አብዮት ቅድመ 1ኛ:1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት መረጃ Abiot Pre-primary, Primary and Medium school
2.26K subscribers
2.45K photos
30 videos
1.67K files
464 links
በዚህ ትምህርት ቤት ቻናል ታማኒና ወቅታዊ መልእክቶች ፣ሞዴል ፈተናዎች ፣ ወርክሽቶች እንድሁም አስተማሪ መልዕክቶችን ያገኛሉ።
ለተማሪዎች ባህሪና ውጤት መሻሻል እንተጋለን
Download Telegram
Forwarded from Miko
🙏ምስጋና ምስጋና ምስጋናምስጋና ምስጋና ምስጋና🙏
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎆🎆🎆
ት/ት ቤታችን  በ2018 ዓ.ም የት/ት ዘመን በየካ ክፍለ ከተማ ት/ፅ/ቤት  በቀን 02/07/2018 ዓ.ም ትምህርታዊ የልምድ ልውውጥ በመማር ማስተማር ዙሪያ  እና በአጠቃላይ በትምህርት ቤቱ በተማሪዎች ውጤት እና ስነ-ምግባር መሻሻል ላይ ተግባራዊ እያደረገ ያለውን የስራ ተሞክሮ ለሌሎች በክፍለ ከተማው ውስጥ ለሚገኙ ሁሉም ት/ት ቤቶች አመራር ማካፈል ችሏል፡፡

በየካ ክ/ከተማ ት/ት ጽ/ቤት በስርዓተ ት/ት ትግበራ የስራ ሂደት መሪነት በት/ት ቤታችን አብዮት  አዘጋጅነት በተካሄደው የልምድ ልውውጥ ላይ ተሳታፊ የሆኑ አካላት
Forwarded from Miko
👉የየካ ክ/ከተማ ት/ት ፅ/ቤት
👉የስርዓተ ት/ት ትግበራና ክትትል ቡድን መሪዎች
👉  የክፍለ ከተማው ት/ት ፅ/ቤት  ባለሙያዎች
👉የወረዳ-08 ት/ት ፅ/ቤት ባለሙያዎችና ሱፐርቫይዘሮች
👉የመንግስት 1ኛ ና 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የመማር ማስተማር ም/ር መምህራን
👉የካ ክፍለ ከተማ የየወረዳው የስርዓተ ት/ት ቡድን መሪዎች
👉  የት/ት ቤቱ የወተመህ አባላት ሲሆኑ
በእለቱ የልምድ ልውውጡ የትኩረት መዳረሻ የነበሩት ሁነቶች
  ✔️በት/ቤቱ ያለውን የመማር ማስተማር ሂደት እና አጠቃላይ  ነባራዊ ሁኔታ
✔️በሰልፍ ስነ-ስርዓት ላይ የነበረው የምልክት ቋንቋ አተገባበር
✔️በእለቱ ተግባራዊ የተደረገው የሂሳብ ክበብ እንቅስቃሴ
✔️የቤተ ሙከራ አደረጃጀትና አተገባበር
✔️PVA/ክውና/ ት/ት አተገባበር
✔️የህጻናት ፓርላማ አደረጃጀት እና አተገባበር
✔️በሒሳብና እንግሊዘኛ ት/ት ቤተ ሙከራ አተገባበር
✔️የት/ት ማበልጸጊያ ማእከል አተገባበር
✔️ በ2017 ዓ.ም በ6ኛ እና 8ኛ ክፍል  የተማሪ ውጤት ተሸላሚ በመሆኑ  የተቀመረ ምርጥ ተሞክሮ  
በ2018 ዓ.ም የትምህርት ቤቱን ውጤት ለማስቀጠል እና የተማሪዎችን ውጤትና ስነምግባር ለማሻሻል ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ  መሆኑን በልምድ ልውውጡ ማረጋገጥ ተችሏል::
ልምድ ልውውጡ ስኬታማ እንዲሆን ኃላፊነታችሁን ለተወጣችሁ
  የት/ት ቤቱ መምህራን እና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች በሙሉ 
  ለት/ቤቱ ወተመህ
  ለት/ቤቱ ሀገርህን እወቅ ክበብ ተጠሪ እና አባል ተማሪዎች
  ለት/ቤቱ የህፃናት ፓርላማ ክበብ ተጠሪ እና አባል ተማሪዎች
  ለት/ቤቱ የሂሳብ ክበብ ተጠሪ መምህር እና አባል ተማሪዎች
  ለት/ቤቱ የእንግሊዘኛ ክበብ ተጠሪ እና አባል ተማሪዎች
  ለት/ቤቱ ቤተ ሙከራ አስተባባሪ
  ለት/ቤቱ አይሲቲ ክፍል ተጠሪ 
  ለት/ቤቱ የፈረቃ አስተባባሪ
  ለት/ቤቱ ሙያ ት/ት ክፍል ተጠሪ እና ለዝግጅቱ ድምቀት ለነበሩ ተማሪዎች
  ለእንግሊዘኛ ቋንቋ ት/ት ክፍል ተጠሪ 
  ለአማርኛ ቋንቋ ት/ት ክፍል ተጠሪ
   ለአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ት/ት ክፍል ተጠሪ 
  ለሂሳብ ት/ት ክፍል ተጠሪ 
  ለማህበራዊ ሳይንስ ት/ት ክፍል ተጠሪ 
  ለተፈጥሮ ሳይንስ  ት/ት ክፍል ተጠሪ 
  በአፋን ኦሮሞ ስርዓተ ት/ት ለተፈጥሮ ሳይንስ  ት/ት ክፍል ተጠሪ 
  በአፋን ኦሮሞ ስርዓተ ት/ት ለሂሳብ  ት/ት ክፍል ተጠሪ 
  ለት/ቤቱ የሰው ኃይል አስተዳደር የስራ ሂደት ተጠሪ እና ሰራተኞች
  ለት/ቤቱ የፋይናንስ የስራ ሂደት ሰራተኞች
  ለት/ቤቱ የፅዳት እና ጥበቃ ሰራተኞች
የት/ት ቤቱ አመራር ምስጋናውን እያቀረበ በቀጣይም በትጋት እና በቁርጠኝነት በተማሪዎች ውጤት መሻሻል ላይ አውንታዊ ሚናን መወጣት የሁሉም የት/ት ቤቱ ማህበረሰብ መሆኑን ከግንዛቤ በማስገባት ጠንክሮ መስራት ይገባል፡፡🙏🙏🙏🙏