ በትንሹ ስለ html እናcss ማወቅ ቻልኩኝ አሁንም በዚህ ሁኔታ ላይ ነኝ።ነገር ግን ይሄ ከፍላጓቴ መበርታት እንጅ በቂ ሆኖ አይደለም።
2.ለትምህርቱ ያለኝ ዝግጅት :-
ከትምህርትም ሆነ ከሌላ busy ከሚያደርግ ነገር free ስለሆንኩ ይሄን እድል ካገኘሁት በጣም በርትቼ እና ጠንክሬ እንደምሰራ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ።እናም ከአላህ በታች የእናንተን እገዛ እሻለሁ!!
3.በቀን ያለኝ free time
አሁን ያለሁበት ሁኔታ በvideo html እናcss እነሱን ብቻ ማየት ነው። ሰዐት ምንም በማያሻማ መልኩ free ነኝ ።
ከዛሬዎቹ እድለኞች አላህ ያድርገኝ!!
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር!!
https://t.me/abukiweb/766

👍210
ረውዳ አህመድ እባላለሁ::በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 3ተኛ አመት የኢንፎርሜሽንሳይንስ ተማሪ ነኝ::ቴክኖሎጅ ለማወቅ ካለኝ ፍላጎትም በላይ ወድጀው በምማረው ደፓርትመንት ውስጥ ያለኝን ችሎታ ለማሳደግ:ለጀመርኩት ራሴን በቴክኖሎጅ የማሳደግጉዞ አንድ እርምጃ ወደፊት እንድጓዝ ስለሚረዳኝ ይሄን የትምህርት ዕድል ማግኘቴ ለኔ አስፈላጊ ነዉ::ወቅቱም ትምህርት የጨረስንበት ከመሆኑም ጋር ከሌላው ጊዜ በተሻለ መልኩ ትኩረት ሰጥቼ መማር እችላለሁ::በአማካኝ በቀን ቢያንስ ከ7-8 ሰዓት ነፃ ነኝ::ክረምቱን በቴክኖሎጅ እውቀት ራሴን ለማሻሻል እቅድ ያለኝ በመሆኑ ለመማር ካለኝ ፍላጎትጋር ያለኝን ዝግጁነት ለማሳወቅ እወዳለሁ : :
https://t.me/abukiweb/768
የስኮላሩ እድል የሰጠን 👇 https://t.me/riseuptech/138
https://t.me/abukiweb/768
የስኮላሩ እድል የሰጠን 👇 https://t.me/riseuptech/138
👍479👏9🤔5
1. Munira Ahmed
2. Bsc (Electrical & Computer Engineer)
3. I have a great passion for software development, I tried to learn online on youtube but, since the information is bulk it is difficult for me to know where to start and how to continue learning. I also want to increase my income by working remotely.
4. Currently I don't have a job and I am fully dedicated to learn
5. Five hour/day
https://t.me/abukiweb/771

👍90
አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያ ጀመአ
ስሜ ፎዝያ ጀማል እባላለው
የት/ት ደረጃ Bachelor Degree in Computer science
ከ7 አመት በፊት ዲግሪዬን ቢይዝም እንደተመረኩ ስራ ስሞክር ከኒቃብ ጋ አልተሳካም አሁንም ላይ ስራ ስለሌለኝ በማንኛውም ሰአት መማር እችላለው አላህ በሚያቀው ቤተሠቦቼ እኔን ለማስተማር አቅም የላቸውም እኔ ደሞ ከታችም ጀምሮ ለcomputer fild በጣም ፈላጎት ስላለኝ ነው ጤና የመማር እድሌን ትቼ ወደ computer science ያደላውት አሁን በአላህ ፍቃድ እድሉን ካገኘው በ full stack web development እውቀትን በመጨመር የራሴን ችሎታ በማሣደግ ለቤተሠቤም ለሙስሊሙ ኡማ መጥቀም እፈልጋለው፡፡
https://t.me/abukiweb/772

👍142
My Name is Amir Abdulwahab Muhamad I am currently learning at ASTU, felagote software engineer join madrg nbr enam yw ASTU wust gradem lemasrat aza slahone wotetm tnesh slawordbegn yemalflgwn department gebaw endezam hono gn ahun youtube ly video berase eyayehu eyetemarkugn nw mknyatum be technology ewket erasen mabeltseg slmflg . sle scholarship mereja ke Abuki Tech channel nw yesemahut ena drom endezi aynet edl lemagegnt betam eflg nbr mknyatum be birr le memar alchlm ena endi aynt edl kagegnahut bedemb memar eflgalw, ahun endemtakut break ly slahonen ehenen tmrt lememar ke lelagnaw gize blay nw eyetzegajehubt yalw mknyatum ende beftu I mean tmhrt ly eyalen busy slamalhon ehenen edl ka gegnehu bedmb ewetwalw bye nw masbw, ahun break ly slahonen ke tmhrt wuchi bchgnaw margw ngr kale betesebochen merdatena ke megrib bwala ekeralw keza btrfe abzagnw time free negn minimum be ken ke 8 seat bly slalegn ehenen edl ka gegnehut ALLAH kale bmgeba ewetwalw
https://t.me/abukiweb/773
የስኮላሩ እድል የሰጠን 👇 https://t.me/riseuptech/138
https://t.me/abukiweb/773
የስኮላሩ እድል የሰጠን 👇 https://t.me/riseuptech/138
👍144
ሰላም እንዴት ናቹ ሰዓዳ እድሪስ እባላለሁ በ Geography and Environmental Study degree አለኝ በዚህ ዘመን ዲግሪ ብቻውን በቂ አይደለም የግድ ከዘመኑ ጋር አብሮ መዘመን እንዳለብን ግልፅ ነው።
ይህን ትምህርት በዋነኝነት የፈለግኩበት ቴክኖሎጂውን ማወቅ አለብኝ አውቄም ብዙ ሰዎችን መጥቀም ስላለብኝ በተለይ ለ ኒቃቢስቶች ምክንያቱም አብዛኛው መስሪያ ቤቶች ኒቃቢስቶችን አይቀጥሩም ለኒቃቢስት መጥፎ አመለካከት ነው ያላቸው ምንም ነገር የምናወቅ አይመስላቸውም እውነታው ግን እሱ አይደለም እንጂ!
እናም ይሄን እድል አግኝቸ ከተማርኩኝ ለቴክኖሎጂ ያለኝ እወቀት ይጨምራል ለኡማው የሚጠቅም ብዙ ነገሮችን መስራት እችላለሁ ኢንሻ አሏህ እናም መስራት እየቻሉ አትችሉም እየተባሉ ለሚገፉት ሙስሊም እህቶቼ መፍትሄንም አመጣለሁ ።
አሁን ላይ በአቡኪ ቴክ Term 3 እየተማርኩ ነው እናም ትምህርቱ ደስ የሚል እና ፍቅር የሚያሲዝ ነው በተማርኩትም ትምህርት ውጤታማ ነኝ እና more ደሞ Riseup Tech Scholarship ደርሶኝ ብቀላቀላቹ የበለጠ ውጤታማ እንደምሆን እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም code ጊዜ መስጠት እና መደጋገም ነው የሚፈልገው ለዚህም አቅሙም ጊዜውም ፍላጎቱም ስላለኝ ማድረግ እችላለሁ ኢንሻ አሏህ ::
በቀን ዉስጥ minimum 5 :00 Free ነኝ በቂ ግዜ አለኝ ::
https://t.me/abukiweb/782

👍378🎉2👌2
Aselamualeykum werahmetulahi weberekatuh
1.Name - hasinat Nuredin
2.level education -first year (WKU
3. ahun balenbet seat beteley egna nikabst Muslim set temariwech beteleyayu botawech ena hunetawech yeteleyayu chanawech yidersubnal slezih egna degmo lezih neger teshenfen metewu sayhon erasachnn ke technology gar bedenb bemastewawek kerasachn alfen le Muslim Uma magelgel yitebekbnal halafinetm alebn slezih mawek kalubn negeroch andu degmo web development new bye amnalehu
4.kezih befit online course be slk neber mwesdewu ahun gn I have pc & WiFi internet access so I'm ready 100% ensha Allah (e.x abuki tech free course,graphics design, basic computer skill,..... certificate alegn
5. 5:00-8:00 (tnsh dgafachu yasfelegnal agzugn tebaberugn
First le nikabst set temariwech yiset beteley bemelbesachn mknyat beteseb lagelelen agaz lelen😔😭😔😭🥹
https://t.me/abukiweb/783

👍162
Aselamualykum werahmetullahi webarakatu
I would like to introduce myself My name is Rinal Muhammed
I'm jimma university student and 1st year student
my department is Hydrolic but I'm drop out
Address Agaro
I need To learn web devlopment properly in addition to this I'm drop out from jimma university because of some issues but I need to develop my self by different programming course ,I have a alot of time study (3 hour)this course and I'm interested in programming.i hope I will get the chance INSHALLAH
https://t.me/abukiweb/786

👍81✍1
Aselamuaaleykum Abuki Tech,
My name is Jemal Mohammednur. I graduated in Database Level 4 from Woldia Polytechnic College, and I also hold a Bachelor’s Degree in Accountig and Finance from Woldia University. I have a strong desire to grow in the tech world, especially in the FinTech industry, which is my dream career path.
I am free about 4 hrs per day.
To achieve this, I want to learn more about technology, starting with web development and everything related to websites.
Thank you for giving young people like me a chance to grow and learn.
Best regards,
Jemal Mohammednur
https://t.me/abukiweb/787

👍62
ሀያት ኑረዲን የInformation system 3ኛ አመት ተማሪ ነኝ።
full stack web development ለመማር ጥልቅ ፍላጎት አለኝ።1.የሁል ጊዜ ህልሜ የሆነውን አሁን ላይ ቁጥሩ እየጨመረ የመጣው በማህበረሰቡ እና በትምህርት ቤት የተገለሉ ልዩ ትኩረትና እንክብካቤ የሚፈልጉ በአእምሮ ውስንነትና በእድገት ማነስ የተጠቁ ህፃናትን
(የኦቲዝምና እና የዳውን ሲንድረም ህፃናትን) ማገዝ, ከሌላው ማህበረሰብ ያጡትን የብርታት ቃላት, የድግግሞሽ ጥናትና ታለንታቸውን ሚያገኙበት platform እንዲሁም adaptive learning መፍጠር ነው
2.ይህን ሁሉ ጊዜ በተስፋ የሚጠብቀኝን ቤተሰብ ቀና ማድረግ እንዲሁም ለተፈጠርኩበት ተልዕኮ (ምድርን ለማሳመር) በጣም ስለሚያግዘኝ ይህን ትምህርት እጅጉን እፈልገዋለሁ።
መጪው አመት የ4ኛ አመት (ተመራቂ) ተማሪ እንደመሆኔ የውጭውን real life problem ለመቅረፍ በቂ skill ያስፈልገኛል ለዚህም በሙሉ ዝግጅት ትምህርቱን ለመከታተል ያለኝን free ሰዐት, PC እና wifi አስተካክያለሁ
በቀን ቢያንስ ለ5 ሰዐት ለትምህርቱ መስጠት እችላለሁ።
https://t.me/abukiweb/789

👍285
Forwarded from M @ N
My name is Mohammed Awol.
I am a 3rd-year Information Systems student at Bahir Dar University.
I have a strong passion for becoming a full-stack developer.
I am familiar with front-end technologies like HTML, CSS, JavaScript, and Bootstrap.
For the back end, I’ve started learning PHP and Laravel.
I’m eager to grow and gain hands-on experience in real-world projects.
Currently, I have free time since it’s our internship season this summer.
I’m motivated, quick to learn, and committed to improving my skills.
I’m actively looking for opportunities to join a full-stack development team.
I would be grateful to contribute and learn from your team.

👍71
ስሜ ዚያድ ሁሴን እባላለሁ። የኢንፎርሜሽን ሲስተም 3ተኛ ዓመት ተማሪ ነኝ። ለ web development በተለይም ለ fullstack web development ጥልቅ ፍላጎት አለኝ። በዩኒቨርሲቲዬ አንዳንድ የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎችን እና ፕሮጀክቶችን የሰራሁ ቢሆንም፣ በተግባራዊ የኮዲንግ ክህሎት ማጠናከር እሻለሁ። ይህ ኮርስ ውስብስብ የሆኑ web application ከመሠረቱ እስከ መጨረሻው ለመገንባት የሚያስፈልገኝን እውቀትና ልምድ እንደሚሰጠኝ አምናለሁ። ለትምህርቱ ለመዘጋጀት የግል ኮምፒዩተር እና አስተማማኝ የኢንተርኔት ግንኙነት አለኝ። ትምህርቱን ለመማር ቁርጠኝነት አለኝ። በቀን በአማካይ ከ4-5 ሰዓት ነፃ ነኝ።
https://t.me/abukiweb/794
የስኮላሩ እድል የሰጠን 👇 https://t.me/riseuptech/138
https://t.me/abukiweb/794
የስኮላሩ እድል የሰጠን 👇 https://t.me/riseuptech/138
👍205👌3
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
ያሰብከው ነገር ሳይሳካልህ ሲቀር መጥፎ እድሌ ነው አትበል !! አላህ ለኔ የተሻለውን ፈልጎ ነው በል ።
⇨ ህልምህ ኮከብ ሆኖ፤ ግን አላህ ላንተ ጨረቃን አስቦልህ ይሆናል ... በአላህ ላይ ጥሩ ተስፋ ይኑርህ ።
በአላህ የቂን ይኑረን
አልሀምዱሊላህ እናብዛ🤲
Inbox☺️
ቻናሉ ለመቀላቀል👇
https://t.me/abukiweb

👍74💯15👌4👏3🎉2
እውነት ለማውራት የሁላችሁም አፃፃፍ በጣም አሪፍ ነበር።
ከባለፈው በደንብ የተሻለና ጥርት ያለ ነው። መመሪያውም ተከትላችሁ ነበር የፃፋችሁት ።ወላሂ 20 ተማሪዎች መርጬ ከጨረስኩ በኃላ ይህ ሁሉ ለፍተዋል ብዬ መልሼ ሀያ ተማሪ ጨመርኩበት።
ግን እባካችሁ በኔ አትዘኑ በውስጥ ድጋሚ መጥታችሁ ፡ የኔ አሪፍ ነበር ፣ ለምን አልተመረጠም አትበሉኝ።
የአንዳንዶቻችሁ ወቀሳ እንደዚህ አይነት እድል እንዳላመቻች ያደርጋል እና እረፉ በቃ አላህ አላለውም ።ሌሎች በጣም ብዙ እድሎች በአላህ ፍቃድ እጠቁማለሁ በዱዓችሁ አግዙኝ ።

👍98👌7👏4🆒3
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
ነፃ ‼️= የሁለት ወር የክረምት የቴክኖሎጂ ስልጠና ፕሮግራም በአቡኪ ቴክ‼️ ይህ የሁለት ወር የክረምት የቴክኖሎጂ ስልጠና ፕሮግራም የተዘጋጀው እያንዳንዱ ተሳታፊ በራሱ የክህሎት ደረጃ እና ፍላጎት መሰረት ተምሮ የክረምቱን ጊዜ በአግባቡ እንዲጠቀምበት ነው። የኮርስ አማራጮች እና የምዝገባ መስፈርቶች 1. ኮርስ 1፡ መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት(Basic Computer Skill)፣ HTML፣ CSS እና…
በነገራችን ላይ ይህ እኮ አለ! አላመለጣችሁም አላህካለ የፊታችን አርብ ወይም ሰኞ እንጀምራለን ።
👇👇👇👇
https://t.me/abukiweb/732
ጥያቄዎችና መልሳቸዉ👇
https://t.me/abukiweb/737
👇👇👇👇
https://t.me/abukiweb/732
ጥያቄዎችና መልሳቸዉ👇
https://t.me/abukiweb/737
👍33🥰9😢4🎉3🤗3✍2🤝1
በመጀመሪያ ደረጃ ማንኛዉ ድርጅት ለአቡኪ ቴክ ቻናል ለሚሰጡት ስኮላርሺፕ እድል በቻናሌ ቤተሰቦች ስም ከልብ አመሰግናለሁ! ጀዛኩሙላህ ኸረን።
እንደ ግል ይህች ሰበብ በማድረሴ አላህ አመሰግነዋለሁ።ምክንያቱ ሁሉም በአቅሙ በሚችለዉ ነዉ። ኡማዉን የሚረዳዉ። ምንም ካለመስራት ይህ ከባዶ የተሻለ ነዉ ብዬ አስባለሁ።ሁላችንም በዚህ ትብብራችን ከቀጠልን ይህ የዑማዉ ድክመት የሆነዉ የቴክኖሎጂ ጉዳይ ከወሬ በዘለለ በተግባር መርዳት እንችላለን። ልብ በሉ እኔ ማንኛዉ አይነት ማስታወቂያ በክፍያ አልሰራም! ግን አሪፍ ናቸዉ ብዬ የማስባቸዉ የቴክኖሎጂ ጉዳዮች አላህ በሰጠኝ ትንሽዬ እዉቀት ለኡማዉ ሼር አደርጋለሁ እጠቁማለሁ። አላህም ያግዘኝ'!
በተረፈ ግን ለናንተንም ለራሴንም ጥቅም አልባ የሆኑ ፅሁፎች ላለ መፃፍ እጠነቀቃለሁ።
~
አንድ ነገር አስታዉሱ አንድነት ምንግዜም ቢሆን ትልቅ ሀይል ነዉ።
ባለንበት ዘርፍ Teem ፈጥረን እንሂድ ባይ ነኝ።
በዚህ ከቀጠልን ብዙ እድሎች እናገኛለን በአላህ ፍቃድ።
[Abuki Tech]

👏80👍23🏆10🎉3
ከብዙ ልፋት በኃላ የእስኮላሩ እድለኞች (ረውዳ አህመድ) & ( ሰዓዳ እንድሪስ) ናቸዉ በመምረጥ ላገዛችሁኝ ጀዛኩምላህ ኸይረን።
🎉105🏆16😢15🤔3
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
ከብዙ ልፋት በኃላ የእስኮላሩ እድለኞች (ረውዳ አህመድ) & ( ሰዓዳ እንድሪስ) ናቸዉ በመምረጥ ላገዛችሁኝ ጀዛኩምላህ ኸይረን።
ከተወዳዳሪዎች የተላከልኝ👇
{ .... وَعَسَىٰۤ أَن تَكۡرَهُوا۟ شَیۡـࣰٔا وَهُوَ خَیۡرࣱ لَّكُمۡۖ وَعَسَىٰۤ أَن تُحِبُّوا۟ شَیۡـࣰٔا وَهُوَ شَرࣱّ لَّكُمۡۚ وَٱللَّهُ یَعۡلَمُ وَأَنتُمۡ لَا تَعۡلَمُونَ }
~
ምንግዜም አላህ ለኛ ኸይሩን ነዉ የሚመርጠዉ።የአላህ ዉሳኔ ተቀበሉ።

1👍102💯21🥰8🆒1