🎯🎲🎯የግጥሜ ርዕስ የኔና ያንተ🫵 ኑሮ
ያኔ ሀገር ሳይነቃ N'otcoin ሰርቼ
ተደስቼ ነበር ዶ'ላሩን አግኝቼ
የNo'tcoin ገን;ዘብ እጅጉን አጓጉቶኝ
ምንም ሳላጣራ T'apswap ጀመርኩኝ
Ta'pswap ብጀምር ታድያ ምን ዋ;ጋ አለው
እሱም Lis't ሳይሆን እስከዛሬ አለው💔
blum dot coin'ንን ሁሉንም ጀመርኩኝ
እድሜ ለዶግስ ኮይን ያቺን ጣፋጭ ዶላ'ር ድጋሚ አፈስኩኝ🤑
በዚህ ረጅም ጊዜ ይሄንን ስሰራ
ዘመናት ያልሻረው H'amster የሚባል ነበር ከኔ ጋራ🙄
በፍቅር በሰላም ብንቆይም እስካሁን
Key ወስደሃል ብሎ ነገረኝ መርዶሁን😪
በቁልፉ ምክንያት ከሸኘኝ አምርሮ
ማ'በዴ አይቀርም ግልፅ ነው ዘንድሮ
ገና ካማኑኤል ከጊቢ ስወጣ
Major የተባለ ስራ መፍቻ መጣ
ተስፋ ላለመቁረጥ ሕመሜን ላስወጣ
እሱንም ጀመርኩኝ የማረገው ሳጣ
ተለቀቀ ብዬ ፈንጥዤ ዘልዬ
አማኑኤል ሄጽኩኝ ድጋሚ ጨልዬ🙂↕️
ከ ታሪክ ማህደር
የነገ ሰው ይበለን አሜን ❤️
From Golden Crypto
ያኔ ሀገር ሳይነቃ N'otcoin ሰርቼ
ተደስቼ ነበር ዶ'ላሩን አግኝቼ
የNo'tcoin ገን;ዘብ እጅጉን አጓጉቶኝ
ምንም ሳላጣራ T'apswap ጀመርኩኝ
Ta'pswap ብጀምር ታድያ ምን ዋ;ጋ አለው
እሱም Lis't ሳይሆን እስከዛሬ አለው💔
blum dot coin'ንን ሁሉንም ጀመርኩኝ
እድሜ ለዶግስ ኮይን ያቺን ጣፋጭ ዶላ'ር ድጋሚ አፈስኩኝ🤑
በዚህ ረጅም ጊዜ ይሄንን ስሰራ
ዘመናት ያልሻረው H'amster የሚባል ነበር ከኔ ጋራ🙄
በፍቅር በሰላም ብንቆይም እስካሁን
Key ወስደሃል ብሎ ነገረኝ መርዶሁን😪
በቁልፉ ምክንያት ከሸኘኝ አምርሮ
ማ'በዴ አይቀርም ግልፅ ነው ዘንድሮ
ገና ካማኑኤል ከጊቢ ስወጣ
Major የተባለ ስራ መፍቻ መጣ
ተስፋ ላለመቁረጥ ሕመሜን ላስወጣ
እሱንም ጀመርኩኝ የማረገው ሳጣ
ተለቀቀ ብዬ ፈንጥዤ ዘልዬ
አማኑኤል ሄጽኩኝ ድጋሚ ጨልዬ🙂↕️
ከ ታሪክ ማህደር
የነገ ሰው ይበለን አሜን ❤️
From Golden Crypto
❤3
አዲሱ የዩትዩብ ሞኒታይዤሽን መመሪያ ምን ይዟል ?
ከፊታችን ሐምሌ 8 ቀን 2017 ዓ/ም ጀምሮ ዩትዩብ፤ ዩትዩብን ተጠቅመው ገቢ በሚያስገቡ ላይ ጥብቅ መመሪያ አውጥቷል።
መመሪያው ምን ይላል ?
- ከአሁን በኋላ ዩትዩብ ክፍያ የሚፈጽመው አዲስና የራሳቸው ፈጠራ ብቻ ለሆኑ ፤ በብዛት ወይም በድጋሚ በዩትዩብ ላይ ላልዋሉ ስራዎች ነው።
- ክፍያ የሚፈጸምላቸው ቪድዮዎች እውነት እና የራስ ስራ ላይ የተመሰረቱ ብቻ መሆን አለባቸው።
- አርተፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ተጠቅመው የሚሰሩ ሰዎች ክፍያ አይከፈላቸውም።
- በድምፅና ትንሽ የቪድዮ ስራ ብቻ ተጨማምሮባቸው የሚቀርቡ የሌላ ሰዎች ስራዎች ክፍያ አያገኙም።
- በተለያዩ ተንቀሳቃሽ ቪድዮዎች ወይም የሰው ቪድዮዎች ላይ reaction መስጠት እና የሰው ቪድዮዎችን እየሰበሰቡ ማቅረብ ከዩትዩብ ክፍያ ውጭ ይደረጋሉ።
- የራሳቸው ስራ ያልሆነ ቪድዮ ማለትም እዛው ዩትዩብ ላይ በሌሎች የተሰሩ ቪድዮ የሚያቀርቡ ሰዎች የራሳቸውን ሃሳብ እንዲጨምሩና እንዲሰሩ የሚጠየቁበት መንገድ ቢኖርም ያለማስጠንቀቂያም ሊታገዱ ይችላሉ።
ዩትዩብ በአዲሱ መመሪያው ኦሪጅናል ለሆኑ እና ሰዎች በራሳቸው ጥረት ለሰሯቸው ስራዎች ክፍያ ይከፍላል። ክፍያ ለማግኘት የራስን የፈጠራ ስራ ዩትዩብ ላይ መጫን ግዴት ይሆናል።
ዩትዩብ ይህን ወደማድረግ የገባው ሰዎች የራሳቸውን የፈጠራ ስራ እንዲሰሩ ለማበረታታ ነው።
ዩትዩብ ክፍያ ለመክፈል ከዚህ ቀደም ያስቀመጠው አስገዳጁ 1 ሺህ ሰብስክራይበር እንዲሁም 4,000 የዕይታ ሰዓት በ12 ወራት ውስጥ ማግኘት አሁንም እንደ ግዴታ ይቀጥላል ተብሏል።
#YouTube #TheVerge
@tikvahethiopia

❤1