ማህበራዊ ሚዲያን ለዲንም ለዱንያም መጠቀም
~
ማህበራዊ ሚዲያን ሃይማኖታችንን ለመማማር መጠቀም ትልቅ ስኬት ነው። ነገር ግን እዚህ ላይ መቆም አይገባም። ሁሉም እንደተገራለትና እንደ ተሰጥኦው ወገኑን በመርዳት ላይ ቢተጋ መልካም ነው። የህክምና እውቀት ያለው ጠቃሚ ትምህርቶችን ያሰራጭ። የስራ ፈጠራና ጠቃሚ የቢዝነስ ሃሳቦች ያሏችሁ ችላ ሳትሉ የምክር አገልግሎት በመስጠት ወገናችሁን እርዱበት። ኤሌክትሮኒክስ ወይም ሌላ ቴክኖሎጂ ተኮር እውቀቱ ያላችሁ መረጃ በመስጠት ማገዝ ትችላላችሁ። በሌሎችም ዘርፎች እንዲሁ። በተናጠል የሚከብድ ከሆነ ተመሳሳይ ሙያ ያላቸው ተቀናጅተው ቢሰሩት ብዙ ህዝብ መጥቀም፣ ብዙ አጅር ማፈስ ይቻላል።
ከዚህም አልፎ ማህበራዊ ሚዲያን ለነፃ ግልጋሎት ብቻ ሳይሆን ቢዝነስን ለማቀላጠፍ መጠቀምም ይገባል። የራስንም ይሁን የሌሎች ወንድም እህቶችን ምርትና ሌሎች አቅርቦቶችን፣ ሙያና አገልግሎቶችን ማስተዋወቅ፣ ግብይት ማከናወን፣ ዛሬ እየታየ እንዳለው ድለላ መስራት፣ ተቋማትንና የሚሰጡትን አገልግሎት ማስተዋወቅ፣ ... አስፈላጊ እንቅስቃሴ ነው። ስለዚህ የገባችሁበትም፣ ዝንባሌው ኖሯችሁ እያሰባችሁ ያላችሁም በታማኝነትና በሃላፊነት ለመጥቀምም ለመጠቀምም ነይታችሁ ስሩ።
ባይሆን አላህን ፍሩ! ውሸትን ተጠንቀቁ። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
”يا مَعشرَ التُّجّارِ ! إياكُم والكذبَ“
እናንተ ነጋዴዎች ሆይ! ውሸትን ተጠንቀቁ!" [ሶሒሑ ተርጊብ: 1793]
ብዙ ነጋዴዎች በተለይ በዚህ ዘመን አመፅ የነገሰባቸው፣ ዱንያ አላህን ከመፍራት የጋረዳቸው ሆነዋል። ወደ ዲን የቀረቡ የሚባሉት እንኳ ከሌሎች የተሻሉ መሆን እያቃታቸው ነው። ያስተውሉ! ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡-
إن التجار يبعثون يوم القيامة فجارا، إلا من اتقى الله وبر وصدق
“ነጋዴዎች በትንሳኤ ቀን አመፀኞች ሆነው ነው የሚቀሰቀሱት። አላህን የፈራ፣ መልካምን የሰራ እና እውነትን ያወራ ሲቀር።" [አሶሒሓህ፡ 994]
✍✍IbnuMunewor
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/abukiweb

👍30
يَاأيَُهَا الَُذِينَ آمَنُوا إذَا نُودِيَ لِلصَُلَاةِ
مِنْ يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إلَی ذِکْرِ اللَُهِ
وَذَرُوا الْبَيْعَ ذَلِکُمْ خَيْرُ لَکمْ إنْ کُنْتُمْ تَعْلَمُونَ
የዉመል ጁመዓ
https://t.me/abukiweb
مِنْ يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إلَی ذِکْرِ اللَُهِ
وَذَرُوا الْبَيْعَ ذَلِکُمْ خَيْرُ لَکمْ إنْ کُنْتُمْ تَعْلَمُونَ
የዉመል ጁመዓ
https://t.me/abukiweb
Telegram
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
ስለ ቴክኖሎጂ እና እስልምና በቻልኩት አቅም አሳዉቃለሁ።
በነፃ ለመማር (Frontend web development)
👉 t.me/abukiweb/615
አላማችን:
👉 t.me/abukiweb/88
ኮምፒዉተር ለመግዛት
👉 t.me/Abuki_Computer
ዌብሳይት ለማሰራት፡
👉 t.me/abukiweb/583
ለጥያቄና ለአስተያየት
👉 @Abukiweb_bot
በነፃ ለመማር (Frontend web development)
👉 t.me/abukiweb/615
አላማችን:
👉 t.me/abukiweb/88
ኮምፒዉተር ለመግዛት
👉 t.me/Abuki_Computer
ዌብሳይት ለማሰራት፡
👉 t.me/abukiweb/583
ለጥያቄና ለአስተያየት
👉 @Abukiweb_bot
👍30💯8
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
አላማችን ባጭሩ🛑🛑 اسلام عليكم ورحمة الله وبركاتة በመጀመሪያ አላህ ሁሉም እህት ወንድሞች የተስተካከለ እና ያማረ ህይወት እንዲያኖራቸውና መጨረሻቸው አሳምሮ ጀነተል ፊርዶስ እንዲወፍቃቸው እለምነዋለሁ። በመቀጠል ሁላችሁም እንድትገነዘቡትና እንድረዱት የቻናሌን አላማ በትንሹ ላሳውቃችሁ። 1 በኢኮኖሚ ምክንያት ከቴክኖሎጂው የራቁ ወንድም እህቶች በነፃ ቴክ ማስተዋወቅ ነው። ማለትም፦…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እቅዳችን ላይ ሞት እንጨምርበት🛑
እንለፋለን ግን አንድ ቀን ወደ አኼራ መሄዳችን አይቀርም።
አብሽሩ ለዲናችሁ ብላችሁ ከሀራም እርቃችሁ ችግር ላይ ያላችሁ ወንድምና እህቶች።
በዱንያም ደስታ በአኼራም ደስታ እንድታገኙ ነብዪ(صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ)
አብዝተዉ የሚጠቀሙት ዱዓ አብዙ👇👇👇👇
رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الْآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
ግን ይህ ሁሉ ለፍተን ሞት እንዳለብን ስናዉቅ ዱንያ ላይ ቆይታችን አጭር እና ብልጭልጭ መሆንዋን እንገነዘባለን።
ይድረስ ሀራሙን ላለመስራት ችግር ላይ ላሉ ወንድም እህቶች።
እኛም ሰበቡን እናደርሳለን
በአላህም እንመካለን አላህ ያግዘን🤲
ሼር በማድረግ ያግዙን🤝
የቴሌግራም ቻናል

👍62🤝3👏2
✅ለኡማዉ በምትችለዉ ጠቃሚ ሰዉ ሁን 🤝
✅ግን መጥቀም ካልቻልክ ከጉዳት እራቅ 🤝
✅መልካም ሁን ወላሂ ደስተኛ
ትሆናለህ🤝
✅ምስጋና ሙገሳ እና ዝና አትመኝ🤝
✅ሌላዉ በቻልከዉ ማህበረሰብህ ለመደገፍ ስትነሳ አዛ ይበዛብሀልና
ታገስ🤝
✅ሴቶችን አክብር ተንከባከብ ምክንያቱም የነብዩ (صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ)አደራ ናቸዉና🤝
ሼር በማድረግ ያግዙኝ🤝
ቻናል👇
https://t.me/abukiweb
✅ግን መጥቀም ካልቻልክ ከጉዳት እራቅ 🤝
✅መልካም ሁን ወላሂ ደስተኛ
ትሆናለህ🤝
✅ምስጋና ሙገሳ እና ዝና አትመኝ🤝
✅ሌላዉ በቻልከዉ ማህበረሰብህ ለመደገፍ ስትነሳ አዛ ይበዛብሀልና
ታገስ🤝
✅ሴቶችን አክብር ተንከባከብ ምክንያቱም የነብዩ (صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ)አደራ ናቸዉና🤝
ሼር በማድረግ ያግዙኝ🤝
ቻናል👇
https://t.me/abukiweb
Telegram
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
ስለ ቴክኖሎጂ እና እስልምና በቻልኩት አቅም አሳዉቃለሁ።
በነፃ ለመማር (Frontend web development)
👉 t.me/abukiweb/615
አላማችን:
👉 t.me/abukiweb/88
ኮምፒዉተር ለመግዛት
👉 t.me/Abuki_Computer
ዌብሳይት ለማሰራት፡
👉 t.me/abukiweb/583
ለጥያቄና ለአስተያየት
👉 @Abukiweb_bot
በነፃ ለመማር (Frontend web development)
👉 t.me/abukiweb/615
አላማችን:
👉 t.me/abukiweb/88
ኮምፒዉተር ለመግዛት
👉 t.me/Abuki_Computer
ዌብሳይት ለማሰራት፡
👉 t.me/abukiweb/583
ለጥያቄና ለአስተያየት
👉 @Abukiweb_bot
👍82🏆8💯7👏1
የወንድና ሴት ግሩፕ ለይቼዋለሁ‼️
👉ትምህርቱ አንድ አይነት ነው ሁለቱም ጋር ነፃ ነዉ‼️ ✅
ሁለቱም የለየሁበት ምክንያት ፦
1 የእኽቲላጥን በር ላለመክፈት በኡስታዞች በተሰጠኝ ምክር መሰረት።
2 አስጠኚ የሆኖ ሴቶችና ተማሪዎች ያለምንም እፈረት ተዋዉቀዉ ተግባብተዉ ትምህርቱ ስኬታማ ሆኖ እንዲቀጥል በማሰብነዉ።
3 ሴቶች በሴቶች ዳዕዋ ስለሚኖር መለየቱ ግድ ነዉ።
4 በተረፈ በመማሪያ ክላሶቻችሁ በሁለታቹም በኩል እራሳችሁ ጠብቁ።
5 ወደ ግሩፑ መግቢያ የሆኑ መስፈርቶች በዚህ ሳምንት አሳዉቃችሁና መማር የምትፈልጉ ትምህርታቹ የምጀምሩ ይሆናል ኢንሻአላህ።
ከላይ በግሩፕ የምታይዩት ቁጥር እናንተን ለማገዝ እና ለማስጠናት የተስማሙ ወንድምና እህቶች ናቸዉ።
አላህ ኸይር ጀዛቸዉ ይክላቸዉ።
[[የevangadi Scolarship የላካችሁ አዲስ መረጃ እዚህ ላይ ተለቆዋል ገብታቹ እዩ። https://youtu.be/IrUHoXLx0G4?si=X76jzc47hLuzCDKa ]]
ሀሳብ ካላችሁ በዉስጥ አሳዉቁኝ።
ሼር በማድረግ ያግዙኝ🤝
የቴሌግራም ቻናል
=

👍123👏13👌12🤝7💯3🤔2
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
Photo
የነፃ‼️ ትምህርቱ መመዝገቢያ መስፈርት‼️
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاتة
( በዚህ ዙር ምንማረዉ Web Development👉 Basic computer skills :Html,Css,Javascript,Node.Js..…………))
በዚህ ዙር መመዝገብ ያልቻላቹህ ወይም
በስራ ፤ በትምህርት ፤በቂርዓት ፤በህመም፤እና መሰል ምክንያቶች አሁን መመዝገብ ያልተመቻቸላቹ አላህ ካለ ቀጣይ ከአምስት ወር ቦኃላ ሁለተኛ ዙር ቅድሚ ሰጥተን እንመዘግባቹዋለን።
ዋና መስፈት‼️
1 ለትምህርቱ በቂ ግዜ ያላቹ ቢያንስ በቀን 3 ሰዓት✅
2 አሪፍ ኢንተርኔት ያላችሁ (ጥቅልም) ቢሆን ችግር የለዉም✅
3 ፡ ኮምፒዉተር ቢኖራችሁ ይመከራል ካልሆነ ስፖንሰር ስናገኝ በአካል ትማራላቹህ✅
4 ፡ በትዕግስ ትምርቱ የመጨረስ ወኔ ያላቹህ✅
5 ፡ ማታ በጥናት ሰዓት ላይቭ መግባት የምትችሉ።✅
6 ፡ የሚሰጡ ፕሮጀክቶች በተሰጣችሁ ሰዓት ማጠናቀቅ የምትችሉ✅
7 ፡ በስልክ ዋናዋና እዉቀት ብቻ መያዝ እፈልጋለሁ የምትሉ✅
8 በዚህ ሳምንት ፎርም ይላክላቹና መስፈርቱን የምታሟሉ ትመዘገባላቹ እራሳችሁን አዘጋጁ።
((ያልገባችሁን ለመጠየቅ ግን ሙሉዉን ሳታነቡ አትምጡ።))
ሼር በማድረግ አግዙኝ🤝
ቻናሉ ለመቀላቀል
👇👇👇👇
https://t.me/abukiweb
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاتة
( በዚህ ዙር ምንማረዉ Web Development👉 Basic computer skills :Html,Css,Javascript,Node.Js..…………))
በዚህ ዙር መመዝገብ ያልቻላቹህ ወይም
በስራ ፤ በትምህርት ፤በቂርዓት ፤በህመም፤እና መሰል ምክንያቶች አሁን መመዝገብ ያልተመቻቸላቹ አላህ ካለ ቀጣይ ከአምስት ወር ቦኃላ ሁለተኛ ዙር ቅድሚ ሰጥተን እንመዘግባቹዋለን።
ዋና መስፈት‼️
1 ለትምህርቱ በቂ ግዜ ያላቹ ቢያንስ በቀን 3 ሰዓት✅
2 አሪፍ ኢንተርኔት ያላችሁ (ጥቅልም) ቢሆን ችግር የለዉም✅
3 ፡ ኮምፒዉተር ቢኖራችሁ ይመከራል ካልሆነ ስፖንሰር ስናገኝ በአካል ትማራላቹህ✅
4 ፡ በትዕግስ ትምርቱ የመጨረስ ወኔ ያላቹህ✅
5 ፡ ማታ በጥናት ሰዓት ላይቭ መግባት የምትችሉ።✅
6 ፡ የሚሰጡ ፕሮጀክቶች በተሰጣችሁ ሰዓት ማጠናቀቅ የምትችሉ✅
7 ፡ በስልክ ዋናዋና እዉቀት ብቻ መያዝ እፈልጋለሁ የምትሉ✅
8 በዚህ ሳምንት ፎርም ይላክላቹና መስፈርቱን የምታሟሉ ትመዘገባላቹ እራሳችሁን አዘጋጁ።
((ያልገባችሁን ለመጠየቅ ግን ሙሉዉን ሳታነቡ አትምጡ።))
ሼር በማድረግ አግዙኝ🤝
ቻናሉ ለመቀላቀል
👇👇👇👇
https://t.me/abukiweb
Telegram
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
ስለ ቴክኖሎጂ እና እስልምና በቻልኩት አቅም አሳዉቃለሁ።
በነፃ ለመማር (Frontend web development)
👉 t.me/abukiweb/615
አላማችን:
👉 t.me/abukiweb/88
ኮምፒዉተር ለመግዛት
👉 t.me/Abuki_Computer
ዌብሳይት ለማሰራት፡
👉 t.me/abukiweb/583
ለጥያቄና ለአስተያየት
👉 @Abukiweb_bot
በነፃ ለመማር (Frontend web development)
👉 t.me/abukiweb/615
አላማችን:
👉 t.me/abukiweb/88
ኮምፒዉተር ለመግዛት
👉 t.me/Abuki_Computer
ዌብሳይት ለማሰራት፡
👉 t.me/abukiweb/583
ለጥያቄና ለአስተያየት
👉 @Abukiweb_bot
👍136🤔6🏆4
ሰዎች በሀራምና በማይረባ ነገር ተጠምደዉ ባሉበት ወቅት
በሀላል መንገድ ለዱንያዉ ለአኼራዉም በሚለፋ የአላህ ባሬያ ላይ የአላህ እዝነት ሰላምና በረከት ይዉረድ።
((ዱዓም ኢባዳ ነዉና ዱዓ አብዙ🤝))
ቻናሉ ለመቀላቀል
👇

👍126🥰11🤝2💯1
🛑اسلام عليكم ورحمة الله وبركاتة
ከዚህ በመቀጠል አላህ ካለ በዚህ ቻናል የምንለቅላችሁ፡
👉ለዱንያም ለአኼራችን የሚጠቅሙ ምክሮች፤ሀዲስ፤ቁርዓን እና ቴክኖሎጂ ነክ ነገሮች እንለቅላችኃለን።
👉ኡስታዞች በመጋበዝ
ስለ ቴክኖሎጂ ሙስሊሞች ዳዕዋ ማድረግ።
👉 በኦንላይን መስራት የምንችላቸዉ ስራዎች መጠቆም ፡መመካከር ።
👉 በተለይም ለሴቶች የኦንላይን ስራ እንዴት መስራት እንደሚችሉ በዘርፋ ልምድ ያላቸዉ ሰዎች በመጋበዝ ልምዳቸዉ መካፈል።
👉 ተመራቂ ተማሪዎች ስራ እንዲያገኙ ስራ ሲገኝ መጠቆም፡
👉 በየዘርፋ ያሉ አካላት አንድላይ በማድረግ ተነጋግሮ ችግራቸዉ የሚፈቱበት መንገድ መጠቆም
👉እኛ እናስባለን አላህ ይፈፅማልና አላህ እንዲያግዘን ዱዓ ማድረግ🤝
ሼር በማድረግ ያግዙኝ🤝
ቻናሉ ለመቀላቀል
👇👇👇

👍61🏆6🤝4🥰2
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
🛑اسلام عليكم ورحمة الله وبركاتة ከዚህ በመቀጠል አላህ ካለ በዚህ ቻናል የምንለቅላችሁ፡ 👉ለዱንያም ለአኼራችን የሚጠቅሙ ምክሮች፤ሀዲስ፤ቁርዓን እና ቴክኖሎጂ ነክ ነገሮች እንለቅላችኃለን። 👉ኡስታዞች በመጋበዝ ስለ ቴክኖሎጂ ሙስሊሞች ዳዕዋ ማድረግ። 👉 በኦንላይን መስራት የምንችላቸዉ ስራዎች መጠቆም ፡መመካከር ። 👉 በተለይም ለሴቶች የኦንላይን ስራ እንዴት መስራት እንደሚችሉ በዘርፋ…
፡
፡
፡
ምክያቱም የፈለገ በቴክኖሎጂ ብንሰለጥን አላህ ካልያዝን ያዉ ማሀይም ነንና መተዋወስ ግድ ይላል።
፡
፡
ምክያቱም የፈለገ በቴክኖሎጂ ብንሰለጥን አላህ ካልያዝን ያዉ ማሀይም ነንና መተዋወስ ግድ ይላል።
👍75💯16
🛑اسلام عليكم ورحمة الله وبركاتة
የመጀመሪያ ዙር ምዝገባችን በጥራት ለማስኬድ የተማሪዎች ቁጥር ብዛት ለመወሰን ይህን በመምረጥ ያግዙኝ።
፡ ትክክለኛውን ይምረጡ👇👇
የመጀመሪያ ዙር ምዝገባችን በጥራት ለማስኬድ የተማሪዎች ቁጥር ብዛት ለመወሰን ይህን በመምረጥ ያግዙኝ።
፡ ትክክለኛውን ይምረጡ👇👇
Anonymous Poll
13%
በአንዳንድ ምክንያቶች አሁን ለመመዝገብ አይመቸኝም አላህ ካለ ከአምሥት ወር ቦኃላ እመዘገባለሁ ።
17%
ለቻናሉም አዲስ ነኝ ምዝገባዉ ምን እንደሆነም አላዉቅም
32%
እኔ ሁሉንም መስፈርቶች አሟልቼ ምዝገባ እየጠበቅኩ ነዉ።
38%
ከኮምፒውተር ዉጪ ሌሎች መስፈርቶች አሟልቻለሁ።
👍59🥰1💯1
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
አላማችን ባጭሩ🛑🛑 اسلام عليكم ورحمة الله وبركاتة በመጀመሪያ አላህ ሁሉም እህት ወንድሞች የተስተካከለ እና ያማረ ህይወት እንዲያኖራቸውና መጨረሻቸው አሳምሮ ጀነተል ፊርዶስ እንዲወፍቃቸው እለምነዋለሁ። በመቀጠል ሁላችሁም እንድትገነዘቡትና እንድረዱት የቻናሌን አላማ በትንሹ ላሳውቃችሁ። 1 በኢኮኖሚ ምክንያት ከቴክኖሎጂው የራቁ ወንድም እህቶች በነፃ ቴክ ማስተዋወቅ ነው። ማለትም፦…
፡
፡
ለቻናሉ አዲስ የሆናችሁ ወንድምና
እህቶች ይህን በማንበብ አላማችንን መረዳት ይችላሉ።
ሌላዉ እስካሁ የተለቀቁ ፁሁፎች ብዙ ስላልሆኑ እነሱን በማንበብ መረዳት ትችላላቹህ።
በጥቅሉ አላማችን በነፃ‼️ያለችን እዉቀት ለኡማዉ ማካፈል ነዉ✅
፡
ለቻናሉ አዲስ የሆናችሁ ወንድምና
እህቶች ይህን በማንበብ አላማችንን መረዳት ይችላሉ።
ሌላዉ እስካሁ የተለቀቁ ፁሁፎች ብዙ ስላልሆኑ እነሱን በማንበብ መረዳት ትችላላቹህ።
በጥቅሉ አላማችን በነፃ‼️ያለችን እዉቀት ለኡማዉ ማካፈል ነዉ✅
👍67
አዋቂ ሁን
ወይም ተማሪ ሁን
አልያም አድማጭ ሁን
አራተኛ አትሁን ትጠፋለህ‼️
ነብዪ(عليه الصلاة والسلام
((አሁን ሁላችንም ተማሪዎች ወይም አድማጮች ነን አላህ አዋቂ ያርገን))
ቻናሉ ለመቀላቀል👇
https://t.me/abukiweb
ወይም ተማሪ ሁን
አልያም አድማጭ ሁን
አራተኛ አትሁን ትጠፋለህ‼️
ነብዪ(عليه الصلاة والسلام
((አሁን ሁላችንም ተማሪዎች ወይም አድማጮች ነን አላህ አዋቂ ያርገን))
ቻናሉ ለመቀላቀል👇
https://t.me/abukiweb
Telegram
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
ስለ ቴክኖሎጂ እና እስልምና በቻልኩት አቅም አሳዉቃለሁ።
በነፃ ለመማር (Frontend web development)
👉 t.me/abukiweb/615
አላማችን:
👉 t.me/abukiweb/88
ኮምፒዉተር ለመግዛት
👉 t.me/Abuki_Computer
ዌብሳይት ለማሰራት፡
👉 t.me/abukiweb/583
ለጥያቄና ለአስተያየት
👉 @Abukiweb_bot
በነፃ ለመማር (Frontend web development)
👉 t.me/abukiweb/615
አላማችን:
👉 t.me/abukiweb/88
ኮምፒዉተር ለመግዛት
👉 t.me/Abuki_Computer
ዌብሳይት ለማሰራት፡
👉 t.me/abukiweb/583
ለጥያቄና ለአስተያየት
👉 @Abukiweb_bot
👍72🤝5💯4🥰1
አስተዉሉ ‼️‼️
ዶክተሮች ፦
((ጓንት ፤ማስክ ፤የፀጉር መሸፈኛ
፤መነፅር ፤ወፍራም ጋወን ፣አርገዉ ከባድ እና ዉስብስ የሆነዉ የጭኖቅላት እና ሌሎችም የቀዶ ጥገና ህክምና ያከናዉናሉ‼️))
እኛ ግን ኒቃብ ለብሰን ስንማር ይከለክሉናል።ምክንያት ይደረድራሉ።
ይህ ጭፍን ጥላቻ እንጂ ሌላ አይደለም።
ቢገባቸዉ እና ኒዕማዉ ቢያዉቁት ኖሮ
ብቻቻችን የምንማርበት ክፍል በሰጡን ነበር።
[[ችግሩ አያስተነትኑም‼️]]
ሼር በማድረግ ያግዙኝ🤝
ቻናሉ ለመቀላቀል👇👇

👍112💯7🤔3🥰1👌1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
መማር እፈልጋለሁ ግን
👇👇
programming መማር አይከብድም⁉️
ስለ ኮምፒዉተር መማር አይከብድም?⁉️
ለምትሉኝ።
አጭር መልስ‼️
( አሊፍ ) ( ባ ) ( ታ ) ብለን ገና ኑራኒያ መቅራት ስንጀምር እንዴት ነበር የሚከብደን እ⁉️
ግን ትንሽ ከተለማመድነዉ በኃላ
ኑራንያ ጨርሰን አማ ጁዝ
አማ ጁዝ ጨርሰን ተባረክ
፡
፡
እንደዛ እያልን ያሲን እንደርሳለን።
በአላህ ፍቃድ ቀስ በቀስ ደሞ ሙሉ 30 ጁዝ እንጨርሳለን።
ልብ በሉ‼️
ግን መጀመሪያ ስጀምሩት አሊፍ ይቁም ይጋደም አታዉቁም ነበር።
ግን ካለን የማወቅ ፍቅር አንፃር እያንቀላፋንም☝️ (ልክ ከላይ እንዳለዉ ህፃን)ቢሆን እንቀራ ነበር።
programming ልክ እንደዛዉ ነዉ።
በፍቅርና ባለመሰላቸት ከተማራቹ በጣም ገር እየሆነ ይሄዳል ኢንሻአላህ።
ዋናዉ የናንተ ጥንካሬ ነዉ።
ስህተት ካለ አርሙኝ።

👍131👏10👌6🤝3
አላህ ሆይ በእዝነትህ
መልካም ስራቸዉ ሚዛን ደፍቶላቸዉ ፣
ኪታባቸዉ በቀኝ እጃቸዉ ከሚሰጣቸዉ ባሮችህ አርግን።
በዱንያም ደስታ በአኼራም ጀነተል ፊርደዉስ ወፍቀን።
አሚን።
https://t.me/abukiweb
መልካም ስራቸዉ ሚዛን ደፍቶላቸዉ ፣
ኪታባቸዉ በቀኝ እጃቸዉ ከሚሰጣቸዉ ባሮችህ አርግን።
በዱንያም ደስታ በአኼራም ጀነተል ፊርደዉስ ወፍቀን።
አሚን።
https://t.me/abukiweb
👍112🥰19👏17💯11😢4👌1
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاتة
አላህ ካለ ዛሬ በዕለተ ጁመዓ ሰበብ ማድረሱ እንጀምራለን።
ነፃ ሲባል እንደፈለጋችሁ ሞልታችሁ መላክ አይቻልም ካልሆነ አልመዘግብም።
መዋሸት የተከለከለ ነው 🚫
አሏህ ፊትም ያስጠይቃል
ፎርሙን በእውነት ሞልታችሁ መላክ ጥቅሙ ለእናንተ ነው 💯
ከሰዓት 11:00 Form ይላክላቹዋ ኢንሻዓላህ።
https://t.me/abukiweb
አላህ ካለ ዛሬ በዕለተ ጁመዓ ሰበብ ማድረሱ እንጀምራለን።
ነፃ ሲባል እንደፈለጋችሁ ሞልታችሁ መላክ አይቻልም ካልሆነ አልመዘግብም።
መዋሸት የተከለከለ ነው 🚫
አሏህ ፊትም ያስጠይቃል
ፎርሙን በእውነት ሞልታችሁ መላክ ጥቅሙ ለእናንተ ነው 💯
ከሰዓት 11:00 Form ይላክላቹዋ ኢንሻዓላህ።
https://t.me/abukiweb
Telegram
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
ስለ ቴክኖሎጂ እና እስልምና በቻልኩት አቅም አሳዉቃለሁ።
በነፃ ለመማር (Frontend web development)
👉 t.me/abukiweb/615
አላማችን:
👉 t.me/abukiweb/88
ኮምፒዉተር ለመግዛት
👉 t.me/Abuki_Computer
ዌብሳይት ለማሰራት፡
👉 t.me/abukiweb/583
ለጥያቄና ለአስተያየት
👉 @Abukiweb_bot
በነፃ ለመማር (Frontend web development)
👉 t.me/abukiweb/615
አላማችን:
👉 t.me/abukiweb/88
ኮምፒዉተር ለመግዛት
👉 t.me/Abuki_Computer
ዌብሳይት ለማሰራት፡
👉 t.me/abukiweb/583
ለጥያቄና ለአስተያየት
👉 @Abukiweb_bot
👍82
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፈገግ በል ደስ ይበልህ✅
ምክንያቱ እዚያ ፦ ፡የሚያይህ ፤የሚሰማህ፤ የሚጠብቅህ፡የሚንከባከብህ …………የአለማቱ ጌታ አላህ ነዉ።
©የተኮረጀ
ምክንያቱ እዚያ ፦ ፡የሚያይህ ፤የሚሰማህ፤ የሚጠብቅህ፡የሚንከባከብህ …………የአለማቱ ጌታ አላህ ነዉ።
©የተኮረጀ
🥰55💯14👍13🤝4
የመጀመሪያ ዙር ነፃ‼️ ምዝገባ ፎርም‼️
1 ሙሉ ስም፡✅ 3 ስልክቁጥር✅
2 :ፆታ፡✅ 4 :አድራሻ✅
5 :የትምህርት ደረጃችሁ✅
6 :ለትምህርቱ ያላችሁ ፍላጎት እና ያላችሁ ዝግጅት በትንሹ አብራሩ።
7 : አስር መስመር ትክክለኛ ራሳችሁ ያላቹበት ሁኔታ የሚገልፅ ፁሁፍ ላኩ✅
የትምህርቱ አይነትና መስፈርት ለማወቅ👇👇
https://t.me/abukiweb/133
ምንድነዉ ነዉ ምንማረዉ ለማወቅ፦
https://t.me/abukiweb/103
ሴቶች እንዴት ነዉ ምንማረዉ⁉️ለማወቅ ፦ https://t.me/abukiweb/132?single
የቻናሉ አላማ ለማንበብ👇👇
https://t.me/abukiweb/88
1: freelancing (እንዴነው ቤት ሆነን መስራት የምንችለው?)
https://t.me/abukiweb/109
ማሳሰቢያ ⚠️⚠️
በቂ ግዜ (በቀን 3:00 ሰዓት የተሰጣችሁ ቪድዮ ምታዩበት ግዜ)ሳይኖራችሁ መመዝገብና ከትምህርቱ መዘናጋት ከግሩፑ ያስባርራል⚠️ ነፃ ነዉ ብላችሁ እንደፈለጋችሁ መሆን አትችሉም⚠️
ሁሉም ባአንዴ ላኩ።
((doc Or Pdf Or Normal ፁሁፍ በአማርኛም በእንግሊዘኛ መላክ ይቻላል))
እርግጠኛ ካልሆናችሁ ቀጣይ ዙር ጠብቁ✅
ፎርሙ ለመላክ👇
((ኮምፒዉተር ያላችሁ በዚህ ላኩ 👉 ))
[[ኮምፒዉተር የሌላችሁ መጀመሪያ ያላካችሁ በዚህ ላኩ ምክክር እናድርግ 👉 https://t.me/abukiweb/146
])
ምዝገባ የሚያበቃዉ ህዳር ቀን 30/ 2017 ነዉ።
ከተግባባን👍
ሼር በማድረግ ለወንድም እህቶች አድርሱልኝ🤝
ቻናሉ ለመቀላቀል
||👇👇👇👇👇

👍99🤝8💯2