ዓባይ ባንክ ከኢትዮጵያ አይ ቲ ፓርክ ጋር የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመ
-------------------------
ዓባይ ባንክ ከኢትዮጵያ አይ ቲ ፓርክ ጋር በስትራቴጂያዊ የቢዝነስ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሥምምነት በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ አይ ቲ ፓርክ ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራርመዋል።
የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ የኋላ ገሠሠ እና የኢትዮጵያ አይ ቲ ፓርክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ በለጠ እሱባለው የመግባቢያ ሥምምነቱን ተፈራርመዋል፡፡
ኃፊዎቹ ለሁለቱ ተቋሞች ብቻ ሳይሆን ለአገር ዕድገት በሚጠቅሙ ቁልፍ የፋይናንስ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ላይም በትብብር እንደሚሰሩ በመርሐ-ግብሩ ተናግረዋል።
በፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የሁለቱም ተቋማት ከፍተኛ የማኔጅመንት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

👍21❤14🤩3👏1
የዓባይ ባንክ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ
-------------------------
የዓባይ ባንክ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በዛሬው ዕለት የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡
በጉብኝቱ የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ የኋላ ገሠሠ ኢንስቲትዩቱ በአጭር ጊዜ ሰፊ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን ከጉብኝቱ መረዳት መቻላቸውን ተናግረዋል። የባንኩ ዘርፍ ከቴክኖሎጂ ጋር ሰፊ ቁርኝት ያለው በመሆኑ በቀጣይ ስትራቴጂያዊ አጋርነት ፈጥሮ ለመሥራት የሚያስችል መልካም አጋጣሚ መኖሩንም ገልፀዋል፡፡
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር/ኢ/ር) የተቋሙን የሥራ እንቅስቃሴ በተመለከተ ለኃላፊዎቹ ያብራሩ ሲሆን፣ ኢንስቲትዩቱ ከዓባይ ባንክ ጋር ለመስራት ዝግጁ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡

❤22👍21
4% የበዓል ስጦታ ከዓባይ ባንክ!
ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ 4% ጉርሻ ይሸለሙ!
የመጋቢት 30/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን
ዓባይ ባንክ ከውጭ አገር በፈጣን እና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቹ የሚላክልዎን ገንዘብ ሲቀበሉ እና ሲመንዝሩ ከከፍተኛ ዕለታዊ የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ 4% የበዓል ስጦታ ሲያቀርብልዎ በደስታ ነው፡፡
https://www.abaybanksc.com

👍9❤4👏1
4% የበዓል ስጦታ ከዓባይ ባንክ!
ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ 4% ጉርሻ ይሸለሙ!
የሚያዚያ 01/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

❤8👍2
4% የበዓል ስጦታ ከዓባይ ባንክ!
ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ 4% ጉርሻ ይሸለሙ!
የሚያዚያ 03/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

👍7
የሚያዚያ 05/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን
ጉርሻው እንደቀጠለ ነው!
ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ 4% ጉርሻ ይሸለሙ!
ዓባይ ባንክ ከውጭ አገር በፈጣን እና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቹ የሚላክልዎን ገንዘብ ሲቀበሉ እና ሲመንዝሩ ከከፍተኛ ዕለታዊ የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ 4% ጉርሻ ሲያቀርብልዎ በደስታ ነው፡፡

❤6👍1