⚙Method 2: No Rooting
1)Open Lucky patcher and find the app you want to hack the in app purchasement.
2)If in app purchasement available, you will see "In app purchases found" below the app.
3)Long press on the app or just tap on the app and click on "open menu of patches".
4)Select "Support patch for In app and LVL emulation.
5)Select apply, wait until it finishes. After that your device will reboot automatically.
If your patch was successful, you may say goodbye to the obnoxious google in app emulation window, that used to come when you select to buy something. You can buy anything for free.
Done! you may enjoy the hacked app now
✍ ለጓደኛዎ #share ማድረጎን አይርሱ።
‼️📢: @abuchutech
▬▬▬📌Share📌▬▬

Forwarded from ሰሌዳ | Seleda
ጋላክሲ ስፔስ የተሰኘው የቻይና ኩባንያ በአይነቱ ልዩ የሆነ የበይነ መረብ ሳተላይት ይፋ ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል❗️
⚡️ኩባንያው አዲሱን የበይነ መረብ ሳተላይት ለማበልጸግ የ5ኛውን ትውልድ (የ5 ጂ) ኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቅሟል። ሳተላይቱ በተመጣጣኝ ክፍያ ፈጣን የበይነ መረብ አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል መሆኑ ታምኖበታል።
⚡️ከዚህ ባለፈም የኢንተርኔት ግንኙነት ስርዓትን ለመዘርጋት የሚያስችሉ የተለየዩ የቴክኖሎጂ ቁሳቁሶችን በማስቀረት አገልግሎቱን በቀላሉ ሰፊ ቦታ ተደራሽ ለማድረግ ያስችላል ነው የተባለው።
በዚህ መሰረት ሳተላይቱ የቻይና ዋና ከተማን 50 ጊዜ እጥፍ በሆነ የቦታ ወሰን ውስጥ አገልግሎት መስጠት ይችላል ተብሏል።
©ሲ ጂ ቲ ኤን
🦁• @ThinkAbyssinia •🦁

Forwarded from RepTeክ Solution (Enku)
⚠️❌ ማስጠንቀቂያ ❌⚠️
Nano liquid glass
📌Nano ተብሎ የሚታወቀው የሞባይል ስክሪን የሚያጥነክር Glass ካንሰር ሊያሲዝ እንደሚችል እየተነገረ ይገኛል! ዝርዝር መረጃ ፅሁፉን ነክተው ያንብቡ!
🔻11 ነፃ የNASA ሶፍትዌሮች እጃችን ገብተዋልDownload ለማድረግ ፅሁፉን ይጫኑ
🔻የSs7 Attacking ስልት ተጠቅመን እንዴት የሰው የቴሌግራም አካውንት Hack ማድረግ እንችላለን?ይህንን ለመማር ሊንኩን ይጫኑ

Telegram
Hᴀʙᴇᴤʜᴀ Tᴇᴄʜ ™
ይህ ቻናል ፈጠራዎችን ፣ መረጃዎችን በአማርኛ፣የቴክኖሎጂ እውነታዎችን ፣ የወደፊቱን ቴክኖሎጂ እና የአይቲ ምክሮችን በማካተት የቴክኖሎጂ ዓለምን ያቀርባል፡፡
ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው
ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ
Ғᴏʀ ᴀɴʏ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ👇
@Tech_habesha_bot
ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው
ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ
Ғᴏʀ ᴀɴʏ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ👇
@Tech_habesha_bot
❇️በኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ብዙነሽ መሰረት የሚመራው እና ከ60 በላይ አባላትን የያዘው የልዑካን ቡድን ወደ ኤርትራ ሊያቀና ነው❗️
⚡️ልዑኩ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር፣ ከብሔራዊ ቲያትር፣ ከታዋቂ ደምጻውያንና የጃኖ ባንድ ሙዚቀኞችን ያካተተ ከ60 በላይ አባላትን የያዘ ነው።
⚡️የባህል በድኑ ጉዞ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ የተፈጠረውን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ነው። ቡድኑ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ሲሆን የሙዚቃ ዝግጅት ለማቅረብ ከመጭው ሰኞ ጀምሮ ወደ ኤርትራ ይጓዛል።
⚡️የባህል ቡድኑ በቆይታው በአስመራ፣ ከረን እና ምጽዋ ከተሞች የተለያዩ የሙዚቃ ዝግጅቶችን እንደሚያቀርብ ይጠበቃል።
⚡️የኤርትራ የባህል ቡድን ባለፈው ዓመት የካቲት ወር ላይ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ተመሳሳይ ዝግጅቱን በአዲስ አበባ፣ ባህር ዳር እና ሀዋሳ ከተሞች ማቅረቡን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
©ፋና
❇️• @abuchutech •❇️

#FakeNews #Alert
#ከትግራይ_ክልል ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የተሰጠ መግለጫ❗️
⚡️ዋልታ ኢንፎረሜሽን ማእከል የተባለ የመገናኛ አውታር፣ የትግራይ ብሄራዊ ክልል መንግስት ም/ርእሰ መሰተዳደር ክቡር ዶ/ር #ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል #ሂወታቸው_አልፈዋል ብሎ በዛሬው እለት ያሰራቸው ነጭ የፈጠራ ወሬ ፈፅሞ ሀሰት መሆኑን ለመላው ህዝባችን ማሳወቅ እንወዳልን፡፡
⚡️ዋልታ ኢንፎረሜሽን ማእከል የተባለ የመገናኛ አውታር waltainfo.com በሚል ፌስቡክ ገፁ ላይ ዛሬ ታህሳስ 03/2012 ዓ/ም ከሰአት በኅላ ያሰራጨው #ሀሰተኛ የአሉባልታ ወሬ፣ ይህ የመገናኛ አውታር ባለፉት አመታት በትግራይ ህዝብ ላይ የብሄር ተኮር ጥቃት እንዲደርስ ስያካሂደው የነበረ ዘመቻ ኣካል መሆኑን ሊታወቅ ይገባል፡፡
⚡️በመጨረሻም የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ዋልታ ኢንፎረሜሽን ማእከል የተባለ የመገናኛ አውታር #በህግ የሚጠቅይ መሆኑን ይገልፃል፡፡
©የትግራይ ክልል ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ

✍ በአለም ላይ በርካታ የሞባይል ስልኮችን በማምረት እና በመሸጥ የሚታወቀው የፊንላንዱ ግዙፉ ካምፓኒ ኖኪያ በ2013 Nokia 301 የተሰኘውን ስልኩን አምርቶ በገበያው በብዛት ሽጦ ነበር፡፡ ታዲያ በ2013 ት ከተመረቱት ቀፎዎች መካከል አንደኛውን የገዛው አፍጋኒስታዊው ግለሰብ ስልኩን በገዛው በዛው አመት አንዴ በመንገድ ላይ በመሄድ ላይ ሳለ በተፈጠረ ረብሻ ከተተኮሰ ጥይት ደረቱ ላይ ያስቀመጠው ይሄ የኖኪያ 301 ስልክ የተተኮሰውን ጥይት በመከላከል ህይወቱን ሊታደግለት ችሏል 🙌
©ምንጭ :- @techhabesha
©ምንጭ :- @techhabesha
❓ይህንን ያውቃሉ❓
✔️ይህ የሳምሰንግ Safety Truck የተሰኘ ትራክ ከፊት ያለውን እይታ በእስክሪን ከሗላ ላሉ መኪኖች በማሳየት ለሹፌሮች ከፊት ያለውን እይታ በቀላሉ እንዲያዩ ይረዳል
© @techhabesha

✍ Windows Command prompt (Cmd) ተጠቅመን እንዴት የሌሎችን ኮምፒዩተሮች መዝጋት እንደምንችል እናያለን።
#How to hack other computer and shut them down
━━━━━━━━━━━━━
📢: @abuchutech
━━━━━━━━━━━━━
#በተለይ internet cafe እና Wifi ቦታ በጣም አፋጣኝ የሆነ ነገር ግጥሟችሁ ብዙ ሰው እየተጠቀመ ኮኔክሽኑ እየተንቀራፈፈ ካስቸገራችሁ👽👽
⚠️❗️ማስጠንቀቂያ⚠️❗️
ይሄ ትምህርታዊ ነው ህገወጥ ነገር ቢደረግ ቻናሉ ሀላፊነት አይወስድም።
✍ የሚያስፈልገን internet connection እና CMD ነው።
Step 1:~ cmd መክፈት
Step 2:~ ከዛ tracert ብላቹ ጽፋቹ space ከሰጣችሁት በኋላ የምፈልጉትን website መጻፍ እኔ www.facebook.com የሚለውን መርጫለው ስጽፍም
tracert www.facebook.com
Enter ስትጫኑ internet አክሰሱን እየተጠቀሙ ያሉ ሰዎችን ዝርዝር ያመጣላቹሀል
Step 3:~ ከዛ complete ሲል
Shut down -i ብለን እንጽፋለን
ከዛ ከሚመጣልን window ላይ add የሚለውን መርጠን ከላይ ከተዘረዘሩት ተጠቃሚዎች የ አንዱን እንጽፋለን።
ቀጥሎም comment የሚለው ላይ የምንዘጋበት ተጠቃሚ screen ላይ የሚመጣ ማስጠንቀቂያ ጹህፍ እንጽፋለን እስከሞላንበት ሰከንድ ድረስ ስክሪኑ ላይ ያሳይና ይዘጋዋል ማለት ነው። ━━━━━━━━━━━━━
📢: @abuchutech
━━━━━━━━━━━━━
🌀Share በማድረግ የበለጠ እንድንሰራ moral ሁኑን! እውቀትንም ለ ወዳጆቻቹ ያካፍሉ! ቻናሉን በማስተዋወቅ ያግዙን!

Forwarded from ዲጄ ዴቫ ዲሽና ፊልም ሴንተር DJ DEVA DISH & FILM CENTER 📡🛠🎞🎬🖥
ለአብሮ አደጎቻችን ይህንን ሊንክ ሼር በማድረግ አብረውን እንዲስቁ እንጋብዛቸው!!
👇👇👇👇👇👇👇👇
@ye90slejochofficialchannel
@ye90slejochofficialchannel
👆👆👆👆👆👆👆👆
እናመሰግናለን!
👇👇👇👇👇👇👇👇
@ye90slejochofficialchannel
@ye90slejochofficialchannel
👆👆👆👆👆👆👆👆
እናመሰግናለን!
Forwarded from ሰሌዳ | Seleda
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ያገኙት የኖቤል የሰላም ሽልማት ሜዳሊያና ዲፕሎማ በብሔራዊ ሙዚየም የማስቀመጥ ስነ ስርዓት እየተከናወነ ነው❗️
⚡️ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች እና ታዋቂ ግለሰቦች በተገኙበት ነው የማስቀመጥ ስነስርዓቱ እተከናወነ የሚገኘው።
⚡️ጠቅላይ ሚኒስትሩ 100ኛውን የዓለም የሰላም ኖቬል ሽልማት አሸንፈው ሰሞኑን ሜዳሊያውንና ዲፕሎማውን መቀበላቸው የሚታወስ ነው፡፡
© ፋና
🦁• @ThinkAbyssinia •🦁
⚡️ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች እና ታዋቂ ግለሰቦች በተገኙበት ነው የማስቀመጥ ስነስርዓቱ እተከናወነ የሚገኘው።
⚡️ጠቅላይ ሚኒስትሩ 100ኛውን የዓለም የሰላም ኖቬል ሽልማት አሸንፈው ሰሞኑን ሜዳሊያውንና ዲፕሎማውን መቀበላቸው የሚታወስ ነው፡፡
© ፋና
🦁• @ThinkAbyssinia •🦁
ኢትዮጵያ የፊታችን የካቲት ወር የአፍሪካ ሀገራት ምድር ጦር ጉባኤን ታስተናግዳለች❗️
⚡️ጉባኤውንም የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት በአፍሪካ የአሜሪካ ጦር ጋር በመተባር እንደሚያዘጋጀውም ነው የተመለከተው።
⚡️በአፍሪካ የአሜሪካ ጦር ምክትል አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ላፍቴ ፍሎራ በጉባኤው ዝግጅት ዙሪያ ለመምከር ጉብኝት አድርገዋል።
⚡️በጉብኝታቸውም ወቅት ለጉባኤው እየተደረገ ባለው ዝግጅት ዙሪያ ከኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሰራዊት ሀላፊዎች ጋር ተወያይተዋል።
⚡️በጉብኝታቸውም ወቅት የአሜሪካ ጦር በአህጉሪቱ ዘላቂ ፀጥታ ለማረጋገጥ የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ህብረት ጥረቶችን ማገዝ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል።
⚡️ለአራት ቀናት በሚካሄደው ጉበኤ ላይ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ወታደራዊ አዛዦችን የሚያሰባስብ ነው።
⚡️በዚህ ቆይታቸውም በሀገራቱ መካከል ወታደራዊ ትብብርን በማጠናከር የአህጉሪቱን ደህንነት መጠበቅ ላይ እንደሚወያዩ በአፍሪካ ከአሜሪካ ጦር እዝ ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል።
©ፋና
🔰• @abuchutech •🔰

❇️በአዲስ አበባ የሚገኙ የቆዩ ላዳ ታክሲዎች በአዳዲስ ታክሲዎች እንዲተኩ እንደሚደረግ ኢ/ር ታከለ ኡማ ተናገሩ❗️
⚡️ለዚህም የታክሲ ባለቤቶችን ከባንክ ጋር የማስትሳሰር ስራ እንደሚሰራም ኢ/ር ታከለ ገልጸዋል።
⚡️የአዲስ አበባ የታክሲና የሀይገር ባስ ማህበራት ለተገልጋዩ ክብርን በመስጠት ለማገልገል የሚያስችል መርሐ ግብር ይፋ ማድረጊያ መድረክ ተከናወናል።
⚡️በመርሀ ግብሩ ላይ 13 የታክሲ እና ሶስት የሀይገር ባስ ማህበራት ተሳትፈዋል።
⚡️መርሐ ግብሩ በተለይ ለአረጋውያን፣ ለነፍሰጡሮች እና ለአካል ጉዳተኞች በተሻለ መንገድ ለማገልገል የሚያግዝ ነው።
⚡️በመርሀ ግብሩ ላይ የተገኙት ኢ/ር ታከለ ኡማ አነስተኛ ታክሲዎችና ሀይገር ባሶች ለነዋሪው እየሰጡ ላሉት አገልግሎት አመስግነዋል።
የታክሲ ባለንብረቶች በተለያዩ ጊዜያት ለሚያነሱዋቸው ጥያቄዎች አስተዳደሩ ምላሽ ለመስጠት እየሰራ መሆኑንን ተናግረዋል ኢ/ር ታከለ። በእድሜ ያረጁ አነስተኛ ታክሲዎች አዳዲስና የመጫን እቅማቸው ከፍ ባሉ አነስተኛ ታክሲዎች እንዲተኩ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን ተናግረዋል ኢ/ር ታከለ።
⚡️ለዚህም ባለንብረቶችን ከባንክ ጋር የማስተሳሰር ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ።
⚡️የታክሲና የሀይገር ባስ ባለንብረቶች በበኩላቸው የከተማ አስተዳደሩ በሚያከናውናቸው ሁሉን አቀፍ እንቅስቃሴዎች ላይ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገልጸዋል።
© Mayor of Addis

❇️የኢትዮጵያን ሳተላይት ታህሳስ 10 ወደ ህዋ ለማምጠቅ ዝግጅቱ ተጠናቋል፡- የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚንስቴር❗️
⚡️ታህሳስ 10 ወደ ህዋ ለማምጠቅ ቀጠሮ የተያዘላት ETRSS ONE የምትሰኘው የኢትዮጵያ ሳተላይት አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቋን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚንስትር ዶ/ር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ አስታወቁ፡፡
⚡️በአውሮፓውያን አቆጣጠር 2019 ያለፉት ወራት ብቻ በአለም አቀፍ ደረጃ 98 ሳተላይቶች ወደ ህዋ የመጠቁ መሆናቸውን የገለፁት ሚንስትሩ የኢትዮጵያ ሳተላይት 99ኛ ትሆናለች ብለዋል፡፡
⚡️የሳተላይቷን ደህንነት የሚቆጣጠሩ እና መረጃ የሚቀበሉ ባለሙያዎች ተገቢውን ስልጠና ማግኘታቸውን ሚንስትሩ ገልፀዋል፡፡
⚡️ሪፖርተራችን ነፃነት ወርቁ እንደዘገበችው የሳተላይቷን የጉዞ ሁኔታ ታህሳስ 10 ከጠዋቱ 12 ሰአት ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት መከታተል ይቻላል ያሉት ሚንስትሩ 3 ዋና ዋና ክንውኖች ይኖራልም ብለዋል፡፡
©EBC

🔰በኢትዮጵያ ካሉ የኢንተርኔት አገልግሎቶች ተጠቃሚዎች ውስጥ 59 ነጥብ 5 ከመቶ የሚሆኑት ስልክ ቁጥርን እንደ ይለፍ-ቃል /password/ እንደሚጠቀሙ ጥናት አመለከተ❗️
⚡️ተጠቃሚዎች የስልክ ቁጥርን መጠቀማቸው ጠንካራ የይለፍ-ቃል እንደተጠቀሙ እንደሚሰማቸውም በጥናቱ ተመላክቷል።
⚡️በዓለም አቀፍ ደረጃ የሳይበር ጥቃት በከፍተኛ መጠን እያደገ መምጣቱም ነው የተነገረው።
በኢትዮጵያ ያለው በሳይበር ደህንነት የግንዛቤ መጠንም ዝቅተኛ እንደሆነ የኢንፎርሜሽን መረብና ደህንነት ኤጀንሲ ጥናት ያመለክታለል።
ኤጀንሲው በ2011 ዓ.ም 1 ሺህ 635 የሚሆኑ ግለሰቦች ላይ ሀገር-አቀፍ የሳይበር ደህንነት ምዘና ጥናት አከናውኗል።
⚡️በጥናቱ ከተሳተፉት መካከል 975 (59 ነጥብ 5 በመቶ) ያክሉ ስልክ ቁጥርን እንደ ይለፍ-ቃል/password/ በመጠቀም ጠንካራ የይለፍ-ቃል እንደተጠቀሙ እንደሚሰማቸው ጥናቱ ያመለክታል።
⚡️በተጨማሪም 59 ነጥብ 1 በመቶ ያክሉ የጥናቱ ተሳታፊዎች የይለፍ ቃሎቻቸውን የሚታይ ቦታ ላይ ጽፈው ማስቀመጥን እንደ ማስታወሻ መንገድ እንደሚጠቀሙበት ገልጸዋል።
⚡️67 ነጥብ 6 ከመቶ የሚሆኑት የጥናቱ ተሳታፊዎች በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚሰራጩ መረጃዎች ትክክለኛ ናቸው ብለው እንደሚያምኑም ነው የተነገረው። በመሆኑም የሳይበር ደህንነት ጉዳይ በቸልታ ሊታለፍ የማይገባውና የለት ተለት የህይወታችን አካል እየሆነ በመምጣቱ ተገቢውን ትኩረትና ጥናቃቄ ልናደርግ እንደሚገባ የኢንፎርሜሽን መረብና ደህንነት ኤጀንሲ የሰራውን ጥናት አስመልክቶ ያወጣው መረጃ ያመለክታል።