Forwarded from AAU Study Circle
"How we spend our days is, of course, how we spend our lives."- Annie Dillard, The Writing of Life
ለመጭው የsoft skill training መድረክ የመምራት ልምድ ያላችሁ ተማሪዎች use this link to register.
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfhMwDD5aLDx1uOxkgwAACuFnQ6cyMZxf1m5NPjDfCOKIqRhQ/viewform?usp=sf_link
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfhMwDD5aLDx1uOxkgwAACuFnQ6cyMZxf1m5NPjDfCOKIqRhQ/viewform?usp=sf_link
Google Docs
Untitled form
Forwarded from AAU Act on Youth Empowerment Club
“ባለ ህልም…(Visionary)” በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ከ 2012 ዓ.ም. ጀምሮ በወር አንድ ጊዜ እየተደረገ ያለና የዪኒቨርሲቲ ተማሪዎች (ወጣቶች) ላይ የአመለካከት ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ አነቃቂና መሰረታዊ ስልጠናዎች የሚቀርቡበት ልዩ ፕሮግራም ነው፡፡
የዝግጅቱ ዋና ዓላማም በከፍተኛ ትምህርት ተቋሞቻችን ውስጥ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ያሉ ወጣት ተማሪዎች ባለ ህልም፣ ህልማቸውንም ለማሳካት ዘወትር በመልካም መንገድ የሚጥሩ፣ ከማማረር ህይወትም ወጥተው ለራሳቸውም ሆነ ለሌሎች ማህበረሰባዊ ችግሮች መፍትሄ አፍላቂ፣ ባለብሩህ ተስፋና የነገዋን ኢትዮጵያ በሀላፊነት የሚረከቡ መልካም ዜጎች እንዲሆኑ ማድረግ ነው፡፡
የዝግጅቱ ዋና ዓላማም በከፍተኛ ትምህርት ተቋሞቻችን ውስጥ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ያሉ ወጣት ተማሪዎች ባለ ህልም፣ ህልማቸውንም ለማሳካት ዘወትር በመልካም መንገድ የሚጥሩ፣ ከማማረር ህይወትም ወጥተው ለራሳቸውም ሆነ ለሌሎች ማህበረሰባዊ ችግሮች መፍትሄ አፍላቂ፣ ባለብሩህ ተስፋና የነገዋን ኢትዮጵያ በሀላፊነት የሚረከቡ መልካም ዜጎች እንዲሆኑ ማድረግ ነው፡፡
Forwarded from AAU Act on Youth Empowerment Club
We will release visionary volunteers registration form link today at 3:00LT.
Notice for all club leaders at AAU
Every club representatives(club presidents) will be expected to report for me till tomorrow.
I just need your
Full Name
Email
Phone number
Name of the club
Report here
@Bekele_Ab
Every club representatives(club presidents) will be expected to report for me till tomorrow.
I just need your
Full Name
Phone number
Name of the club
Report here
@Bekele_Ab