እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ
ክርስቶስ ተንሰአ እሙታን
በዐብይ ኃይል ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግዓዞ ለአዳም
ሰላም
እይእዜሰም
ኮነ
ፍሰሐ ወሰላም።
መልካም በዓል ይሁንላችሁ
ክርስቶስ ተንሰአ እሙታን
በዐብይ ኃይል ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግዓዞ ለአዳም
ሰላም
እይእዜሰም
ኮነ
ፍሰሐ ወሰላም።
መልካም በዓል ይሁንላችሁ
"የክርስቶስን ሕማም ማሰብ ነፍስን ከምረት (ከቂም) ይፈውሳታል። ይኸውም የክርስቶስን ትዕግሥት በማስታወስ በራሷ (በምረቷ) እንድታፍር በማድረግ ነው"
(ቅዱስ ዮሐንስ ቅሊማቆስ)
*የክርስቶስን ሕማምና ሞት በአእምሮው ሳይሆን በልቡ የተረዳ (የተዋሐደው) ሰው ቂም ሊይዝ አይቻለውም።
#ሼር
https://t.me/abreshpp_seilatmgegna
(ቅዱስ ዮሐንስ ቅሊማቆስ)
*የክርስቶስን ሕማምና ሞት በአእምሮው ሳይሆን በልቡ የተረዳ (የተዋሐደው) ሰው ቂም ሊይዝ አይቻለውም።
#ሼር
https://t.me/abreshpp_seilatmgegna
ሰይጣንም የአንቺን ምስጋና ወሬ ሲሰማ በብስጭት ጥርሱን ያፏጫል፤ የምስጋናሽ ወሬ በእርሱ ዘንድ መራጃ ነውና እራሱን ይቆርጠዋል፡፡ ከስምሽ አጠራር የተነሣ መብረቅ በኃይል ሲጮህ እንደ ሰማ ሁሉ ይደነግጣል፡፡ አንቺ ከተወለድሽ ጀምሮ ፈጽሞ ዕረፍት አላገኘም፡፡ በአንቺ ታመመ በልጅሽም ተጨነቀ በአንድ ልጅሽ መስቀል ሥቃይ አገኘው፡፡ ከፍጡራን ወገኖች ሁሉ ይልቅ ሰይጣል አንቺን ይጠላል፡፡"
#አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ
#ሼር
#አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ
#ሼር
🕯"ድውያነ ስጋ ሁላችሁ ወደ ድንግል ኑ!"🕯
የምድር ኃጥአን ሁላችሁ ወደ ቅድስት ድንግል ኑ። በርሷ ስጦታ ጻድቃን ትሆኑ ዘንድ ልብሳችሁ ያደፈ ሁላችሁ ወደዚች ቅድስት ምንጭ ኑ። የይቅርታ ውሃ ወደ ምትፈስ ልብሳችሁንም በልጇ ደም እጠቡ። ለሰማያዊ መሽርነት ትዘጋጅ ዘንድ።
ድውያነ ስጋ ሁላችሁ ወደ ድንግል ኑ፤ በጸሎቷ ኃይል እንድትፈውሱ። የዕውቀት ድሆች ሁላችሁ ኑ፤ የዕውቀት ምንጭን ከእሷ ትቀዱ ዘንድ። ያማረ የተወደደውን የጥበብን ምክር ታገኙ ዘንድ።
^አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ^
^አርጋኖነ ድንግል^