⬆️Class schedule for 1st year CoBE regular students.
To get more information join via the link below:
https://t.me/aaututorial

AAU Tutorial
ሰላም ውድ የአንደኛ ዓመት ሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች፤ ከዚህ ቀደም እንደምናደርገው የተማሪዎችን አቅም ለማጎልበት እና ለማብቃት Act on Youth Empowerment Club በዚህ ዓመትም tutorial class ለማዘጋጀት ቅድመ ዝግጅት ላይ ይገኛል። የእናንተን ፍላጎት መሰረት በማድረግ ለመስራት እንዲያግዘን፣ መማር ምትፈልጓቸውን ሁለት courseሶች በ @cassopia01 በኩል መላክ ትችላላችሁ።
ብዙ ተማሪዎች በክፍያ ነው ወይስ አይደለም ብለው እየጠየቁኝ ስለሆነ፣ ግልጽ ለማድረግ ያክል፤
Tutorial classሱ የሚዘጋጀው በAct on Youth Empowerment Club ሲሆን ምንም እይነት ክፍያ አይጠይቅም።

⬆️Announcement for all Addis Ababa resident freshman students.
To get more information join via the link below:
https://t.me/aaututorial
To get more information join via the link below:
https://t.me/aaututorial
Forwarded from AAU Act on Youth Empowerment Club
Manyazewal Eshetu is one of the trainers for our next week event. Stay tuned!
Forwarded from AAU Act on Youth Empowerment Club
One of our special guest: Ethiopis Tadesse, communication and public speaking coach.
AAU Tutorial
ሰላም ውድ የአንደኛ ዓመት ሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች፤ ከዚህ ቀደም እንደምናደርገው የተማሪዎችን አቅም ለማጎልበት እና ለማብቃት Act on Youth Empowerment Club በዚህ ዓመትም tutorial class ለማዘጋጀት ቅድመ ዝግጅት ላይ ይገኛል። የእናንተን ፍላጎት መሰረት በማድረግ ለመስራት እንዲያግዘን፣ መማር ምትፈልጓቸውን ሁለት courseሶች በ @cassopia01 በኩል መላክ ትችላላችሁ።
Based on your prefrence, we have selected Introduction to Economics and Global Trends for current semester. We will add other courses depending on further request. Thank you.
A minor disagreement or misunderstanding can quickly escalate into a major conflict if you allow yourself to turn everything into unhealthy conflict. Refusing to participate in the conversion of misunderstandings into conflicts can, at the very least, prevent unnecessary conflicts and violence that result from poorly managed conflict. By doing so, you are protecting yourself while also benefiting those around you.
The following are mobile card numbers with the last one number excluded. Anyone can get this 25 birr airtime by guessing the last number. BEST OF LUCK!
3624615131397*
3625021968596*
See you on our next post on Friday
Prepared by Peace Ambassadors
In collaboration with ELSA, FIA & IFES

የነገዉ መምህር ክበብ
ማስታወቂያ
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 2ተኛ እና 3ተኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ
ጉዳዩ ፦ የተማሪ አስተማሪ ተማሪዎችን መመልመልን ይመለከታል
ከላይ በጉዳዩ ለመግለፅ እንደተሞከረው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ከሚንቀሳቀሱ ክበባት መካከል አንዱ የሆነዉ የነገዉ መምህር ክበብ ከተማሪዎች መካከል የተሻሉ የተማሪ አስተማሪዎችን መልምሎ አሰልጥኖ ወደ መማር ማስተማሩ ስራ ሊገባ ስለሆነ ለማስተማር ፍላጎቱ ያላችሁ ተማሪዎች እንድትመዘገቡ እናሳስባለን ።
ማሳሰቢያ፦ የተመልማይ ተማሪዎች ብዛት 80 ሲሆን ከዋናው ግቢ እና ከCBE ግቢ መሆኑን እየገለፅን የሁሉንም ዲፓርትመንት ተማሪዎች ይመለከታል። ተመልማይ ተማሪዎች ቁጥራቸዉ የሚበዛ ከሆነ በዉጤት የሚለይ ይሆናል።
የክበቡ የፕሬዝዳንት።
የመመዝገቢያ ሊንክ: https://docs.google.com/forms/d/1guB27bX00pfcN4ko4kCfbDb3TtAPCoFMQaoNlce4rjU/edit

Google Docs
AAU,Tomorrow teacher club student teacher registration form
ማስታወቂያ
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 2ተኛ እና 3ተኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ
አ/አ
ጉዳዩ ፦ የተማሪ አስተማሪ ተማሪዎችን መመልመልን ይመለከታል ።
ከላይ በጉዳዩ ለመግለፅ እንደተሞከረው በአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ከሚንቀሳቀሱ ክበባት መካከል አንዱ የሆነዉ የነገዉ መምህር ክበብ ከተማሪዎች መካከል የተሻሉ የተማሪ አስተማሪዎችን መልምሎ አሰልጥኖ ወደ መማር ማስተማሩ ስራ ሊገባ ስለሆነ…

ደም መለገስ ለጤናዎ ያለው ጠቀሜታ ያውቃሉ?
እስኪ ደም መለገስ ያለው ጥቅም በጢቂቱ እናጋራቹሁ:-
1. የልብ ህመም ተጋላጭነት ይቀንሳል
2. ለካንሰር የመጋለጥ እድል ይቀንሳል
3. ስለ ጤናዎ ነፃ ምርመራ ያገኛሉ
4. ጎጂ ንጥረነገሮችን ያስወግዳል (ካሎሪን ያቃጥላል)
5. ጥራት ያለው ህይወት ለመኖር ያስችላል
6. ዋናው እና አንደኛው ነገር ደግሞ የሰው ህይወት በማትረፍዎ የመንፈስ አና የህሊና ሰላም ያገኙበታል::
There is a big Blood donation program that will held in AAU, Main Campus on Saturday May 21, 2022.
All university communities are invited to save life.
This registration form is prepared for those who want to donate in the blood donation program.
Let's donate our blood and save lives! Organized by: Bego Sew Club, AAU Red Cross Club and Health and Safety Club https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdAYj9adjuiBMsCruSb2VILoylrAx7pDw2URMNM2cLaNUUb-Q/viewform?usp=sf_link

⬆️Announcement for CBE freshman students.
To get more information join via the link below:
https://t.me/aaututorial
To get more information join via the link below:
https://t.me/aaututorial
ውድ የ Job Fair እስተባባሪዎች፣
በሰኞ እና ማክሰኞ Job Fair ላይ በአስተባባሪነት ሚና የሰራቹህ ተማሪዎች በቅርብ ቀን Certificate ተዘጋጅቶ ስለሚሰጣቹህ የወሰዳቹህትን Badge Certificate በሚሰጣቹህ ቀን እያስረከባቹህ መወስድ ትችላላቹህ!
ቀኑን በቅርብ ቀን እናውቃለን።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የብሔራዊ የምስለ ችሎት ውድድር አሸናፊ ሆኗል።
ከ19 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የተወከሉ የሕግ ተማሪዎች በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሲካሄድ በቆየው የምስለ ችሎት/Moot Court የመጨረሻ ዙር ውድድር ተካፍለዋል።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተወዳዳሪዎች መካከል የመጨረሻ ውድድር ተካሂዶ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አሸናፊነት ተጠናቋል።
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ እና አርሲ ዩኒቨርሲቲ ሦሥተኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቀዋል፡፡
ብሔራዊ ውድድሩ "በስደተኞች ሕግ" ላይ ትኩረት ያደረገ እንደነበር ተገልጿል።
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሕግና ገቨርናንስ ኮሌጅ የሕግ ትምህርት ቤት ከሲቪል ሶሳይቲ ሪሶርስ ሴንተር (Civil Society Resource Center) ጋር በመተባበር ውድድሩን ማዘጋጀታቸው ተመላክቷል።
©Tikvah