Forwarded from 4-3-3 Crypto
Silencio ክፍያ መፈፀም ጀምሯል
ለአማርኛ እና ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ገና ቢሆንም ለተወሰኑ ቋንቋዎች ክፍያ መፈፀም ጀምሯል
ክፍያ እየተፈፀመላቸው ያለ ቋንቋዎች
:
• Mandarin–English
• Ugandan–English
• South African English
• Kenyan–English
• Belarus–English
• Polish–English
• Russian–English
• Ukrainian–English
• French–English
• Arabic
• Urdu
ቀጣይ ለ English language ነው ተብሏል
እስከዛ keep recording…… a total of 1 hour record = 10$
ስለዚህ minimum ከቻላችሁ ለአንዱ 1 ደቂቃ እና ከዛ በላይ voice record አድርጉ
Amharic maximum ጥያቄ 300 ስለሆነ ለ 300 ጥያቄ ለእያንዳንዱ 1 ደቂቃ Record ብታደርጉ = 5 አዓት
5*10 =50 $
ስለዚህ ምንም ጫጫታ የማይሰማበት ቦታ በጥሩ ቮይስ መልስ መስጠት ቀጥሉበት
Also try English.
The next payout is for English language.

❤9
Guys እዚህ Group ውስጥ አጭበርባሪወች እየበዙ ነው ተጠንቀቁ link አትንኩ የሌላ ሰው USDT እንገዛለን እንሸጣለን ይላሉ ተጠንቀቁ እኔን ጠይቁ እዚሁ ላይ ተወዪዩ በውስጥ አውሩኝ ይላሉ ሌቦች።
👏4