AAU Tutorial
7.65K subscribers
1.18K photos
10 videos
522 files
984 links
This channel is designed to share information and to support AAU students.
For any comment or suggestion use: @haile_my
Download Telegram
በዚህ በጎ ፍቃድ ተግባር ላይ መሳተፍ ምትፈልጉ ተማሪዎች በቅደም ተከተል ሙሉ ስማችሁን፣ የትምህርት ክፍል፣ ስንተኛ ዓመት እንደሆናችሁ እንዲሁም ስልክ ቁጥራችሁን @kalleo ላይ ላኩ።
Chapter 5 - Augmented reality.pptx
5.8 MB
To get more studying materials join via the link below: https://t.me/aaututorial
የመርሃ ግብር ለውጥ!

ዛሬ ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ ለተመራቂ ተማሪዎች ልዮ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እንደነበር ይታወቃል። በፕሮግራሙም ስለ Career ሊተነተን፣ ከምርቃት በኋላ ስለምትጋፈጡት ዓለምም ሊብራራ ሁሉም ነገር ዝግጁ ነበር!

ነገር ግን ዛሬ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በዓል በመሆኑና ታዳሚዎች ይህንን ጥያቄ ስላቀረቡ ፕሮግራሙ ወደ ሚቀጥለው ማክሰኞ ነሀሴ 18፣ 2013 ዓ.ም. ከቀኑ 11 ሰዓት መዛወሩት በትህትና እናሳውቃለን።

መልካም በዓል!
Today's class: Global Affairs.
Time: 6PM(12LT)
Place: CBE(FBE) Campus
(A-Z) RN 405 Eshetu Chole Building
----------------------------------------
At today's Global Affairs tutorial class, the topic of International overview & Ethiopian foreign relations will be covered and some topic's related questions will be done.
See you then!
All freshman students are cordially invited!
To get more information join via the link below:
@aaututorial
የዛሬው ግሎባል ትረንድስ ቲቶርያል ክላስ ተሰርዟል።
General psychology AAU.pdf
844.2 KB
To get more studying materials join via the link below: https://t.me/aaututorial
Psychology question.pdf
773.5 KB
To get more freshman exam questions join via the link below: https://t.me/aaututorial
Logic Exam 2nd Ch3 Test (questions).doc
85.5 KB
To get more freshman exam questions join via the link below: https://t.me/aaututorial
Dear all,

As you may know, we are working on a Job fair for Mekerem 2014. We are mobilizing sponsorship  for the smooth preparation of our job fair. We are planning to prepare  a Magazine (Metsihet) for the third round of the job fair both in Amharic and English. Here, I request all of you to contribute written documents for the magazine preparation related to:

Background of AAU.SCDC (by Center) 

Entrepreneurship skill 

Soft skill 

Career development related notes

Different messages related to our office

Related to Graduate students 

Poem (Gitim) 

Any Soft skills 

Note that: 

Please give the chance to your students if they are able to write any piece of information.

We need to receive your  written file until September 01/2021. Please be aware that it is a footprint for you to put your fingerprint in this magazine. 

Waiting to receive early.........
Regards

SCDC, AAU
SEPTEMBER 2014 JOB FAIR COMMITTEE
ለቢ.ኢ.ኮ.ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ

ለነሐሴ 13 ለተመራቂ ተማሪዎች ሊሰጥ የነበረው (CAREER ADVICE) ስልጠና በቡሄ በዓል ምክንያት ወደ ነገ ማክሰኞ ማለትም ነሐሴ 18, 2013 ዓ.ም. ከቀኑ 11:00 ላይ መዛወሩ ይታወሳል። ማንኛውም ተመራቂ የሆነ የኮሌጃችን ተማሪ ሊወስደው የሚገባ ስልጠና በመሆኑ ለዚህ ስልጠና ምንም አይነት ቅድመ ምዝገባ ሳናካሂድ ለሁሉም ተመራቂ መደበኛ ተማሪዎች ክፍት አድርገናል (ለዚህ ስልጠና ብቻ)። በመሆኑም በአራቱም ት/ት ክፍሎች የዘንድሮ ተመራቂዎች በሙሉ እንድትገኙ ተጋብዛችዃል። በቅርቡ ተመርቃችሁ ወደ ስራ አለሙ ስትገቡ ስንቅ የሚሆኗችሁ እጅግ ጠቃሚ መረጃዎችን÷ ክህሎቶችን እና ልምዶችን በስልጠናው ላይ እንደምታገኙ አምናለሁ ። ስልጠናው የሚካሄደው በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ትልቁ አዳራሽ ነው።
ስልጠናው ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ አቴንዳንስ መፈረም እንዳትዘነጉ በዚህ አጋጣሚ ለማሳሰብ እወዳለሁ። ።
በዚህ አጋጣሚ ለመጀመሪያ እና ሁለተኛ አመት ተማሪዎች ሊሰጥ የታሰበው PERSONAL DEVELOPMENT ስልጠና: ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል። ወደፊት በዚሁ ቻነላችን ላይ የምናሳውቅ ሲሆን: በትእግስት እንድጠብቁ እየገለፅኩ÷ የስልጠናዎቻችን መረጃዎችን ማግኘት ላልቻሉ ተማሪዎች : በዚህ ቻነል ላይ ሊከታተሉ እንደሚችሉ እየገለፃችሁ እና ሊንኩን በማጋራት @CareerDevelopmentCoBE የማስተዋወቅ ስራ ሁላችሁም እንድሰሩ እና የመረጃ ፍሰታችን በተማሪዎቻችን መካከል እንዲጠናከር የበኩላችሁን አበርክቶ እንድታደርጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ። ውጤታማ የትምህርት እና የስልጠና ጊዜን ተመኘሁ።

ነጋሽ ሙላቱ,
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የተማሪዎች ሙያ ማበልፀጊያ ማእከል ሀላፊ
Mandela Washingoton Fellowship Information Session:

When: Tuesday, August 24, 2021
Here's the direct link.

https://statedept.zoomgov.com/j/1600513346?pwd=aURFYU1tK2tzZ1lPelFuUkF5UXB2dz09