𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
13.3K subscribers
200 photos
114 videos
33 files
735 links
ስለ ቴክኖሎጂ እና እስልምና በቻልኩት አቅም አሳዉቃለሁ።
በነፃ ለመማር (Frontend web development)
👉 t.me/abukiweb/615
አላማችን:
👉  t.me/abukiweb/88

ኮምፒዉተር ለመግዛት
👉 t.me/Abuki_Computer
ዌብሳይት ለማሰራት፡
👉 t.me/abukiweb/583
ለጥያቄና ለአስተያየት
👉 @Abukiweb_bot
Download Telegram
ትዕግስ ☺️

በማንኛውም የህይወት ጉዞ ትግስት ግድ ነዉ ።

በተለይ በ online ትምርቶችና ስራዎች ።
እና እራሳችሁ ትግስትን አስተምሩት።

መልካም ግዜ🥰

ቻናሉ ተቀላቀሉ👇👇


https://t.me/abukiweb
👍17😁1
ጠዋት ተነስታቹ ታክሲ  መጋፋት አልሰለቻቹም?😔
አሰሪ ፊት ሲጥልባች መሳቀቅ አልሰለቻቹም?😔
ነጋ ቲክቶክ መሸም ቲክቶክ አልሰለቻቹም?😔

እስቲ ለራሳቹ በቂ ትኩረት ሰጥታቹ አንድ ስኪል መርጣቹ  ያዙ።

Web Development  Or Video Editing ወይ Mobile App Development 👍

ማንኛውም ይሁን ብቻ እራሳቹሁ ለማስተማር አዘጋጁ።

ልክ ስኪሉን ስቲዙትና በቂ እውቀት ሥታገኙ እቤት ቁጭ ብላቹ ስትፈልጉ  upwork ላይ ሲያሻችሁ fiver ላይ ወይ ሌላ freelancing website ላይ መስራት ትችላላቹ።

ታክሲ መጋፋቱም በአለቃ ፊት መገረፉም ያበቃል።



መልካም ግዜ።🥰🥰🥰


የቴሌግራም ቻናል ፦https://t.me/abukiweb
👍35
መሆን የምንፈልገው በምኞት እና አሳካዋለሁ በማለት ብቻ አይሳካም።

ይልቁንም መሆን ለምንፈልገው ነገር ሰበብ ‼️ማድረስ ይገባል።‼️

ሌላው ደሞ የትም ልትማሩ ትችላላቹ ሰርተፍኬትም ይሰጣሁሀል  ዋናው እሱ ሳይሆን እስኪላችሁ ነው።
እስኪል(ክህሎት )
የሚዳብረው  ደጋግመን ስንሰራና እራሳችንን ስናስተምር ነው።

መልካም ግዜ🥰


የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/abukiweb
16👍9
 ልብ በሉ እቤታችሁ ተቀምጣች መስራት የማትችሉበት ምንም ምክንያት የለሞ  ብቻ ስኪሉ ይኑራቹ።

United States  ከ 60 million ሰው በላይ  freelancers ነው።👇👇👇👇👇👇👇

As an Upwork study suggested there are around 60 million freelancers in the USA. This is a massive proportion of the population never mind the workforce, and it shows just how popular this career path is in the country

የአፍሪካም ቢሆን እዩት👇👇👇👇👇
Africa has over 10 million freelancers, mainly in Nigeria, Kenya, South Africa, and Egypt, working in fields like web development, graphic design, and digital marketing. Earnings range from $5–$100+ per hour, depending on experience and industry.




አሁን ከናንተ የሚጠበቀው ለመማር ዝግጁ መሆን እና የሚቀላቹ ትምህርት መምረጥና ።
ሰርች በማድረግ ስለ ትምህርቱ ጥናት ማድረግ ነው።


እቤት ሆናችሁ የማትሰሩበት ምንም ምክንያት የለም።

መልካም ግዜ🥰

የቴሌግራም ቻናል

https://t.me/abukiweb
👍26
የ TIKTOK   መስራች  የቻይና  ቁጥር  አንድ  ባለ ሀብት ሆነ።

ዜና  ማንበብ  ፈልጌ  ሳይሆን  ቴክኖሎጂ ምንያክል  ቦታ እንዳለው  እንድትረዱልኝ ነው። 

ይሄ የተመታ applection  ከተፈጠረ እራሱ ገና 8  አመት አልሞላውም ግን አስቡት።

የቻይና ቁጥር አንድ ማለት።

Zhang Yiming is a Chinese entrepreneur and software engineer, best known as the founder of ByteDance, the company behind TikTok. After studying software engineering at Nankai University, Zhang worked at Microsoft and other tech firms, where he gained experience in product development. In 2012, he launched ByteDance, focusing on AI-driven content platforms, and in 2016, he introduced Douyin, followed by TikTok in 2018. His approach to personalized content through algorithms helped TikTok become a global phenomenon, making him one of China’s wealthiest individuals with a net worth around $49 billion as of 2024


እራሳቹን  ከቴክኖሎጂ ለማስተዋወቅ ዝግጁ ሁኑ።

መልካም  ግዜ።🥰

የቴልግራም ቻናል


https://t.me/abukiweb
👍15
ሁሌም ቢሰጥ የማያልቅ ነገር ምንድነው??

መልሱ ፦ እውቀት ነው።

ታድያ እኔ አላህ ከሰጠኝ እውቀት ለወንድም እህቶቼ ባካፍል   ምን እጎዳለሁ። እንደውም ይጨምራል እንጂ።

የሰው ልጅ ከምንም በላይ የሚያስደስተው እዚ አለም ላይ ወንድሙን ወይም እህቱን ሲደሰቱ ማየት  ነው።
ከቴክኖሎጂ ለመተዋወቅ ተዘጋጁ።

መልካም ግዜ🥰


የቴሌግራም ቻናል👇
Join:
||
https://t.me/abukiweb
👍537👏5🥰2
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️ pinned «ሁሌም ቢሰጥ የማያልቅ ነገር ምንድነው?? መልሱ ፦ እውቀት ነው። ታድያ እኔ አላህ ከሰጠኝ እውቀት ለወንድም እህቶቼ ባካፍል   ምን እጎዳለሁ። እንደውም ይጨምራል እንጂ። የሰው ልጅ ከምንም በላይ የሚያስደስተው እዚ አለም ላይ ወንድሙን ወይም እህቱን ሲደሰቱ ማየት  ነው። ከቴክኖሎጂ ለመተዋወቅ ተዘጋጁ። መልካም ግዜ🥰 የቴሌግራም ቻናል👇 Join: || https://t.me/abukiweb»
ለጀማሪ አንድ ሺ ብር(10$)
ይህ ነው  upwork  😊

ለዛውም በሀያ ደቂቃ ስራ።

የሚገርመው እሱ አይደለም
የሚፈልገው የ HTML እውቀት መሆኑ ነው።

html በዛ ቢባል ወር የሚበቃው የ Web Developemnt filed ነው

አስቡት ትንሽ ለራሳቹ ትኩረት ሰጥታቹ እነዚህ ና የመሳሰሉ የ   online ትምህርቶች ብትማሩ  እና እስኪላቹ ቢያድግ ።

ምንም ሌላ ስራ ላያስፈልጋቹም ይችላል ።

አይናቹ ግለጡ ወንድም እህቶቼ🥰
ለሌሎች ይጠቅማል ካላቹ ሼር አርጉት።


መልካም ግዜ🥰

የቴሌግራም ቻናል
||

https://t.me/abukiweb
👍49🤔4
እኛ ሰዎች በተፈጥሮ

መካሪ እና  ተቆጣጣሪ ያስፈልገናል‼️
በማንኛውም ጉዳይ ላይ  ብቻችን ጀምረን ብቻችን የምንጨርሰው ብዙ ነገር የለም‼️

ለዛም ነው በጣም ብዙ ሰዎች የ online ትምህርት ጀምረው የሚተውት።
የምንማረው በራሳችን
online ሲሆን መዘናጋት አለ ሌላ የሚወሰውስ ቪድዮም ይመጣና ሀሳባችን ይሰረቃል።
በነዚህ እና መሰል ምክንያቶች የጀመርነው ትምህርት ሳንጨርስ እንተወዋለን‼️

ለዚህም ነው አቡኪ ቴክ  እናንተ በመረጣቹት  የትምህርት መስክ

ተቆጣጥሮ  አስጠንቶ ፈትኖና   በቂ እውቀት እንድትይዙ ታስቦ የተከፈተው🥰

እና በትዕግስትና በቁርጠኝነት እራሳቹህ እና ቤተሰባችሁ  ወይም ደሞ ልጆቻቹን ከቴክኖሎጂው ለማስተዋወቅ ተዘጋጁ


ልብ በሉ
👉 ዛሬ ላይ ምንም ጥቅም የለውም ብላቹ የምታስቡ ቴክኖሎጂ ነገ ላይ ምንአልባት ግዴታ ማወቅ የሚያስፈልጋቹ ግዜ ይመጣል  ይመጣል።

ለሁለተኛዉ ዙር እራሳችሁን በማዘጋጀት ጠብቁን።
በነፃ ስለሆነ እንዳትዘናጉ።

ይቀጥላል………

መልካም ግዜ🥰

የቴሌግራም ቻናል

https://t.me/abukiweb
👍389👏3🤝1
ኮምፒውተር (pc)  ለመግዛት አስፈሊጊው  መጠን።

ለመግዛት ላሰባቹ ብቻ።

---

1. Full Stack (MERN) Web Development

አነስተኛ መጠን: 8 GB RAM, 256 GB SSD

የሚመከረው መጠን: 16 GB RAM, 512 GB SSD

እና ከዛ በላይ


2. Mobile App Development

አነስተኛ መጠን: 8 GB RAM, 256 GB SSD

የሚመከረው መጠን: 16 GB RAM, 512 GB SSD

እና ከዛ በላይ

3. Digital Marketing

አነስተኛ መጠን: 4 GB RAM, 128 GB SSD

የሚመከረው መጠን: 8 GB RAM, 256 GB SSD

እና ከዛ በላይ


4. Graphic Design

አነስተኛ መጠን: 8 GB RAM, 256 GB SSD

የሚመከረው መጠን: 16 GB RAM, 512 GB SSD

እና ከዛ በላይ

5. Python

አነስተኛ መጠን: 4 GB RAM, 128 GB SSD

የሚመከረው መጠን: 8 GB RAM, 256 GB SSD
እና ከዛ በላይ


6. Video Editing

አነስተኛ መጠን: 8 GB RAM, 512 GB SSD (በአነስተኛ ክንውን እይታ ሊያስከትል ይችላል)

የሚመከረው መጠን: 16-32 GB RAM, 512 GB - 1 TB SSD

እና ከዛ በላይ

---

እንደ አጠቃላይ
👇👇👇👇
አነስተኛ መጠን: 8 GB RAM, 256 GB SSD

የሚመከረው መጠን: 16 GB RAM, 512 GB - 1 TB SSD  እና ከዛ በላይ



ልብ በሉ እነዚህ ሁሉንም መሰረታዊ እውቀቶች በስልክ መማር ወይም ማወቅ  ይቻላል ።

የቴሌግራም ቻናል 
||
https://t.me/abukiweb
👍31👏53
አጭበርባሪ ‼️‼️


የብዙ አጭበርባሪዎች  ሰለባ  የሚሆኑት  ሴት  እህቶቻችን ናቸው።

ዋናው ምክንያት የዋህነታቸውና ሰውን  ማመናቸው ነው።

ሆኖሞ ሌላ በጣም አሳሳቢና  ብዙ እህት ወንድሞች የሚጭበረበሩበት

ምክንያት  ከቴኖሎጂ መራቃቸው ነው።

አጭበርባሪዎች ሲመጡ አጭበርባሪ  መስለው አይደለም የሚመጡት።

በጣም የሚገርመው  አጭበርባሪዎች ከዘመኑ ጋር መዘመናቸው ነው።

እኛ ዘመኑ በሰነጠለ ቁጥር እራሳችን ማሰልጠን የኛ ስራ ነው።

እኛ እድሉ ባናገኝ እንኳን ለልጆቻችን ወይም እህት ወንድሞቻችን  ከቴክኖሎጂው አለም እናስተዋውቅ ።ምክሬ ነው።
እኛም አላህ በሰጠን እውቀት በነፃ ቴክኖሎጂ እና ቴክኖሎጂ ነክ ነገሮች እናስተምራችኃለን።

የአጭበርባሪዎች ዘመናዊ  ስሌት እፅፍላችኃለሁ  ኢንሻአላህ  ጠብቁኝ።

መልካም ግዜ🥰

የቴሌግራም ቻናል

https://t.me/abukiweb
👍45🕊2🥰1😢1
ነፃ‼️‼️  የትምህር  እድል ስለ ቴክኖሎጂ በአቡኪ  ለሁሉም ‼️

Aselam aleykum werahmwtulahi weberekatuh

(ቴክኖሎጂን እንወቅ)

ዉድ እህትና ወንድሞች  ሰላማችሁ ባላችሁበት ይብዛ።

ሴቶች አረብ የምትንከራተቱና እዚህ ለታክሲ እና ባስ የምትጋፉ አላህ ከዚህ መንገላታት ይጠብቃቹ።
አላህ ወንዶችን አቅም ሰጥቶን በሀላል ያብቃቃቹ ።

የአሰሪ  ፊት  መከራ  የሆነባቹ እና ስራችሁ አስተማማኝ ያልሆነና   ስራችሁ መደገፍ ለምትፈልጉ  ወንድሞችም  ይህ ትምህርት ወሳኝ ነው ።

አላህ ያግዘኝ እና እኔ አንድ ሀሳብ አስቤያለሁ።



ባላችሁ ክፍት ግዜ ስልካቹን እና ኮምፒውተራቹ በመጠቀም ብቻ እቤት ሆናችሁ ተምራቹ ስራ በኦንላይ  እንድትሰሩ  አስቤያለሁ።

የምትማሩት አንደኛ
👇👇👇

Full Stack Web     Development


እና ሌሎችም ምንም የትምህርት ደረጃ ሳይገድባቹ በአላህ ፍቃድ ሁሉንም ትማራላቹ።

አላህ በሰጠኝ እውቀት ሁሉም በነፃ ነው።

(ትምህርቱም  የተዘጋጁ ኮርሶችን ከዩትብ እና ከሌላ ዌብሳይቶች በማሰባሰብ ቀለል ባለና ለጀማሪዎች በማይከብድ መልኩ ልንሰጣቹ ወደናል።)

(ልብ በሉ ከፍላቹ ለመማር  25000-50000  ይፈልጋል

ብቻችሁ ከጀመራችሁ በመሰላቸትና ቅደም ተከተል ጠብቆ ለመማር ያስቸግራቹና ትተውታላቹ።
ከኛ ጋር ከሆነ ኢንሻአላህ ከጎናችሁ ሆነን እያማከራችሁን ትምህርቱ ትጨርሳላቹ)

(ኮርሶችን ለመውሰድ የወንድማችሁን አቡኪ   ቴክ ቻናል ተቀላቀሉ(ከኡስታዞችና  ከአዋቂዎች በመመካከር የተከፈተ)
ይህን

👇👇  
https://t.me/abukiweb

  https://t.me/abukiweb


https://t.me/abukiweb

የቴሌግራም አድራሻ በመቀላቀል የኮርሱን ተካፋይ ይሁኑ። 
👍8918🥰6🤔5😁1😢1
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
ነፃ‼️‼️  የትምህር  እድል ስለ ቴክኖሎጂ በአቡኪ  ለሁሉም ‼️ Aselam aleykum werahmwtulahi weberekatuh (ቴክኖሎጂን እንወቅ) ዉድ እህትና ወንድሞች  ሰላማችሁ ባላችሁበት ይብዛ። ሴቶች አረብ የምትንከራተቱና እዚህ ለታክሲ እና ባስ የምትጋፉ አላህ ከዚህ መንገላታት ይጠብቃቹ። አላህ ወንዶችን አቅም ሰጥቶን በሀላል ያብቃቃቹ ። የአሰሪ  ፊት  መከራ  የሆነባቹ እና ስራችሁ…

وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مَخْرَجًا‼️

ይህ ላንተም ላንቺም ለሁሉም የአለም ህዝብ የሚሆን አያ ነው።
አዉ ከኬጅ ተነስቶ እስከ አስራሁለትተኛ ክፍል ተምሮ ከዛም   ኮሌጅ ወይም ዩንቨርሲት ገብቶ  አምስት አመት በሚፈልገውም በማይፈልገውም ፊልድ ገብቶ ተምሮ የወጣ ተማሪ ስራ ማጣት ማለት በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው።

በተለይም ስራ ያጣኸው በአለባበስህና (ኒቃብ /ሂጃብ) በሀይማኖታዊ ትዛዞች(ፂም) ሲሆን የባሰ ያማል።
وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مَخْرَجًا
ይህን አያ በትክክል ለናንተ ነው።
መዉጫ አላህ እራሱ ያበጅልናል።

እኔ አላህ በፈቀደው የቻልኩት ጥረት አደርጋለሁ።
ትምህርቱ እንዲመቻችላቹ።
ለዌብ ዴቨሎፕመንቱ (evangadi tech (Adugna ) በማነጋገር ከዩትዩብና ሌሎች ዌብሳይቶች በተጨማሪ አጋዥ በማምጣት እጨምራለሁ። )
ደግሞ በጣም ብዙ ወንድምና  እህቶች ባላቸው እስኪል ሊያግዙኝ  እና ከጎኔ እንደሚሆኑ ቃል ገብተውልኛል አልሀምዱሊላህ።

በመቀጠል መቼ ነው የምንጀምረው?
ለሚለው ጥያቄ ወንድም እህቶች ሁሉም ፍላጎቱ ያላቸው ወደዚህ እስኪመጡ ታገሱኝ አሳውቃለሁ።

(በጣም የቸኮላችሁ በክፍያ የሚያስተምር ፈልጋቹ ቀጥሉ) ።

ከኔ ልትረዱልኝ የምፈልገው ነገር ቢኖር
እንግሊዘኛ እና አማርኛ ኮርሶችን በነፃ እሰጣቹዋለሁ ከዛም በደንብ ሲኪል ከያዛችሁ ቦሀላ teem  ትፈጥሩና ወደ ስራው አለም ትቀላቀላቹ።
አንድ  የምነግራችሁ ነገር ቢኖር አንዴ እስኪሉን ከያዛችሁ ስራ አታጡም በአላህ ፍቃድ።

(ወደ ስራ አለም እንዴት እንደምንገባ  ባወኩት አሳዉቃለሁ👇)
(ለወንድም እህቶች አድርሱልኝ ጀዛኩምላህ ኸይረን)

ይቀጥላል………


ማሳሰቢያ‼️ በተለያየ ቦታ  የevangadi  course እንሸጣለን ከሚሉ ልጆች እንዳትገዙ።
ያለ እሱ ፍቃድ ከሆነ ሀራም ነው መሸጡም መግዛቱም  ‼️

የምታርሙኝ ነገር ካለ
👇👇👇
@abuki211



የቴሌግራም ቻናል
=
https://t.me/abukiweb
👍878👌6🥰3🤔2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጥቆማ‼️
Next class will start on Dec 5th, 2024 - (Full Stack Application Development - MERN Stack)

ዉድ ወንድምና እህቶች የኢቫንጋዲ ኮርሶ ስኮላር እድሉ ሞክሩ‼️

ግልፅ እንዲሆንላቹ  እስከመጨረሻዉ እዩት።
የ 1800$  ትምህርት ነው ስኮላር ካሸነፋችሁ በነፃ የሚሰጣችሁ።

በችኮላ የማይሆን ነገር ፅፋችሀ እንዳታስገቡ። ጥርት ያለና በደንብ ግልፅ የተብራራ ፅሁፍ ፅፋች ላኩ‼️

ዩትዩብ  app ካላችሁ ደሞ በዚ ገብታችሁ እዩት።

https://youtu.be/ERHq5wfm57I?si=PHcOYw8w0A2yEIZC

ከላይ ያለው ዩትዩብ ለሌላቸ እንዲሆን ብዬ ነው።

የቴሌግራም ቻናል
=
https://t.me/abukiweb
👍28🫡1
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️ pinned «ነፃ‼️‼️  የትምህር  እድል ስለ ቴክኖሎጂ በአቡኪ  ለሁሉም ‼️ Aselam aleykum werahmwtulahi weberekatuh (ቴክኖሎጂን እንወቅ) ዉድ እህትና ወንድሞች  ሰላማችሁ ባላችሁበት ይብዛ። ሴቶች አረብ የምትንከራተቱና እዚህ ለታክሲ እና ባስ የምትጋፉ አላህ ከዚህ መንገላታት ይጠብቃቹ። አላህ ወንዶችን አቅም ሰጥቶን በሀላል ያብቃቃቹ ። የአሰሪ  ፊት  መከራ  የሆነባቹ እና ስራችሁ…»
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
ጥቆማ‼️ Next class will start on Dec 5th, 2024 - (Full Stack Application Development - MERN Stack) ዉድ ወንድምና እህቶች የኢቫንጋዲ ኮርሶ ስኮላር እድሉ ሞክሩ‼️ ግልፅ እንዲሆንላቹ  እስከመጨረሻዉ እዩት። የ 1800$  ትምህርት ነው ስኮላር ካሸነፋችሁ በነፃ የሚሰጣችሁ። በችኮላ የማይሆን ነገር ፅፋችሀ እንዳታስገቡ። ጥርት ያለና በደንብ ግልፅ…
ወንድምና እህቶች ይህን አስተካክላቹህ  በመላክ አግዙኝ ።

online
የመማር እድሉ  ባታገኙ ቢያንስ  በጣም ምርጥ የሆኑ ቪድዮዎችና አጋዥ ፅሁፎች ይሰጣችኃል በነፃ  ለዛውም ቅደም ተከተሉ የጠበቀ።
በፊት የሚያግዛችሁ ላይኖር ይችል ነበር አሁን እኮ ከአላህ ቦኃላ እኛ አለን።ስለዚህ እባካችሁ Full Stack Web Dev… የመማር ፍላጎት ያላችሁ ሁላችሁም ላኩ።

አላማችሁ ለማሳካት ከአላህ ቦኃላ ትንሽዪ  ሰበብ አድርሱ ለጀመርነው
አብረን የመሄድ ጉዞ በእጅጉ ያግዘናል።

(pc የለኝም ብላችሁ መላክ እንዳትተውት )

ስለናንተ የሚገልፅ ፅሁፍ ፅድት አድርጋችሁ ላኩለት።

ከከበዳችሁ ጠይቁኝ  መመሪያውና አፃፃፉን እሰጣችኃለሁ።

@abuki211

[ይችን ችግራችሁ ለማለፍ ከናንተ የሚጠበቀው
ዱዓ ፣ሰበብ ማድረስ እና በአላህ ተወክሎ በትዕግስት መኖር ነው።]

የቴሌግራም ቻናል
=
https://t.me/abukiweb
👍625😢3🥰1🏆1
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️ pinned «፡ وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مَخْرَجًا‼️ ይህ ላንተም ላንቺም ለሁሉም የአለም ህዝብ የሚሆን አያ ነው። አዉ ከኬጅ ተነስቶ እስከ አስራሁለትተኛ ክፍል ተምሮ ከዛም   ኮሌጅ ወይም ዩንቨርሲት ገብቶ  አምስት አመት በሚፈልገውም በማይፈልገውም ፊልድ ገብቶ ተምሮ የወጣ ተማሪ ስራ ማጣት ማለት በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው። በተለይም ስራ ያጣኸው በአለባበስህና (ኒቃብ /ሂጃብ)…»
አላማችን ባጭሩ🛑🛑

اسلام عليكم ورحمة الله وبركاتة


በመጀመሪያ አላህ ሁሉም እህት ወንድሞች  የተስተካከለ እና ያማረ ህይወት እንዲያኖራቸውና መጨረሻቸው አሳምሮ ጀነተል ፊርዶስ እንዲወፍቃቸው  እለምነዋለሁ።

በመቀጠል ሁላችሁም እንድትገነዘቡትና እንድረዱት የቻናሌን አላማ በትንሹ ላሳውቃችሁ።
1 በኢኮኖሚ ምክንያት  ከቴክኖሎጂው የራቁ ወንድም እህቶች በነፃ ቴክ ማስተዋወቅ ነው።
ማለትም፦
ቴክኖሎጂ እንዴት እንጠቀም?
ቴክኖሎጂ እንዴት ከዲን ጋር እናስኪድ?
ቴክኖሎጂ ለልጆቻችን በምን መልኩ እናስተምር?
ቴክኖሎጂ እንዴት ገንዘብ እንስራበት?
እና የመሳሰሉ ጥያቄዎች መልስ እንድታገኙበት እጥራለሁ።

2 ሴቶች፦
ሴቶች በተለይም በኒቃብና በሂጃብ ምክንያት ከትምህርታቸው የራቁ ተመርቀውም ስራ ያላገኙ
ስራቸው እኽቲላጥ የበዛበት እና ከነሱ ጋር አብሮ የማይሄድ ስራ የሚሰሩ በአጠቃላይ  መፍትሄ ለማበጀት ትልቅ ህልምና ሀሳብ አለኝ።
፡እንዴት ሳይሳቀቁ ይማሩ?
፡እንዴት ለነሱ ሚሆን ትምህርት ያግኙ?
እነዚህና የመሳሰሉ እህቶቻችን ችግሮች ከናንተ ወንድም እህቶች ጋር በመነጋገር መፍትሄ መፈለግ።
[ስፖንሰር በማፈላለግ ከትምህርታቸው የተገለሉ እህቶች programming እዲማሩ አደርጋለሁ   ኢንሻአላህ እየሞከርኩም ነው።]

3 ትምህርታቸው ጨርሰው  ተመርቀው ስራ ያልተመቻቸላቸው ወንድምና እህቶች ወደስራው አለም እንዲገቡ ቡድን ፈጥረን በተፈጠረላቸው ቡድን በተመረቁበት ስራ ተመድበው   እርስበርስ ተመካክሮ መፍትሄ ለማበጀት እንጥራለን።
4  የተለያዩ ውድ ኡስታዞቻችን ወደ ቻናሉ በመጋበዝ ከቴክኖሎጂ ያለን ቅርርብ ምን መሆን እንዳለበት ዳዕዋ ማድረግ።

5  ሀላልና አዋጭ የሆኑ የቴክ ትምህርቶች እና ስራዎች  በመጠቆም እድሉን ለወንድም እህቶች  ማመቻቸት ።

እና ሌሎችም ………(ሁሉም ሚሳካው በአላህ ፍቃድ ነው)

ሀሳቤ ከተመቻችሁ👍

የምጨምሩልኝ ሀሳብ ካለ በውስጥ ጠቁሙኝ።

በአንድነት ችግሮቻችን እንፈታለን።

በመጨረሻም  ታገሱ በዱዓም በርቱ።

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ 

አላህ ከታጋሾች ጋር ነውና ታገሱ።

ለሌሎች ይጠቅማል ካላችሁ ሼር‼️

የቴሌግራም አድራሻ
=
https://t.me/abukiweb
👍36921👏14🏆6🕊4👌2🆒1