AB Profit Hub
3.74K subscribers
412 photos
66 videos
56 files
1.22K links
Download Telegram
✳️ Tech News...

👉በቅርቡ ስልካችንን በእየ ሶስት ወሩ ብቻ ቻርጅ ማድረግ ነው የሚጠበቅብን ምክንያቱም ከሰሞኑ ተመራማሪዎች እንድ ነገር ይፋ አድርገዋል።

👍ተመራማሪዎችም እንዳሉት ከሆነ Magneto Electric Multiferroic ተብሎ የሚጠራ ከአዲስ ቁስ የተገኘ አዲስ የ Smartphone ባትሪ በአንድ ጊዜ በተደረገ ቻርጀ ለሶስት ወር ያህል እንዲቆይ የማድረግ አቅም ያለው ነው ተብሏል።

✔️Join @ethiotech2012
1
join This Bot & make money =@techbyabrahambot
Join our youtube channel to get more tech tutorial https://www.youtube.com/channel/UC2uSFdbEo_xeYZkZ5KrG5kQ?sub_confirmation=1