AAU Tutorial
7.66K subscribers
1.18K photos
10 videos
523 files
984 links
This channel is designed to share information and to support AAU students.
For any comment or suggestion use: @haile_my
Download Telegram
Justice Club

Formed by passionate law students, Justice Club (formerly Law and Society Club) gained recognition in 2013 E.C.

💡 Our objective: Raise public legal awareness through lectures, seminars, and empower law students with competitions, mentorship, and internships.

🚨 Registering New Members
Apply Here: 👉 https://forms.gle/ZZpfhoYws3EjZ9GEA

🔴Requirements: Open to
All AAU Student



🔗 Join us on Telegram: https://t.me/justice_club

@Justice_Club 🌐
Prep for an amazing session with Henon Nessredin.💫
I lost my pc charger yesterday at fbe library the 2nd floor around 10 pm. Please reach me out if you found it via @Htaye24
ID found
Name: Tigist Dargie Asfaw
UGR/2514/15
FB
reach me @surafelsisay
If anyone here who has got previous years business law exam, please share with me via @Broken777Angel
This is Tedor Tutoring and Consultancy Team

Urgent Job Vacancy

Tedor Tutoring and Consultancy Team is currently seeking experienced and punctual tutors with excellent English fluency for a job opportunity in Adisu Gebeya.

Date posted: Nov 26, 2023
Deadline date: Nov 27, 2023

Position: Tutor

Place of Work: Addisu Gebeya
Student/s: 5th Graders

Duration: 1 hours per day             
Frequency: 3 days a week

Tutor Category: Only females can apply for this job.

Salary: Commensurate with experience and qualifications.

Subject/s:  All subjects
Language: Amharic, Afaan Oromoof, English
Experience is a must.

The successful candidate will have a passion for teaching, a strong command of the English language, and relevant experience in tutoring or teaching.

Contact us: @Tedor_Tutorial
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2016 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ታህሳስ 05 እና 06/2016 ዓ.ም መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡ 

የምዝገባ ቦታ፦
በየተመደባችሁበት የዩኒቨርሲቲያችን ካምፓሶች

ወደ ዩኒቨርሲቲያችን ከመምጣታችሁ በፊት https://portal.aau.edu.et ላይ በመግባት Freshman የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም የግል መረጃቻችሁን እንድታሟሉ አናሳስባን፡፡

አዲስ ገቢ ተማሪዎች ልትይዟቸው የሚገቡ፡-

➢ የ12ኛ ክፍል ፈተና ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
➢ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ጨርቅ፣
➢ የስፖርት ትጥቅ፡፡

ማሳሰቢያ፣

በተጠቀሱት ቀናት ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች በመርካቶ አውቶብስ ተራ፣ በላም በረት፣ በአቃቂ እና በአስኮ የመኪና መናኸሪያዎች የትራንስፖርት አገልግሎት አቅርበናል፡፡

ነዋሪነታችሁ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሆኖ ወደ ዩኒቨርሲቲያችን የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት የምታደርጉት ታህሳስ 08/2016 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን፡፡

በተጨማሪም የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር መልሶ ቅበላ ከታህሳስ 08 እስከ 12/2016 ይሆናል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፦
https://portal.aau.edu.et/
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም በመንግሥት ከተመደቡለት ተማሪዎች በተጨማሪ በተወሰኑ የትምህርት መስኮች የግል አመልካቾችን ለመቀበል ዝግጅት ማድረጉን አሳውቋል፡፡

አመልካቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፦

1. በ2015 አና 2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ የሚያሟሉ፣

2. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና (UAT) በመውሰድ የሚቀመጥን መቁረጫ ነጥብ የሚያሟሉ፣

3. በ2015 ዓ.ም በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተምራችሁ ለምታመለክቱ የወጪ መጋራት ያጠናቀቃችሁበትን የሚገልፅ ደብዳቤ ከትምህርት ማስረጃ ጋር በማያያዝ ማቅረብ፣

4. ዩኒቨርሲቲዉ በ12ኛ ብሔራዊ ፈተና ውጤት መሠረት ድልደላ ሲያካሒድ አመልካቾች በመረጡት የትምህርት ፕሮግራም አማራጮች ውስጥ ለመደልደል ውጤታቸው ካላበቃቸው ዩኒቨርሲቲው ወደፊት በሚያደርገው ድልደላ ከሌሎች ተማሪዎች ጋር ተወዳድረው ለመደልደል ፈቃደኛ የሆኑ፣

5. ለጤና የትምህርት ዘርፎች ዩኒቨርሲቲው የሚጠይቀውን ተጨማሪ ምዘና ማለፍ የሚችሉ፡፡

የማመልከቻ ቀናት፦ ከህዳር 20 እስከ 26/2016 ዓ.ም

የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ፦ ህዳር 28 እና 29/2016 ዓ.ም

የቅድመ-ምረቃ የትምህርት መስኮችን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፦
http://www.aau.edu.et/blog/admission-of-self-sponsored-students-in-the-regular-undergraduate-program-for-the-2023_24-academic-year/

ለተጨማሪ መረጃ፦
http://aau.edu.et or https://portal.aau.edu.et

Tikvah
ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት በ ትምህርት ሚኒስትር አዲስ ለተመደባችሁ  ተማሪዎች እና የትምህርት ክፍያ በመክፈል መማር ለምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ
***
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2016  የትምህርት ዘመን በመደበኛ የዲግሪ ትምህርት መርሃ-ግብር በትምህርት ሚ/ር መስፈርት መሠረት አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ታህሣሥ 5 እና 6 2015 ዓ.ም በተመደባችሁበት የዩኒቨርስቲው ካምፓስ ሪፖርት እንድታደርጉ ያሳውቃል፡፡ ወደ ዩኒቨርስቲዉ ከመምጣታችሁ በፊት በ https://portal.aau.edu.et Freshman በሚለዉ ማስፈንጠሪያ በመጠቀም የግል መረጃቻችሁን እንድታሟሉ እናሳስባለን::

እንዲሁም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2016 የትምህርት ዓመት በመንግሥት ከተመደቡለት ተማሪዎች በተጨማሪ ባሉት ክፍት ቦታዎች በጣም በተወሰኑ የትምህርት መስኮች የግል አመልካቾችን ለመቀበል ዝግጅት አድርጓል፡፡ በዚህም መሰረት በ2015 እና 2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈትነዉ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለቅድመ ምረቃ ተማሪዎች መግቢያ የሚያወጣዉን የመግቢያ ፈተና (UAT) ተፈትነዉ መቁረጫ ነጥቡን የሚያሟሉ አመልካቾችን የሚቀበል መሆኑን ያሳዉቃል፤

ለመግቢያ ፈተና (UAT) የማመልከቻ ቀናት ከህዳር 20 እስከ ህዳር 25 ቀን 2016 ዓ.ም
የዩኒቨርሲቲዉ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ከህዳር 27 እስከ ህዳር 28 2016 ዓ.ም

ምዝገባን ፣ማመልከቻንና ሌሎች ዝርዝር አስፈላጊ ጉዳዮችን በተመለከተ ከwww.aau.edu.et፣ https://portal.aau.edu.et እና ከዩኒቨርስቲው የማህበራዊ ገጾች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ያሳዉቃል፡፡

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር
Open position
 
📍: Ferensay
Grade: KG and 1
Frequency: 4 times a week
Duration: 1:30 hour per day 
Tutor category: Female experience is required
Applicants contact @KelemRecruitment
Open position
 
📍: British Embassy
Grade: 8
Frequency: 3 times a week
Duration: 1 hour per day 
Days: Monday, Wednesday and Friday
Tutor category: Female experience is required
Applicants contact @KelemRecruitment
Volunteers needed for Teaching local languages!

ELEC Club በበጎፈቃደኝነት የአማረኛ፣ሶማሌኛ፣ ሲዳምኛ እንዲሁም የኦሮምኛ  ቋንቃ አስተማሪ  ይፈልጋል። የአማርኛን ቋንቋ ለማስተማር አፋን ኦሮሞ; አፍን ኦሮሞ ለማስተማር አማርኛ የሚችል  እንዲሁም ሲዳመኛን ለማስተማር አማርኛንና አፉን ኦሮሞን የሚችል መሆን አለበት። ማስተማር የምትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ ተመዝገቡ።

ክበቡ ለእነዚህ አስተማሪዎች ሰርተፍኬት የሚያሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን። https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScAFurjQIKJ0hhIpVDXSVw0jkPBDT2WNWFqwjVw3CO8gwiOGw/viewform?usp=sf_link

ELEC Club Official Telegram Chanel - @eleccaau
Forwarded from Justice club (Lola Dan)
‼️‼️‼️Deadline Extended! ‼️‼️

Deadline: December 3 at 11:59 PM
Send your application at: justiceclub2021@gmail.com


@justice_club
HP LIFE Free online short course opportunity Final Round

The courses are provided by HP LIFE, in partnership with HP Foundation, YMCA Ethiopia, and YMCA International, through Live for Generation (L4G).

The short courses are available in seven key areas that are essential for your success. Therefore, you can choose the course that best fits your needs and aligns with your future goals.

After successful completion of the course you will be given an INTERNATIONAL certificate both in digital and hard copy.

The courses are very short minimum of 30 minute to 2 hours .

Only limited seats are available

For registration scan the QR code or use: https://forms.gle/ZNgxmpc23eNWT4448

The physical certificate will be provided only for limited participants therefore, be fast to get the physical certificate.

For more information about the course join the telegram group: https://t.me/L4GDigital and/or contact @yonaaddis or @casopia1
በ2016 ዓ.ም በት/ሚኒስትር አዲስ ለተመደቡ እንዲሁም በግል ለሚያመለክቱ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ተራዘመ።
****
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2016 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የዲግሪ ትምህርት መርሃ-ግብር በትምህርት ሚ/ር መስፈርት መሠረት አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ታህሣሥ 9 እና 10 ቀን 2016 ዓ.ም በተመደባችሁበት ካምፓስ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡

በሌላ በኩል በ2015 እና 2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈትናችሁ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ የምታሟሉ የቅድመ ምረቃ የግል አመልካቾች፣ የመግቢያ ፈተና የማመልከቻ ቀናት ከህዳር 20 እስከ ህዳር 27 ቀን 2016 ዓ.ም ሲሆን የመግቢያ ፈተና ታህሣሥ 2 እና ታህሣሥ 3 ቀን 2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል።

ምዝገባን ፣ማመልከቻንና ሌሎች ዝርዝር አስፈላጊ ጉዳዮችን በተመለከተ ከwww.aau.edu.et፣ https://portal.aau.edu.et እና ከዩኒቨርስቲያችን የማህበራዊ ገጾች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Open position
 
📍: Welosefer
Grade: 10
Frequency: 3 times a week
Duration: 1 hour per day 
Tutor category: Female experience is required
Applicants contact @KelemRecruitment