AB Profit Hub
3.79K subscribers
407 photos
66 videos
56 files
1.21K links
Download Telegram
👍4
https://timebucks.com/?refID=227713668

TimeBuks እሳካሁን ያልስራ አለ?
News የምትፈልጉ።
1
Forwarded from ኢትዮ BBC
የተሳፈሩበት ዶልፊን ተሽከርካሪ ነዳጅ በመጨረሱ ምክንያት ሴኖትራክ ላይ የተሳፈሩ 8 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው አለፈ

በቄለም ወለጋ ዞን ሰዮ ደንታ ወረዳ አሸዋ የጫነ ገልባጭ ሴኖ ትራክ ላይ የተሳፈሩ ተጓዦች በደረሰባቸው የተሽከርካሪ መገልበጥ አደጋ የስምንት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ ዋና መምሪያ አስታወቋል።

የዞኑ ፖሊስ ዋና መምርያ የትራፊክ ደህንነት ቁጥጥር አስተባባሪ ምክትል ኢንስፔክተር ሞቲ ጉዲሳ ለብስራት ሬዲዮ እንደተናገሩት መጋቢት 19 ቀን 2018 ዓም 3:30   ከ20 በላይ የሚሆኑ መንገደኞች ከደንቢ ዶሎ ከተማ ወደ አሺ ሙጌ ወረዳ በአንድ የሕዝብ ማመላለሻ ዶልፊን ተሽከርካሪ ተሳፍረው ሲጓዙ ተሽከርካሪዎ መንገድ ላይ ነዳጅ በመጨረሱ የተነሳ ተሳፋሪዎቹ  አሸዋ የጫነ ሴኖትራክ የጭነት ተሽከርካሪ ላይ ለመሳፈር ተገደዋል።

የተሳፈሩበት የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3-35460 ኢቲ የሆነው አሸዋ የጫነ ሴኖ ትራክ የጭነት ተሽከርካሪ፣ ነዳጅ ጨርሶ ከቆመው የሕዝብ ማመላለሻው ዶልፊን የወረዱትን ከሃያ በላይ ተጓዦች በጫነው አሸዋው ላይ አሳፍሮ ወደ ሙጊ ከተማ ሲጓዝ ደንታ ቀበሌ፣ አባ ጃራ  ቀረብቾ፣ የተባለ ስፍራ ሲደርስ በመገልበጡ ወዲያውኑ የስምንት ሰዎች ህይወት አልፋል።

በአደጋው  6 ወንዶች እና 2 ሴቶች ሕይወታቸው ያለፈ ሲሆን ከሟቾቹ ሁለቱ ሕፃናት ናቸው።በ 12 ሰዎች ላይ ከባድ የመቁሰል አደጋ የደረሰ ሲሆን ከዚያ ውስጥ 7ወንዶች እና 5 ሴቶች እንደሆኑ ምክትል ኢንስፔክተር ሞቲ ጉዲሳ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።

አደጋውን ያደረሰው የሴኖ ትራኩ የጭነት አሽከርካሪ ለግዜው ከህግ ቢሰወርም ክትትል እየተደረገበት ይገኛል። ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎችም ደንቢ ዶሎ ከተማ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።

@ethio_BBC1
8💔5
https://beta.rightup.fun/detail/PqBI5nmpfCchoxTjCKSL?r=X-5CGdncoajqH


6 Seat new የቀረው Connect Adregachehu tebiku eski 25$ deres nw
2👍1
Gamegala አሰራር እና ሙሉ መረጃ
ይህን video በማየት በደንብ መስራት ትችላላችሁ 👍
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://youtu.be/4HIT92Xlo6M?si=8YPqfaTm12mTKrCj

በዚ link app አውርዱት


https://getblock.me/u/25093658

Appን ስታወርዱት VPN ተጠቀሙ አብሩ Appን ካወረዳቹት በኃላ VPN አቋርጡት አረፉት

per 1 invited 1
Per game $0.5 -$1


ልክ ወደ Appኡ እንደገባቹ face verification ጨርሱ ከዛ ጌም መጫወት ወይም ሰው invite አድርጉ

ይህ App real  ከፋይ ነው ወጥራቹ ስሩት
1
https://www.tanvexo.com/home?invite_code=98886
WhatsApp kefetacechu bematakut kutir ብቻ ስሩት
ማንም ሰው እንደዚህ ነው ምናምን እንዲለኝ አልፈልግም I said ስልክ ቁጥር ካላችሁ(WhatsApp የማትጠቀሙበት ስሩት ።
Le internet Yihonal