AAU Tutorial
7.65K subscribers
1.18K photos
10 videos
523 files
984 links
This channel is designed to share information and to support AAU students.
For any comment or suggestion use: @haile_my
Download Telegram
AAU Tutorial
Information on the AAU Graduate Admission Test (GAT) 1) Applicants are required to take the AAU’s Graduate Admission Test (GAT) and meet the minimum passing requirements. 2) Information about the GAT can be obtained from the Institute for Educational Research's…
ባለፈው ዓመት GAT ወስደው ያለፉና በዚህ ዓመት የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ለማመልከት የሚፈልጉ በድጋሜ የ GAT ፈተና መውሰድ እንደሚጠበቅባቸው ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
Undergraduate Applicants for the 2024/25 Academic Year!

Are you ready to take the next step in your academic journey? We're now accepting applications for:

- BA/BSc programs (Regular)
- BA/BSc programs (Evening)

Important Dates:
🗓 Application Period: September 10 - September 18, 2024 
📝 Entrance Exam: TBD
Registration: TBD

Make sure to check the admission requirements at [www.aau.edu.et]
AAU Tutorial
Information on the AAU Graduate Admission Test (GAT) 1) Applicants are required to take the AAU’s Graduate Admission Test (GAT) and meet the minimum passing requirements. 2) Information about the GAT can be obtained from the Institute for Educational Research's…
Attention
Postgraduate Applicants for the 2024/25 Academic Year!

Are you ready to take the next step in your academic journey? We're now accepting applications for:

- MA and PhD programs (Regular)
- MA programs (Distance and Evening)

Important Dates:
🗓 Application Period: September 6 - September 11, 2024
📝 Entrance Exam: September 13, 2024
Registration: September 14 - September 18, 2024

Make sure to check the admission requirements at [www.aau.edu.et]

After the exam, you can view your results at [https://portal.aau.edu.et]
AAU Tutorial
ቀን፡ 29/12/2016 ዓ.ም ማስታወቂያ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን እንደ ፈተና ማዕከል ለመረጣችሁ የ ‘NGAT’ ተፈታኞች በሙሉ ከነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜ 01/ 2016 ዓ.ም ድረስ በመላው ሀገሪቱ ይሰጣል ተብሎ በእቅድ የተያዘው የ “NGAT’ ፈተና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በፈተና ጣቢያነት ለመረጣችሁ ተፈታኞች ብቻ የፈተናው ጊዜ የተለወጠ መሆኑን እያሳወቅን ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን ወደፊት የምናሳውቅ…
ሀገር አቀፍ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ለመውሰድ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን እንደ ፈተና ማዕከል መርጣችሁ ለነበራችሁ ተፈታኞች ፈተናው ለሌላ ጊዜ መተላለፉን ትምህርት ሚኒስቴር ማሳወቁ ይታወሳል፡፡

"ዩኒቨርሲቲው በእድሳት ላይ በመሆኑ" የፈተና ማዕከል መቀየር አስፈላጊ ሆኖ መገኘቱን የገለፀው ሚኒስቴሩ፤ ፈተናው መስከረም 3 እና 4/2017 ዓ.ም በሚከተሉት ሰባት ተቋማት ውስጥ እንደሚሰጥ አሳውቋል፦

1. በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፣
2. በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ፣
3. በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣
4. በፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት፣
5. በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርስቲ፣
6. በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና
7. በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ፡፡

የተሰጣችሁን የመፈተኛ ስም (Username) ተጠቅማችሁ በሚደርሳችሁ የመፈተኛ ማዕከል እና የፈተና ሰዓት (Exam Session) መሰረት ፈተናውን እንድትወስዱ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡
Test Date: Friday September 13, 2024 Morning Session (from 8:00 am – 12:00 pm) Afternoon Session (from 1:30 pm – 5:00 pm) @aaututorial
Call for Applications for Admission to Undergraduate Programs for the 2024/25 Academic Year

በአንጋፋዉ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት በቀን በመደበኛ መርሃ ግብር በመንግስት ስኮላርሽፕ እና በግል ከፍለዉ ለሚማሩ እንዲሁም በማታ በተከታታይ መርሃ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
በዚህም መሠረት በዩኒቨርሲቲዉ ድረ ገጾች (https://aau.edu.et ወይም https://portal.aau.edu.et) ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

• የመመዝገቢያ ቀናት ከማክሰኞ ጳጉሜ 05/ 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 08/ 2017 ዓ.ም ድረስ
• የዩኒቨርሲቲዉ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀናት ወደፊት በዩኒቨርሲቲዉ ማህበራዊ ሚዲያ እና ድረ ገጾች ላይ ይገለጻል ።

አ.አ.ዩ ሬጅስትራር
Internship Opportunity
the_talent_firm
engineering
Addis_Ababa
Bachelor's Degree in Management Information Systems, Computer Science, Management, Economics, Leadership, Development Studies, Business Management, Psychology, Special Needs, EdPM, Electrical Engineering, Hydraulic Engineering, Water Supply & Sanitation Engineering, Civil Engineering, or in a related field of study.
Applicants must demonstrate superior academic achievement and have a CGPA of 3.0 and above.
Quantity Required: 1
Minimum Years Of Experience: 0_years
Deadline: September 25, 2024
How To Apply: Register by clicking the apply button below
Note: Fresh graduates of ONLY the year 2023/2015 or 2024/2016E.C
https://docs.google.com/forms/d/1JjnxnoaI8_6-PmhapHnQkcuuk3-kkTVXCAJ8fdmi8zM/viewform?edit_requested=true
AAU Tutorial
Photo
ለመግቢያ ፈተና ለማመልከት https://portal.aau.edu.et መጠቀም ይችላሉ፡፡
List of tuition fees at AAU @aaututorial