AB Profit Hub
3.74K subscribers
412 photos
66 videos
56 files
1.22K links
Download Telegram
ስልኮ እየተጠቀሙበት በመሃል መስራት ያቆማል?

ለምን? መፍትሄውስ

👉 Fix: Unfortunately, settings has stopped error

ስልኮ ከተለመደዉ በላይ ይዘገያል ወይስ እንዲያ ከናካቴዉ አልሰራም ብሎ ቀጥ ብሎ ይቆማል፡፡
እንግዲህ ስልኮ በጣሙን የሚዘገይ አልያም አልታዘዝ ካሎት ስልኮ የሆነ ችግር ገጥሞታል።
ማለት ሲሆን ለዚህ አይነት ችግር መንስዔ የሚሆኑ መነሾዎችን ከነመፍትሄዎቻቸዉ ጋር እንደሚከተሉት አቅርበንሎታልና ይተግብሯቸዉ፡፡

👉💫 ከስልኮ ላይ የአላስፈላጊ አፕሊኬሽኖች መኖር ከስልኮ ላይ አላስፈላጊ አፕሊኬሽኖችን ያጥፉ፡፡
ስልኮ ላይ ብዙ አላስፈላጊ አፕሊኬሽኖች ለምሳሌ ጌሞች ፣ የፎቶ እና ቪዲዮ ማሳመሪያ (ኤዲትኢንግ) ሶፍትዌሮች የተለያዩ የሙዚቃም
ይሁን የቪዲዮ ማጫወቻ(ፕሌየሮች) ስልኮ ላይ ካለ በተቻለ መጠን የሚፈልጉትን አፕሊኬሽን
ሶፍሮች ብቻ ትተዉ ሌላዉን በአብዛኛዉ የማይጠቀሙባቸዉን አፕሊኬሽኖች ያጥፉ፡፡

👉 የስልኮ ዳታ መያዣ(ስቶሬጅ) በፋይሎች መጨናነቅ በስልኮ ሜሞሪ ላይ አዳዲስ መረጃዎችን ብዛት ያላቸዉ ሙዚቃዎች፣ቪዲዮች፣ያልጫኑት ሶፍትዌር አፕሊኬሽኖች አስቀምጠዉ ከሆነ በተቻለ መጠን የማይፈልጉትን ቢያጠፉ አልያም ከቆይታ በኋላ
ብፈልጋቸዉ አላገኛቸዉም ካሉ በሌላ ተንቀሳቃሽ የመረጃ ቋት(ሜሞሪ) ያስቀምጡት፡፡

👉🔥 የስልኮን ኦፕሬቲንግ ሲስተም እና ስልክዎ ላይ ያለን ሶፍትዌር አለማደስ
ስልኮ ያሉትን ሶፍተዌሮች እና ስልኮን ያለማደስ ስልኮን ለሌላ ቫይረስ አልያም ጎጂ ሶፍትዌር ያጋልጣል።

🗣ይህም የስልኮን ፐሮግራሞች ሳይዘጉ ከኋላ እንዲነሳ(background play) ስለሚያደርገዉ ስልኮንና የሚጠቀሙበትን ሶፍትዌር ያደሱት፡፡

👉🌟ካች (Cache) ዳታን አለማፅዳት
ካች ዳታ የምንላዉ አብዛኛዉን ጊዜ
የምንጠቀምባቸዉን ሶፍትዌሮችና ፋይሎች ስልካችን የሚያስቀምጥበት ቦታ ሲሆን ስልካችንን መረጃን በማመላለስ (loading
data) ጊዜን እና ቦታ ተጣቦ ከመዘግየትና ከመቆም ያደናል ስለዚህ የስላካችንን ከች ማፀዳት ተቃሚ ያደርገናል፡፡

👉 💫Widgets መጠቀምን ማብዛት
አንድሮይድ ስልኮች ከሚሰጡን የተለየ ጥቅም አንዱ ዊጄትስ ቢሆንም ያን ያህልም የሚሰሩትን ካልገደብን ስልካችንን በማጨናነቅና እንዲቆም
(ስታክ) እንዲያደርግ በማድረግ ረገድም ከፍ ያለዐድርሻ ያላቸዉ በመሆናቸዉ ዊጄትስን በመቀነስ
ካልሆነም በማጥፋት ስልኮ በየጊዜዉ መቆሙን አላያም መንቀራፈፉን ማስቆም አማራጭ ነዉ፡፡

👉 ⭐️ፋብሪካዉ ሲያመርተዉ ወደነበረበት ማሰተካከያ መመለስ(reset factory setting)
የስልኮ ማርጀት አልያም ለብዙ ጊዜያት መጠቀም ስልኮን እንዲቀራፈፍ አልያም በየማሃሉ እንዲቆም ለመሆኑ ምክንያት ላይሆን ይችላል፡፡
አንዳንድ የማስተካከያ(ሴቲንግ) ለዉጦች ወይም አቅጣጫ መጠቆምያ ጂፒስ ኦን ማድረግ (ማብራት) ለስልኮ መንቀራፈፍ ምክንያት ሊሆኑ ስለሚችሉ የስልኮ በመሃል በመሃል መቆም (ስታክ) ሲያጋጥሙ ስልኩ ሲዘጋጅ ወደነበረበት መመለስ (reset factory setting) ችግሩን ሊቀርፍ ይችላል፡፡

👉 ⚡️ዎልፔፐር (Wallpaper) መጠቀም ስልኮ ለዓይን እንዲስብ አልያም በአንድ አንድ አቋራጭ ቴክኒኮች ምክንያት ስልኮ ላይ ላይቭ
ዎልፔፐር (Live Wallpaper) መጠቀም አንዱ የአንድሮይድ ስልኮች ገፀ-በረከት ቢሆንም ለስልኮ መዘግየትም ይሁን መቆም(ስታክ
ማድረግ) ምክንያት ሊሆን ስለሚችል ማጥፋቱ መንቀራፈፉን አልያም ሰታክ ማድረጉን ሊያስቆም ይችላልና አይሞክሩት፡፡

👉 ስልኮ አቧራ ከሞላዉ
የሚሰሩበት ቦታ አልያም የሚዉልበት አከባቢ አቧራማ ከሆነ ስልኮን ማፅዳትና ከተፀዳም በኋላ
መልሶ በአቧራ እንዳይሞላ መከላከያ መጠቀም፡፡ ከተጠቀሱት አማራጮች ዉስጥ አንዱን ብቻ መርጦ በመተግበር ሳይሆን ሁሉንም አልያም አብዛዛኛዉን መፍቴዎች በአንድ ላይ በመተግበር
ዉጤት ስለሚያስገኝ ከመፍቴዎች ዉስጥ በመምረጥ ሳይሆን ከቻሉ ሁሉንም መፍትሄዎች ስልኮ ላይ መተግበር ካልሆነም የተቻሉትን
መከወን እንደመፍተሄ ይሆናል፡፡
👍1
Channel name was changed to «Tech By Abraham»
አብራህም እንኳንለብርሃነ
🕯🕯🕯🕯
🕯🕯🕯🕯
🕯🕯🕯🕯
🌹
🌹🌹
🌹🌹🌹
🌹
🌹🌹
"በጎል ሰከበ አፅርቅት ተጠብለለ
ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወልደ"
በበረት ተኛ በጨርቅ ተጠቅለለ፡
የዓለም መድኃኒት ዛሬ ተወለደ

🕯🕯📖📖🕯🕯

📖📖📖
" ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።"
(ኢሳ 7: 14)
📖📖📖
" እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።"
(ማቴ 1: 23)
📖📖📖
" ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል ስሙም ድንቅ መካር" ኃያል "አምላክ" የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።"
(ኢሳ 9: 6
🕯🕯🕯🕯🕯

🌹እንኳን🌹
💜💜
ለብርሃነ ልደቱ
ለጌታችን ልደት
💙በዓል 💜
🌹በሰላም🌹
💜አደረሰህ💜
🌷🌷
💜💜
🌹🌹
💜💜
🌷🌷
💜💜
🌹🌹
💜💜
🌷🌷
💜💜
🌹🌹
💜💜
🌷🌷
💜💜
🌹🌹
💜💜
🌷🌷
💜💜
🌹🌹
💜💜
🌷🌷
💜💜
🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹
ባ ለ ው ለ ታ ች ን
🌷🌷🌷🌷🌷
ጌ ታ ች ን
🌹🌷🌹🌷
አ ም ላ ካ ች ን
🌹🌳🌹🌳🌹
መ ዳ ኒ ታ ች ን
🌹🕯🌹🕯🌹
🍸🍸
🍸🍸
🍸🍸
🍸🍸
🕯🕯 ክርስቶስ🕯🕯
🕯🌳🌹የእናታችን 🍸
🕯🌳🌹የቅድስት 🍸
🕯🌳🌹ድንግል🍸
🕯🌳🌹ማሪያም🍸
📖📖
📖📖
🕯🕯
🕯🕯
🕯🕯
🕯🕯
🕯🕯

🌺🌺በቸርነቱ 🌺🌺
🌺
🌺🌺
🌺🌺🌺
🌺
🌺
🌷💜🌷ከነ በለቤትህ ጋር🌹🌳🌹
🌹 የሰላም 🌳
🌹የደስታ 🌳
🌹 የፍቅር🌳
🌹የበረከት🌳
🌹የአንድነት 🌳
🌳🌳🌳🌳🌳🌳
🌳በዓል
🌳🌳ይሁንላቹህ
🌳አሜን!!!🌳
🌳አሜን!!!🌳
🌳አሜን!!!🌳
🌳
አማን 🌹
🕯
🍸
📖
ባ ለ ው ለ ታችንን
አማኑኤል
🌹🌳🌹🌳🌹🌳
Network street through and cross over cable arrangment
ለፈታ
ሁለቱ እብዶች

ሁለት ዕብዶች ከአማኑኤል ሆስፒታል ዘበኛውን ሸውደው ለማምለጥ ይስማሙና ወደ መውጫው በር ያመራሉ። እንደደረሱም፤ ዘበኛውን ከቦታው ያጡታል። እነርሱም እጅግ በማዘን፤ አይይይ.
.
.
.
. አሁን ታዲያ ማንን ሸውደን ልንወጣ ነው? በማለት ወደ ነበሩበት ተመለሱ።


መሳቅ ነው አመሌ አመሌ
😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅

@ethiotech2012
የምን አይቶ ዝም ማለት😳
ሌሎችም join እዲያደርጉ
Share 😘 Share 😘 Share😘
❤️❤️❤️ስለራስህ ከስራህና ከአንተ በላይ የቀረበ ምስክር እንዲኖርህ አትጠብቅ
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
👇
@ethiotech2012
💧ሰዉ ስራህን አይቶ እንዲያደንቅህ አስበህ ከሆነ የምትሰራዉ ራስክን እየገደልክ መሆኑን ተረዳ።

💧በማንኛዉም መስሪያቤት የሚቆጣጠርህ እንጅ ስራህን በነፃነት እንድትሰራ ማመቻቸቱ ቀርቶ በምን መንገድ እንደምትሰራ እንኳን አዉቀቱ የለዉም።
ስለዚህ እርሱን ለማስደሰት ሳይሆን ራስህን ለማበልፀግ፣ የሙያ ስነመግባርህን ለማስከበርና ለህሊናህ ብለህ ስራ።

💧 ኳስ ተጫዉቶ ሳያዉቅ ተጫዋቾችን በቴሌቪዥን መስኮት እየተመለከተ ሲሳደብ፣ ሲተችና አስተያት ሲሰጥ ቆይቶ ቤት ድረስ መጥቶ አንተን ለማብሸቅ የሚታትር ጓደኛ የለህም? ታዲያ ከእርሱ ምን ተማርክ? ከበሮ ሲያዩት ያምር ሲይዙት ያደናግር የሚባለዉን አባባል ዘንግቶ አንተን ሁሌም በጨበጣ ቢተችህ ይገርምሃል? በእርሱ ተነሳስተህ የስራ ተነሳሽነትህን ልትተዉ?? በል በል ዉሾችን ተዉና ግመሏን ሁን!!!

💧 አንድ ቀን ወንበሩን ብትሰጠዉ እንዴት መምራት እንዳለበት የማያዉቅ ሰዉ በምላስ ጦር ሌሎችን ሲወጋ ተመልክተህ አታዉቅም? ታዲያ አቅምህን ራስህ እያወቅክ ለምን የሰዉ ሙገሳ ትጠብቃለህ!??

💧 ተማሪ እያለህ ሰቃይ ተማሪ ሲገኝ "እርሱ እኮ ሸምዳጅ ነዉ።" የሚል ተቀፅላ የተሰጠዉ ተማሪ አታስታዉስም?? ታዲያ ይሄንን እያወቅክ ለምን ሰዉ ስራህን እንዲያሞግስልህ ትጠብቃለህ።

💧ብዙ ነገር ማንሳት ይቻላል። ተወዳጅነትን ለማትረፍ ከሆነ የምትሰራዉ ስራህ ዘላቂ ዉጤትና ለዉጥ አያመጣም። በሰዎች ፍላጎት የተሰፋ ስራ እየሰራህ የሌሎች ስራ አስፈፃሚ ሆነህ ትቀራለህ።

💧 በየደቂቃው አቅምህን አጎልብት። ከስህተትህ ተማርና አሻሽለህ ሞክረዉ። አሁንም ካልተሳካ በሌላ መንገድ ሞክረዉ። ነገሮችን ቀለል አድርገህ ለመስራት አንብብ፣ አጫጭር የዩቱብ ቪድዮችን ተመልከት፣ ሙያህ የሚጋብዝህን ወርክሾፖች ተሳተፍ።

💧 ስራህን በአግባቡ ለህሊናህ ብለህ ስራ። ራስህን በስራህ ገምግም። ሳይንሳዊ ትችቶችን ለማስተናገድ በርህን ክፈት። በጨበጣ ለሚተቹህ አትንበርከክ። ስራህ የአንተ ምስክር መሆኑን ተረዳ።

📖 ብሩህ ተስፋ እንደፃፈዉ
@LoveFkrLove
​​🎭❤️❤️❤️የምትወደውን ሰዉ ስታይ
ፈገግ በል እንደምትወደው ይረዳል፡፡

🎭ጠላትህንም ስታገኝ ፈገግ
በል ጥንካሬህን ይመለከታል፡፡

🎭ጥሎህ የሄደን ሰዉ ስታገኝም
ፈገግ በል ፀፀት ይሰማዋል፡፡

🎭የማታቀዉንም ሰዉ ስታገኝ
ፈገግ በል ሰላም ያስገኝሀል፡፡

🎭አዚ ቻናል ላይ የተለጠፉትን ነገሮችም ስታይ ፈገግ በል 😁 አይቆጥርብህም እኮ፡፡🙄
🎼
ፈገግ እያልክ Join
👇
@ethiotech2012

#ሁል_ግዜ_ፈገግ_እንበል፡፡
❤️😁❤️😁❤️😁
🔐
‹‹ህልምህን እውን አድርገው፤ አለበለዚያ ሌላ ሰው የራሱን ህልም እንድትገነባለት ይቀጥርሃል፡፡›› ይራህ ግሬይ
❤️❤️❤️
🤝ወዳጄ ምን እየጠበክ ነው?ተነስ ህልምህን ፈልገህ ኑረው ስኬትህ ማማው ላይ እየጠበቀህ ነው። በህይወት ስንኖር አለቀ ዘገየ የሚባል ነገር የለም በነቃህበት ግዜ ትክክል ነህ ተነስ ከቻልክ ሩጥ ካልቻልክ ተራመድ ብቻ አትቁም በግዜው መድረስህ አይቀርም።

💞መልካም ቀን 🙏

───────────
🆔 @ethiotech2012
───────────🤟
Watch "ዳዊት ፅጌ አዲስ አልበም-የኔ ዜማ-Dawit Tsige new - full Album" on YouTube
https://youtu.be/AVE4n2cjv5I