AB Profit Hub
3.74K subscribers
412 photos
66 videos
56 files
1.22K links
Download Telegram
No More VPN

ለወራት ያህል በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ ተነስቷል።

ቴሌግራም ፣ ዩትዩብ ፣ ፌስቡክ ፣ ቲክቶክ መሰል የማህበራዊ ሚዲያዎች ከወራት በፊት (የካቲት ወር 2015 ዓ/ም) በተጣለባቸው ገደብ ያለ VPN መስራት እንዳቆሙ ይታወቃል።

ዛሬ ሰኞ ከሰዓታት ጀምሮ እነዚህ የማህበራዊ ሚዲያዎች ያለ VPN መስራት ጀምረዋል።   
👍2❤1👏1
ሰበር መረጃ

አሁን በዚ ሰዓት ቴሌግራም ያለ VPN አይሰራም!

ይህ የሆነበት ምክንያት ምናልባትም የ12ኛ ክፍል ፈተና ዛሬ ስለተጀመረ ይመስለኛል!
👍1