AAU Tutorial
7.66K subscribers
1.18K photos
10 videos
523 files
984 links
This channel is designed to share information and to support AAU students.
For any comment or suggestion use: @haile_my
Download Telegram
ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም። ሉቃ. ፳፬:፭
እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
AAU GERD CLUB

Hello everyone, after a long hiatus we are excited to announce our return! GERD CLUB is a Student-led club with the goal of empowering and equipping the Student with possible sets of knowledge about GERD. We’ve refined our goals and we are ready to dive headstrong into making those goals a reality. Our club Is developing a training for raising awareness and engagement of student in the protection and promotion of our GERD.
The training is designed to deepen AAU students understanding of GERD DAM and how students can drive the GERD agenda from their perspective. By ensuring students are active participants in the popularization and raising awareness of the GERD
We hope to make you a part of this ,and we’re excited to continue on this together.

P.S: We've a very special guest Mohammed Al-Arusi (GERD ACTIVIST) who has conducted more than 90 televised debates on behalf of GERD.

📅date: April 30, 2022 at 3 Local time
📍venue: Eshetu CHOLE HALL

🗓 Save the date for APRIL 30
📲 For more: 0962000761
የአዲስ ተማሪዎች ጥሪ ፦

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2014 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የዲግሪ ትምህርት መርሃ-ግብር በትምህርት ሚ/ር መስፈርት መሠረት አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ሚያዚያ 24 ቀን እና ሚያዚያ 25 ቀን 2014 ዓ.ም በተመደባችሁበት የዩኒቨርስቲው ካምፓስ ሪፖርት እንድታደርጉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥሪ አቅርቧል።

ተማሪዎችም ለምዝገባ ስትመጡ የሚያስፈልጋችሁ ነገሮች ከላይ ተዘርዝረዋል አንብቧቸው።

ነዋሪነታችሁ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሆኖ ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት የምታደርጉትና ስለ ዩኒቨርስቲው ገለጻ የምታገኙት ሚያዚያ 26 ቀን 2014 ዓ.ም መሆኑን ተገልጿል

ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው ውስጥ የመኝታ አገልግሎት ለማግኘት የተመደበላችሁን የመኝታ ክፍል 12ኛ ክፍል በተፈተናችሁበት ቁጥር በመጠቀም ከ https://portal.aau.edu.et ማግኘት ትችላላችሁ።

በሌሌላ በኩል ፤ ተለያየ ምክንያት ትምህርት አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ ውጤታችሁ የሚያበቃችሁ ተማሪዎች አዲስ ከተመደቡ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች ጋር በመቅረብ በ2014 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሴሚስተር ለመልሶ ቅበላ ከሚያዚያ 27 እና 28 2014 ዓ.ም እንዲያመለክቱ ዩኒቨርሲቲው ጥሪ አቅርቧል።
©Tikvah
Reminder

📅Date: ነገ ቅዳሜ ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት (Tomorrow Saturday 3:00 Local Time)

📍Venue: FBE, Eshetu CHOLE HALL
Academic calendar for 1st year undergraduate students.
https://t.me/aau_2014_batch
Dear freshman students,
You can register online starting from today.
https://t.me/aau_2014_batch
⬆️Announcement for 2nd year extension students.
To get more information join via the link below:
https://t.me/aaututorial
To get more information join via the link below:
https://t.me/aaututorial