Forwarded from Awaqi 200k Challenge
Hi, it's me @Sirak_24, Help me win Awaqi's Challenge by voting for me on @GodanaChallenge
P.s Don't forget to follow Awaqi's main Channel on @awaqiethiopia
P.s Don't forget to follow Awaqi's main Channel on @awaqiethiopia
Forwarded from Awaqi 200k Challenge
Hi, it's me @cassopia01, Help me win Awaqi's Challenge by voting for me on @GodanaChallenge
P.s Don't forget to follow Awaqi's main Channel on @awaqiethiopia
P.s Don't forget to follow Awaqi's main Channel on @awaqiethiopia
ትኩረት
ለመጀመሪያ አመት ተማሪዎች በሙሉ
ሰላም ውድ ተማሪዎቻችን እንደምን አላችሁ?
አነሆ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሴቶችና ሕፃናት ቢሮ ለመጀመሪያ አመት ተማሪዎች ያዘጋጀው የህይወት ክህሎት ሰልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ ጨርሷል፤ በመሆኑም እናንተ ተማሪዎቻችን የስልጠና ቀን ይቀየርልን ባላችሁት መሰረት፣ ቀኑ ወደ ስኞ 20/10/2014 ዓ.ም ተዛውሯል። ስልጠናው የሚሰጠው የረጅም ጊዜ ልምድና ብዙ የሕይወት ተሞክሮ ባላቸዉ አሰልጣኞች ሲሆን በፕሮግራሙም የተለያዩ ዝግጅቶች ተካተውበታል በመሆኑም ስልጠናውን በሰዓቱ ተገኝተው ለወሰዱ ተማሪዎች የምስክር ወረቀት ይዘጋጃል።
ቀኑ:- ቅዳሜ (ሰኔ 20/10/2014) ከሰዓት
ቦታ:- እሸቱ ጮሌ፣ G-7&8
እድሉ እንዳያመልጥዎ

Tomorrow's (Friday) tutorial class:
Global Trends
11:15-1:30 Local Time
Place: OCR (College of Behavioral Studies), Main Campus
To all freshman social science students ነገ ማለትም አርብ 17/10/2014 ዓ.ም ለአንደኛ አመት ተማሪዎች ግሎባል ትሬንድ ቲቶሪያል ክላስ ስላለ 11:15-1:30 ላይ OCR, Main campus እንድትገኙ። ለበለጠ መረጃ: 0922405716

Some Feedback from others about the picture
🔺A picture that screams
🔺"follow your own path"
🔺betam hiwet yalew photo new demo ... yberdal , chir yilal, yikefal , yinageral bcha dimts alew gin bezimita...
Please press the link below and like my pictures
https://t.me/GodanaChallenge/178

https://t.me/GodanaChallenge/106 ❄️ ✳️Summer in Addis is too foggy, but it doesn't matter around 6kilo coz— it's more beautiful, cool cloudy 💯 ☁️ and Foggy🌫 THAN EVER
Telegram
Awaqi Godana Challenge
Hi, it's me @habte636, Help me win Awaqi's Challenge by voting for me on @GodanaChallenge
P.s Don't forget to follow Awaqi's main Channel on @awaqiethiopia
P.s Don't forget to follow Awaqi's main Channel on @awaqiethiopia
Advertisement for social science freshman and second year students:
Do you need any help in your assignments or a tutor for selected courses with reasonable price?
———————————————————————————
If your answer is YES, contact us via @econ_preceptor

AAU Tutorial pinned «Advertisement for social science freshman and second year students: Do you need any help in your assignments or a tutor for selected courses with reasonable price? ——————————————————————————— If your answer is YES, contact us via @econ_preceptor»
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2015 ዓ.ም ለድህረምረቃ ትምህርት በቀን መርሃ ግብር ለሁለተኛ እና ለሶስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በማታ እና በርቀት መርሃግብር ለሁለተኛ ዲግሪ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
ስለዚህም የሚከተሉትን በማሟላት ማመልከት እንደምትችሉ ያሳስባል፡፡
የአአዩ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተናን በተመለከተ
ለድኅረ ምረቃ ትምህርት ለማመልከት የዩኒቨርስቲዉን የድኅረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና ቀድሞ መዉሰድ እና ፈተናዉን ማለፍ ግዴታ ነው፡፡
የፈተናዉን ጊዜ እና ሌሎች መረጃዎችን በተመለከተ ከትምህርት ጥናትና ምርምር ተቋም ቴሌግራም @aauGAT or Testing Center_IER_AAU ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡
ፈተናውን ለመውሰድ መመዝገብ የምትችሉት በዩኒቨርስቲው ድረገጽ ላይ ሲሆን ፈተናውን ለመመዝገብ የሚከተሉትን ተግባራት በቅደም ተከተል ይከውኑ፡፡
https://Portal.aau.edu.et [Open]
Apply for exam [click]
Test Taker Registration form [fill it]
Upload passport size photo [test taker’s photo]
Submit [Click]
Copy the generated number
Use CBE short code 242424 to pay the GAT testing fee of 600 birr. (Foreign applicants are required to pay an equivalent of USD 50 in Ethiopian Birr)
Once paid, download and print your Admission Ticket
Admission Ticket is required to get admission to your exam hall.
Follow further announcements on the Telegram: Testing Center_IER_AAU (@aauGAT)
የመግቢያ ፈተናው በኮምፒዩተር የሚሰጥ ሲሆን ፈተናውን በሚመለከት Telegram: Testing Center_IER_AAU (@aauGAT) አጠቃላይ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የድኅረ ምረቃ (GAT) የመግቢያ ፈተና ማመልከቻና መፈተኛ ቀናት፤ ከሐምሌ 01 እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2014 ዓ.ም ነው፡፡ ቀድሞ ለተመዘገቡ ቅድሚያ ፈተና ይሰጣል፡፡
አመልካቾች ፈተና የሚፈተኑበትን ቀን፣ ቦታ እና ሰዓት ካመለከቱበት ቀን ጀምሮ በቴሌግራም በየቀኑ መከታተል ይኖርባቸዋል በፈተናው ቀን በተመደቡበት ቦታ በመሄድ መፈተን ይጠበቅባቸዋል፡፡
አንድ ተፈታኝ በተለያየ ምክንያት ለፈተና በተመደበበት ቀን ቀርቦ ሳይፈተን ከቀረ ድጋሚ ክፍያ በመፈጸም ተመዝግቦ መፈተን ይችላል፡፡
ከዚህ በፊት የዩኒቨርስቲዉን የድኅረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና አልፋችሁና ባመለከታችሁበት ፕሮግራም የተማሪ የመታወቂያ ቁጥር የተሰጣችሁ ተማሪዎች እንደ አዲስ ለመመዝገብ የዩኒቨርስቲዉን የድኅረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና (GAT) እንደገና መውሰድ ግዴታ ነው፡፡
ከዚህ በፊት የዩኒቨርስቲዉን የድኅረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና አልፋችሁ ከተፈተናችሁበት ጊዜ ጀምሮ ለሁለት ዓመት ስለሚያገለግል መመዝገብ ያስችላል፡፡
የአአዩ የድኅረምረቃ ማመልከቻን በተመለከተ
የማመልከቻ ፎርሙን በዩኒቨርስቲው ድረገጽ (https://portal.aau.edu.et) መሙላት
ከማመልከቻው ፎርም የሚያገኙትን የማመልከቻ ቁጥር (Application Number) በመያዝ ብር200/ሁለትመቶ/ ለመመዝገቢያ ብር በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ CBE ብር ወይም በወኪሎች ወይም በቅርንጫፍ አማካኝነት በ242424 አጭር ኮድ በክፍያ መፈጸም ያስፈልጋል፡፡
ክፍያዎትን ካጠናቀቁ በኋላ ወደ ማመልከቻ ፎርሙ በመመለስ ፒዲኤፍ(PDF) ፎርማት የተለወጠ የትምህርት ማስረጃዎትን፣ የወጪ መጋራት ሰነድዎትን$፣ እንዲሁም ለቀን መርሃ ግብር የትምህርት ወጪዎን /Sponsorship/ የሚሸፍንልዎት የመንግስት መስሪያ ቤት ከሆነ የተፈረመበትና ማህተም የተደረገበት ፎርም አስገብተው እና ሌሎች መረጃዎችን በማከል የኦንላይን ምዝገባዎትን ማጠናቀቅ ይኖርብዎታል፡፡
የስፖንሰርሺፕ ፎርም ከዩኒቨርስቲው ድረገጽ (https://portal.aau.edu.et/ www.aau.edu.et) ማግኘት ይችላሉ፡፡
ለPhD አመልካቾች የBA/BSc ዲግሪ/ጊዜያዊ ዲግሪ እና ትራንስክሪፕት እና የMA/MSC ዲግሪና ትራንስክሪፕት ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
በተጨማሪም ለPhD አመልካቾች ትምህርት ክፍሉ የሚጠይቀውን ማያያዝ ይኖርብዎታል፡፡
ለMA/MSC አመልካቾችየ BA/BSc ዲግሪ/ጊዜያዊ ዲግሪ እና ትራንስክሪፕት ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
GAT ያለፋችሁ አመልካቾች ከዚህ ከታች የተዘረዘሩትን በሟሟላት ምዝገባዎን ለማጠናቀቅ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 203 የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን በአካል ይዞ በመቅረብ ማስገባት ግዴታ ነው፡፡
ማሳሰቢያ
ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1176 ያላስላከ አመልካች ቀጣይ የምዝገባ ሂደቶች እንደማይከናወኑለት እናሳስባለን፡፡
የፈተና ግዜንና የትምህርት ፕሮግራም ዝርዝሮችን በተመለከተ ከትምህርት ክፍሉ ማስታወቂያ ሰሌዳ እንዲሁም ከዩኒቨርስቲው ድረገፅ (https://portal.aau.edu.et/ http://aau.edu.et) ማግኘት እንደምትችሉ ያሳውቃል፡፡
ጤና ላይ ለሚያመለክቱት አመልካቾች ዲግሪያቸዉን ሲጨርሱ ከጤና ጥበቃ ወይም ከተማሩበት ዩኒቨርስቲ የሚሰጣቸዉን ደብዳቤ ወይም በየሴምስተሩ የሚሰጣቸዉን Grade report ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
የተማሪዎች ቁጥር ከመቀበል አቅም በታች (ዝቅተኛ) ከሆነ የትምህርት ፕሮግራሞች የማይከፈቱ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
GAT ያለፉ የመመዝገቢያ ቀን ሐምሌ 11 እስከ ነሐሴ 06 2014 ዓ.ም
GAT ያለፉ የማመልከቻ ቦታ አአዩ ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 203
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር

AAU Tutorial pinned «I'm taking part in a photographic contest that Awaki has organized. During COVID 19, I initially began snapping pictures. I used to record everything I saw on camera. This little routine I established to avoid boredom has evolved into one of my favorite activities.…»