ፕሌይ ስቶር ላይ ግን ወገን ስለማናውቀው ነው እንጂ ፀዴ ፀዴ ጌሞች አሉ ይሄ ጌም አሁን ጥዌት አውርጄው እንዴት አባቱ እንደሚፀዳ
🔥11❤5👍4👏1🍾1
🧱 የ M82B ስናይፐር ልዩ ኃይል - ግሎዋል (Gloo Wall) የማይበግረው መሳሪያ!
በ Free Fire ውስጥ ብዙ ተጫዋቾች M82B ስናይፐርን ልክ እንደ AWM ወይም ካር (Kar98k) ተራ ስናይፐር አድርገው ነው የሚያዩት። ነገር ግን ይህ መሳሪያ ጠላት ግሎዋል በጀርባው ተክሎ በፍርሃት ተደብቆ ሳለ ያለምንም ችግር ለመምታት የሚያስችል አንድ እጅግ አስፈሪ ምስጢር አለው፦
🎯 በግሎዋል ውስጥ ዘልቆ መምታት (Wall Penetration)፦ የ M82B ትልቁ እና ልዩ ሚስጥር ጥይቱ ግሎዋልን ሰብሮ የማለፍ ብቃት ያለው መሆኑ ነው። ጠላት ቆስሎ ራሱን ለመፈወስ (Heal ለማድረግ) ግሎዋል ቢተክልም፣ ማነጣጠሪያችሁን (Crosshair) በትክክል ግሎዋሉ መሃል ላይ አድርጋችሁ ብትተኩሱ ጥይቱ ግሎዋሉን ቀድዶ ከጀርባው ያለውን ጠላት በቀጥታ ይመታዋል! ጠላት ጨርሶ ሳይጠብቀው ግድግዳ ውስጥ አልፎ በሚመጣ ጥይት Knock ይሆናል።
💥 ተሽከርካሪዎችን እና ግሎዋልን በፍጥነት ማፍረስ፦ ይህ ስናይፐር ከሌሎች መሳሪያዎች በተለየ በግሎዋል እና በባለሞተር ተሽከርካሪዎች ላይ እጅግ ከፍተኛ ዳሜጅ (Damage) ያደርሳል። ጠላት በግሎዋል ተከልሎ ማምለጥ እንዳይችል በጥቂት ጥይቶች ብቻ መከላከያውን ማርገፍ ትችላላችሁ።

❤7👎2🔥2👍1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Guys ዛሬ እኔ ወንድማችሁን 3300 team ለ RANK ሚቾት pro player DIV ላይ ገጠመኝ እኔም በ ድንጋጤ ልቤ ውር ውር እያለ ገባሁኝ እናም በ ድል 2 ለ 0 በ ሆነ ውጤት ጠቅ ጠቅ አርጌ KONAMI ንም አስደነግቼ እየተጓዝኩ ነው FAM ለ
TEAM formation MORE
REACT አርጉ አሪፍ REACT ካለ ይፖሰታል FORMATION
ደግሞ ልጁ ብቻውን አልነበረም የገባው KONAMI እና ኔትዎርክም ነበሩበት 😁😅
TEAM formation MORE
REACT አርጉ አሪፍ REACT ካለ ይፖሰታል FORMATION
ደግሞ ልጁ ብቻውን አልነበረም የገባው KONAMI እና ኔትዎርክም ነበሩበት 😁😅
👏30😁11❤4👍1
ቀላል ጌም እንዳይመስላቹ ጀማው ሞክሩት
╭◈GAME NAME:DOGAN SIMULATOR 2
├◈ SIZE:300MB
├◈ OFFLINE /ONLINE
├◈ 2⤴️ GB RAM
╰◈ANDROID
ረአክት በደንብ አርጉበት ጀማው
👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.LoneWolf.DoganSimulator2
╭◈GAME NAME:DOGAN SIMULATOR 2
├◈ SIZE:300MB
├◈ OFFLINE /ONLINE
├◈ 2⤴️ GB RAM
╰◈ANDROID
ረአክት በደንብ አርጉበት ጀማው
👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.LoneWolf.DoganSimulator2
👍14❤6⚡1👎1🔥1👏1
የተለያዩ ጌሞችን የምለቅባቸው ቻናሎቼ ናቸው ተቀላቀሉ እና ጌሞችን በትኩሱ አግኙ 👇🏿
https://t.me/addlist/1jJAbdn48c81NjFk
https://t.me/addlist/1jJAbdn48c81NjFk
https://t.me/addlist/1jJAbdn48c81NjFk
https://t.me/addlist/1jJAbdn48c81NjFk
👎5👍3❤2🔥1
የጌም አለም ቻናል ይባላል እንደስሙ የጌም አለም ነው ከ400 በላይ ጌሞች ተለቁውበታል ይሄን ቻናል ሳትቀላቀሉ አደራ እንዳያመልጣቹ
https://t.me/THEWORLD_OF_GAMING https://t.me/THEWORLD_OF_GAMING
https://t.me/THEWORLD_OF_GAMING https://t.me/THEWORLD_OF_GAMING
❤4👎4👍1🔥1
ዝም ብላቹ ጀማው ይሄን ቪዲዮ እዩትና ኮፒ ሊንክ አርጉልኝ
https://vt.tiktok.com/ZSXhSKBK9/
https://vt.tiktok.com/ZSXhSKBK9/
🔥7👍3👏2❤1
እስኮፕ ከፍቸ ስተኩስ ወደ ሰማይ እየሄደ ወፎችን ብቻ ነዉ የምገለዉ... ለምትሉ የ PUBG ተጨዋቾች 😁
ጠላት ፊት ለፊት ቆሞ አንተ ወደ ሰማይ የምትተኩስ ከሆነ እስኮፕህ እንዳይነቃነቅ NO Recoil ለማድርግ እነዚህን 3 ቀላል ነገሮች ሞክሩ
1 Gyro scope ተጠቀም
2 sensitivity አስተካክል የሌላ ሰወን ኮድ ዝም ብለህ ከምትቀዳ ስልጠና ቦታ Traning ገብተህ የራስህን ADS እና Camera sensitivity ፈለግ
3 Attachments አትርሳ 😐
Compensator እና Vertical Foregrip መቼም ቢሆን የነፍስ አባት ናቸዉ 😁
ለመሆኑ እናንተ ስትተኩሱ ወደ ሰማይ ሲሄድ ስንት ወፍ ገደላቹ😁

🤣14👎11😁5❤3👏3⚡1🔥1🥰1🍌1😭1